አንቺ ግን ሰው ትመስይኝ ነበረ ለካ ወረኛና ወራዳ ነሽ ስለ እኔ የምታወራውን እንዳለ ሰምቻለሁ !! ብቻ ያለፋ አልፏል ቀጣዩ ዘመን መልካም እንዲሆንልክ እመኛለሁ እኔን ግን በድጋሜ አታገኘኝም
ብሎካል 2012 ዓ.ም hahaha ደነገጥክ አይደል ሰርፕራይዝ መልካም አዲስ አመት ጓደኛዬ
@Loan93
QUEEN :*:
ለኮሮና መድሐኒት
👉 ጤና አዳም
👉 ፌጦ
👉 ነጭ ሽንኩርት
👉 ማር
እነዚህን መጨቅጨቅ በአንድ ላይ
ከዛ በሥላሴ ስም በመባረክ 1 ማንኪያ መውሰድ
ዛሬውኑ 07/06/12 አደራ አደራ
✟✟ ባህታዊ አባት ያሉት ነው✟✟
👍👍 Please share
@Androgamerobb
😱 ቴዲ አፍሮ ስለ ዳዊት ፅጌ አዲስ አልበም " የኔ ዜማ " አስደንጋጭ እና አስገራሚ አስተያየት በ Instagram ገፁ ላይ ለቋል 😱 አጭር ቪዲዮ ናት PLAY በማለት የቴዲን አስደንጋጭ አስተያየት መመልከት ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇? ?👇 @Androgamerobb 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Читать полностью…አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት
አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ
ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀
ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ?
ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም
ኢየሱስ ፡ የትኛው?
ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው!
ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው
ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም
ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል
ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል
እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት
join us👇👇👇
👉 @Androgamerobb
አንተ ግን ሰው ትመስለኝ ነበረ ለካ ወረኛና ወራዳ ነክ ስለ እኔ የምታወራውን እንዳለ ሰምቻለሁ !! ብቻ ያለፋ አልፏል ቀጣዩ ዘመን መልካም እንዲሆንልክ እመኛለሁ እኔን ግን በድጋሜ አታገኘኝም
ብሎካል 2012 ዓ.ም hahaha ደነገጥክ አይደል ሰርፕራይዝ መልካም አዲስ አመት ጓደኛዬ
@Loan93
#የማንቂያ_ደወል🔔🔔🔔🔔🔔🔔
#COVID19 😷😪 #ጣልያን #Italy
በውስጥ መስመር የተላከልኝ ነዉ አንብባችሁ ቢያንስ ለምቶዱት ለ35 ሰዉ #ሼር በማረግ እናጋሩ‼️
ሰላም ለሁላችሁ፡😞👇
እኛ በጣሊያን አገር ሚላን ነው የምንኖረው፡፡ አሁን ላይ በሚላን ህይወት ምን እንደሚመስል ልገልጽላችሁና በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ሆኜ እናንተ እኛ ከሰራነው ስህተትና በውጤቱም ከገባንበት አጣብቂኝ ህይወት የምትማሩት ቁም ነገር አለ ብየ ነው ይህንን
የምጽፍላችሁ፡፡
አሁን ላይ ሁላችንም በማቆያ (Quarantine) ውስጥ ነው ያለነው፡፡
ፖሊሶች ጥብቅ ቁጥጥር እያደረጉ ሲሆን ማንኛውንም ከቤት ውጪ ሲዘዋወር ያገኙትን ሁሉ በቁጥጥርስር ያውላሉ፡፡
ሁሉም ነገር ዝግ ነው፡- የንግድ ሱቆች፣ ሞሎች፣ የሽያጭ እቃ ማዕከሎች ሁሉም ነገር ዝግ ነው የአለም ፍጻሜ ነው የሚመስለው! ለኑሮ ተስማሚና ጤናማ ህይወት ታስተናግድ
የነበረችው ጣልያን ዛሬ ላይ በእያንዳንዱ ሰዓታትና ቅጽበት ከጨለማ ውጪ ምንም የሌለባት የተወረረች ከተማ መስላ ነው የምትታየው፡፡
እኔ ራሴ ተመልሼ በዚህች መሬት ላይ እንደ
ቀድሞው በህይወት እኖራለሁ የሚለው ተስፋየ ጨልሟል፡፡
እዚህ አገር ህዝቡ ግራ ገብቶታል፣ በመከፋት አንገቱን አቀርቅሯል፤ ተስፋ በመቁረጥም ይህ ሁሉ መዓት እንዴት እንደታዘዘበትና ይህም በቅዠት እንጂ በውን የማይመስል የጭንቅ ወቅት መቼ
እንደሚያበቃ ግራ ገብቶት በየቤቱ ተዘግቷል፡፡
ይህ ክፉ ቀን ግን የጀመረው ዝም ብሎ አልነበረ‼️ አንድ ትልቅ ስህተት ነበር ❗️ገና የኮሮና ቫይረስ (COVID – 19) አገራችን ጣሊያን እንደገባ በይፋ በተነገረባቸው የመጀመሪያዎቹ ጊዜያት ህዝቡ ምንም ነገር እንዳልተፈጠረ አኗኗሩን እንደተለመደው ቀጠለ፣ ህዝቡ ፣ ወደ መዝናኛ ቦታዎች እንደ ተለመደው በጋራ ይሄዳል በእረፍት ጊዜ ከብዙ ጓደኞቹ ከሌሎቹም ጋር እንደተለመደው በብዙ ቁጥር መንጎዱን አላቆመም፡፡ ሁሉም መጨረሻውን ሳያስብ ትክክል ያልሆነ የኑሮ ዘይቤውን ቀጠለ፤ #እናንተም_እንደዚህ_እየሆናችሁ_ነው ❗️
ልለምናችሁ ! እየቀለድኩ አይደለም፤ እባካችሁ ተጠንቀቁ ! የምትወዷቸውን ሁሉ፣ቤተሰቦቻችሁን፣ ወላጆቻችሁን፤ አያቶቻችሁን ከዚህ መቅሰፍት ጠብቁ ! ይህ በሽታ በተለይ ለነሱ እጅግ አደገኛ ነው፡፡
እዚህ በቫይረሱ ምክንያት በየእለቱ የ200 ሰዎች ህይዎት እየተቀጠፈ ነው፡፡ ይህ የሚሆነው ሚላን ውስጥ ያለ መድሀኒት ስለማይረባ አይደለም፤ ከመድሀኒት ጋር ባለ ብቃት ሚላን ከዓለም
ከፊት ተርታ ከሚሰለፉት አንዷ ነች፡፡ ለበርካቶች በየእለቱ ሞት ምክንያት እየሆነ ያለው ደግሞ ለእያንዳንዱ ለቅርብ ክትትል የሚበቃ በቂ ቦታ ባለመኖሩ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ብታምኑም ባታምኑም ሀኪሞች ማንን እናትርፍ ሳይሆን ማን ቢሞት ብዙዎችን መታደግ ይቻላል የሚል አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ ገብተዋል፡፡
ይህ ሁሉ የሆነው ቫይረሱ ወደ ዚህ ቦታ መግባቱ በተነገረበት የመጀመሪያዎቹ ጊዜያት በህዝቡ ዘንድ የነበረው ሞኝነትና ችግሩን ተገንዝቦ ፈጥኖ ጥንቃቄ ከማድረግ ይልቅ ህይወት በነበረው ሁኔታ
እንዲቀጥል በማድረጉ ነው፡፡
እባካችሁ ከእኛ ስህተት ተማሩ! የእኛ አገር ትንሽ የህዝብ ቁጥር ያለበት ነው፤ እናም በአገር ደረጃ እጅግ የከፋ ፍጻሜ እንዳይኖረን ያሰጋል፡፡
⚠️ እባካችሁ በደንብ አዳምጡኝ፡-
• ህዝብ በብዛት ባለባቸው ስፍራዎች አትሂዱ፤
• ብዙ ህዝብ በሚጋራቸው ቦታዎች ላይ ላለመመገብ ሞክሩ፤
• በዚህ ወቅት ብዙ ጊዜ በቤታችሁ ተቀመጡ፤
• ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የሚሰጡ መመሪያዎችን አዳምጡ፤ አዳምጣችሁም ተግብሩ (እንደቀልድ አትዩአቸው !)
• ከማንኛውም ሰው ጋር ስታወሩ ከአንድ ሜትር በላይ በሆነ ርቀት ላይ ሆናችሁ አውሩ፣ አትጠጋጉ፣ አትተቃቀፉ፣ አትጨባበጡ፤
• ማድረግ ያለባችሁን የመከላከያ ጥንቃቄ አድርጉ፤ ከሌሎች ስህተትም ተማሩ፤
• በሽታ የመከላከል አቅማችሁ እንዳይዳከም‘ቫይታሚን “ሲ” ተጠቀሙ
• የጤና ባለሙያዎች ቫይረሱን ለመከላከልና ስርጪቱን ለመቆጣጠር ለሚያደርጉት ጥረት አጋዥ ሁኑ
ጣሊያን ውስጥ መላ አገሪቱ ማቆያ (Quarantine) ውስጥ እንዳለች ቁጠሩት፤ 60 ሚሊዮን ህዝቧ ማቆያ (Quarantine)
ውስጥ ነው እነደማለት !ታዲያ ህዝቡ በመጀመሪያ ላይ የተሰጡ ማስጠንቀቂያዎችን አዳምጦ ተግባር ላይ ቢያውል ኖሮ ይህ ሁሉ መጥፎ ቀን እንዳይመጣ ማድረግ ይቻል ነበር፡፡
እናም እባካችሁ ሳይመሽ ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ራሳችሁንና የምትወዷቸውን ሁሉ ጠብቁ ❗️❗️❗️
መልዕክቱን ለሁሉም አድርሱ❗️
በዉስጥ መስመር ከቻናላችን ቤተሰብ የተላከ
U
ይህ ለእኛ የማንቂያ ደወል ነውና እንጠቀምበት !
@Androgamerobb
LøãN $:
Aron:
❇️የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች / Possible Symptoms
✔️ ዋና ምልክቶች (Major Indicators)
※ ትኩሳት (Fever)
※ ሳል (Cough)
✔️ የምግብ መፈጨት ችግር (Digestive Problem)
※ ማስመለስ (Vomiting)
※ ተቅማጥ (Diarrhea)
※ የምግብ ፍላጎት መቀነስ (Loss of Apetite)
✔️ የነርቭ ምልክት (Nerve Symptoms)
※ የራስ ህመም (Head Ache)
✔️ የእይታ ችግር (Vision Problems)
※ የአይን ማቃጠል ወይም መለብለብ ናቸው።
✔️ የቫይረሱ መተላለፊያ መንገዶች፦
በቻይና የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ (Coronavirus) ወረርሽኝ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ወደ ጤነኛ ሰው በሚከተሉት መንገዶች ይተላለፋል፦
※ በበሽታው የተያዘ ሰው በሚያስልበት ወይም በሚያስነጥስበት ወቅት በአየር ይተላለፋል።
※ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ከተነካካን ወይም እጅ ለእጅ ከተጨባበጥን (ሰላምታ)።
※ ቫይረሱ ያለበትን ዕቃ ወይም ቁስ ከነካን በኋላ አፋችንን፣ አፍንጫችንን ወይም አይናችንን ከነካን በቫይረሱ በቀላሉ እንያዛለን።
✔️ ቫይረሱን ለመከላከል ምን ማድረግ አለብን?
ለኮሮና ቫይተስ የሚሆን ክትባት እስካሁን አልተሰራም፤ ለኮሮና ቫይረስ ኢንፌክሽንን ለመከላከል የሚረዳን ልክ ጉንፋን እንዳይዝዎት የሚያደርጉትን አይነት ጥንቃቄ ያድርጉ፦
※ እጅዎን ለብ ባለ ውሃ እና ሳሙና ይታጠቡ ወይም ከአልኮል የተሰሩ የእጅ ሳኒታይዘሮች (Hand Sanitizer) ይጠቀሙ።
※ ህዝብ በተጨናነቀባቸው ቦታዎች ላለመሄድ ይሞክሩ
※ በሽታው ቢኖርብዎትም ባይኖርብዎትም አፍና አፍንጫዎን የሚከልል ማስክ ያድርጉ
※ አፍዎን፣ አፍንጫዎንና አይንዎን በፍጽም በእጅዎ ወይም በጣትዎ አይንኩ።
※ በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ጋር ያለዎትን ቅርርብ (ንክኪ) ይቀንሱ።
በተጨማሪ ከመቼዉም ጊዜ በላይ ፀሎት የሚያስፈልግበት ሰአት ለይ ነን እና ሁሉም በየእምነቱ ፀሎት ያርግ :: 🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይጠብቀን🙏 በምህረቱ ይጎብኘን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🛑 @Androgamerobb 🛑