AN_Nur Hossana🌙 😍😍😍😍😍😍 ቀን ከሌት አወድሳቸው ገደብም ሳታልፍባቸው የጌታችን ባሪያ ናቸው በሳቸው ነው ዲኑ የነጋ ሙሉ ብትሆንም ጨረቃ ብቶጣም ምድርን አድምቃ የእርሶ ፊት ለሁሉ በቃ አስናቁዋት የኔው ማዕረግ ሃሳብ አስታየቶን 👇👇👇👇👇 @Abuki_Mu