apostolic_answers | Unsorted

Telegram-канал apostolic_answers - ሐዋርያዊ መልሶች

34175

በክርስትና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ሐዋርያዊ መልሶችን ለማቅረብ የምንሞክርበት ቻናል.. YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1

Subscribe to a channel

ሐዋርያዊ መልሶች

ብንወያይበት አይሻልም..??🤪🤪

https://vm.tiktok.com/ZMY31XJuo/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

🤪🤪

https://vm.tiktok.com/ZMYc6TKbs/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

"ለኃጢአቴ አንዴ ከተከፈለልኝ ለምን እጠየቃለው..??"😬😬

https://vm.tiktok.com/ZMYvPtvtH/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ላይቭ ነን

https://vm.tiktok.com/ZMY78rL8k/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

የኢየሱስ ጸሎት ስለ አንድነት
እና የፕሮቴስታንት ክፍፍል


https://vm.tiktok.com/ZMYW9mWBc/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ንሕነሰ ንሰብክ ክርስቶስሃ ዘተንሥአ እምዉታን

እኛስ ከሙታን የተነሳውን ክርስቶስን እንሰብካለን

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

1ኛ ቆሮንቶስ 15
3፤ መጽሐፍ እንደሚል፡ ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥
4፤ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል፡ በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥


5፤ ለኬፋም ታየ በኋላም ለአሥራ ሁለቱ፤
6፤ ከዚያም በኋላ ከአምስት መቶ ለሚበዙ ወንድሞች በአንድ ጊዜ ታየ፤ ከእነርሱም የሚበዙቱ እስከ አሁን አሉ አንዳንዶች ግን አንቀላፍተዋል፤
7፤ ከዚያም በኋላ ለያዕቆብ ኋላም ለሐዋርያት ሁሉ ታየ፤
8፤ ከሁሉም በኋላ እንደ ጭንጋፍ ለምሆን ለእኔ ደግሞ ታየኝ።

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ንዜኑ ሞተከ እግዚኦ

(ጌታ ሆይ ሞትህን እንናገራለን)

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ገብተናል🤦‍♂️🤦‍♂️


https://vm.tiktok.com/ZMYp3gpmU/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ዛሬ ማታ 3:30 ላይቭ.. "ቅድስት ሥላሴ"

https://vm.tiktok.com/ZMYptqsC7/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ላይቭ🤪🤪

https://vm.tiktok.com/ZMYg7CsCV/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

😊😊እኚህ አባት እንደው.. መቼስ እግዚአብሔር ይመስገን.. እርሱ ያበርታቸው

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ሮሜ 8 34 በሌሎች ቋንቋዎች..??😬😬

https://vm.tiktok.com/ZMYbjnydK/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

2 ማስረጃዎች(ክፍል 1)

https://vm.tiktok.com/ZMYqLPdQL/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

“አብ የበላይ አስተዳዳሪ”
አ.መ.ት

https://vm.tiktok.com/ZMY4r6QUn/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

https://vm.tiktok.com/ZMYcVf91A/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

የኢየሱስ መካከለኛነት
እና የቅዱሳን አማላጅነት


https://vm.tiktok.com/ZMYv71suo/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

"እምነት ብቻ"
ጴንጤ vs ማርቲን ሉተር


https://vm.tiktok.com/ZMYvJbhGL/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ሮሜ 8 34 እና የፕሮቴስታንቱ አለመስማማት

https://vm.tiktok.com/ZMY7RSY9n/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

አይ ምግብ😁😁
አይ ኢየሱስ😊😊

ምግብ ሲርበን በጣም እንናፍቀዋለን እንወደዋለንም.. አንዳንዴማ ከምግብ ፍቅር የተነሳ በጾም ወደ እግዚአብሔር ከመቅረብ ይልቅ የሥጋን ምኞት እየፈጸምን ከጠዋት ጀምሮ እንበላለን..

ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ግን ጋይስ..?? ልክ ስንጠግብ ምናልባትም እንደው ምግብን ማየት ራሱ ሊደብረን ይችላል..



ጌታ ኢየሱስ ግን በቃኝ የማይባል የሕይወት ምግብ ነው.. በበላነው ቁጥር ጭራሽ የሚፈቀር ነው..

ጌታ ፍቅሩን በሁላችን ልብ ያፍስስ

@Apostolic_Answers

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

1ኛ ቆሮንቶስ 15
19፤ በዚች ሕይወት ብቻ ክርስቶስን ተስፋ ያደረግን ከሆነ፥ ከሰው ሁሉ ይልቅ ምስኪኖች ነን።

🤔🤔 እስክንሞት ካለችው ከዚች ሕይወት ውጪ ታድያ ሌላ ምን ተስፋ አለ..??


20፤ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት(የመጀመሪያ) ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።

😊🤗 ኦው ጌታችን ሞቶ አልቀረም ተነስቷል ስለዛ እኛም እንነሳለን.. ስለዚህም ክርስቶስን ተስፋ የምናደርገው በሚመጣውም ሕይወት ነው..

#ኢየሱስ.. ትንሳኤው ትንሳኤያችን ነው

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ጲላጦስ፣ በርባን፣ እኛ እና #ጌታችን_ኢየሱስ

ይህ የይሁዳ ክፍል ገዢ የሚሆን በሮም ንጉስ(ቄሳር) ሥር የሚሰራ ምድራዊ ፈራጅ ጲላጦስ የክብር ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስን በፊቱ ቆሞ ባየው ጊዜ ዝምታው እጅጉን አስደንቆታል.. በዛ ላይ ደግሞ ምንም እንከን አላገኘበትም ነበር.. ይልቁንም አይሁዳውያን በቅናት ተነሳስተው እንዳመጡትም ተረድቷል..

ጌታ የገሊላ ገዢ ወደሆነው ወደ ሄሮድስም ቢሄድ ምንም እንከን አልተገኘበትም..

ከአሕዛብ ወገን የምትሆነው የጲላጦስ ሚስትም በህልም ስለ ክርስቶስ እጅግ መከራ ስትቀበል እንደነበርና ይህንን ጻድቅ ሰው እንዳይፈርድበት ወደ ገዢው ላከችበት..

ጲላጦስ ጌታን ሊፈታው ወድዷል.. ስለዚህም አንድ ሃሳብ አቀረበ.. በፋሲካ በዓል አንድ ወንጀለኛ ይፈታላቸው ነበርና ክርስቶስን ከአንድ እጅጉን ከታወቀ ነፍሰ ገዳይ ዘራፊ ወንበዴ ጋር አቅርቦ ማንን ልፍታላችሁ..?? አላቸው.. ምናልባትም የበርባንን ጨካኝነት ከማወቃቸው አንጻር እሱን ላለማስፈታት ሲሉ እንኳን "ክርስቶስን ልቀቀው" እንዲሉት በማሰብ ነበር..

እነርሱ ግን በካህናት አለቆች ተመክረው ያንን ከተማን ያወከውን ሰው በርባንን ፍታልን ሲሉ ለሁሉ እረኛ ሆኖ የሚያረጋጋውን ኢየሱስን ስቀለው አሉት..

ያንን የሰውን ምግብ የሚዘርፈውን ዓይን ያጠፋውን ሰው የገደለውን ፍታልን አሉት.. ሙታንን ያስነሳውን ቢርባቸው ምግብን አበርክቶ ያበላቸውን ቢታወሩ አይናቸውን ያበራላቸውን ዲዳ ቢሆኑ መስማትም ቢሳናቸው የፈወሳቸውን ጌታን ግን ስቀለው አሉት..

አሁንም ድረስ ግን ጲላጦስ ገርፎ ብቻ ሊለቀው ፈልጎ ነበር.. የካህናት አለቆች ግን ይህንን የጲላጦስን ሁኔታ በተረዱ ጊዜ "ይህንስ ብትፈታው #የቄሣር_ወዳጅ_አይደለህም፤ ራሱን ንጉሥ የሚያደርግ ሁሉ የቄሣር ተቃዋሚ ነው፡ እያሉ ጮኹ።"

Reflection
#ሦስት_ነጥቦች
1⃣ በርባን እኛን ሁላችንን ይወክላል.. በበደላችን በሞት የታሰርን ስንሆን ነጻ የወጣነው በክርስቶስ ሞት ነውና..

2⃣ ሕዝቡ ሁሉ ክርስቶስን ስቀለው በርባንን ፍታው አሉ.. አሁን ላይም ክርስቲያኖች ስለ ሥጋ ሲያስቡ የሥጋንም ፈቃድ ሲፈጽሙ በርባንን ይፈቱታል ክርስቶስን ይሰቅሉታል.. #በጽድቅ_ጎዳና_የሚመላለሱ እነርሱ ግን የመንፈስን ፈቃድ እየፈጸሙ #በርባንን_ሰቅለው_ክርስቶስን_ያዙ.. ስለዚህም በርባናዊነትን አስወግደን ክርስቶሳዊነትን ሁሌም እንላበስ

3⃣ ጲላጦስ በስተመጨረሻውም ቢሆን "የቄሳር ወዳጅ" አይደለም ላለመባል ሲል ክርስቶስ ኢየሱስን አሳልፎ ሰጠ.. አሁንም ሰነፎችና ደካሞች ሌላን ሰውን ለማስደሰትና ወዳጆች ለመባል ሲሉ ከክርስቶስ ኢየሱስ ፊታቸውን አዞሩ.. ሰዎችንም ላለማስከፋት ስለ ክርስቶስ ከማውራት ወደኋላ አፈገፈጉ..


@Apostolic_Answers

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

https://youtu.be/Efqznb2TNqM

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ከአንድ ሰው ጋር እያወራሁ ነበር.. እና ሁሉም ነገር እኮ መልካም ነበር..

ግን መሃል ላይ..

"ተሃድሶዎች መስቀል ያለበት ነጠላ ይለብሳሉ ምንድን ነው ልዩነታችን ታድያ" አለችኝ😭😭 ኡፍፍ ሃዘን ላይ ተቀምጫለሁ አሁን

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

"እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ" ወይስ "እንደሚማለድ"..??😬😬

https://vm.tiktok.com/ZMYpg926b/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

https://vm.tiktok.com/ZMYgMadHm/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ላይቭ ነን

https://vm.tiktok.com/ZMYbrVrUP/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

+ሰውን መውደድና እግዚአብሔርን መፍራት +

ሰውን መውደድም ይህ ነው፡ በለመኑን ጊዜ ቸል ሳንል ካለን የተቻለንን ሁሉ እናደርግላቸው ዘንድ ነው፣ ሲቸገሩም ከእነርሱ ጋር እንቸገር ዘንድ ነው፣ ሲያዝኑም ከእነርሱ ጋር እንድናዝን ፣ እኛን ሲበድሉም ቂም እንዳንይዝባቸው ነው ። ፍጹም ሰውን መውደድም በእውነቱ ይህ ነው፤ ጌታችን “ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትሹትን እናንተም እንዲሁ አድርጉላቸው እናንተ የምትጠሉትን ለጓደኛችሁ አታድርጉ ” እንዳለ ማቴ 7፡12
እግዚአብሔርን መፍራትም ይህ ነው ፡ ሰይጣን ከኃጢአት ተግባራት ባሳሰበን ጊዜ እነሆ እግዚአብሔር ይመለከተናል ካልን ነው ይህን ብለንም ማድረግ እየቻልን ከተውነው በእኛ ላይ ያለ እርሱን መፍራት ይህ ነው ። ዝሙት እንደማዕበል በእኛ ላይ ቢነሣ፣ ቁጣ በአንደበታችን እንደእሳት ቢንቦገቦግ በልባችን እንደመርዝ ቢሆን በጠላቶቻችን ላይም ማድረግ እየቻልን ከተውናቸው ስለ እግዚአብሔር ብለንም መልካምን ካደረግንላቸው በእውነትም እርሱን መፍራት በእኛ ላይ አለ።  የዚህን ዓለም ደስታ ባገኘን ጊዜ እንዳያሰጥመን ከሸሸን፣ የሚጣፍጥ መጠጥ ባገኘን ጊዜም እንዳያሰክረን ከተውነው፣ ኃጢአትን ሲሠሩ በተመለከትናቸው ጊዜ ከዘመዶቻችን ከወዳጆቻችን ከተለየን እርሱን መፍራት ይህ ነው።

...ሃይማኖት፣ ፍቅር ፍርሃት ያለው ሰው በፈሳሽ ውኃ ዳር እንደተተከለች፣ ፍሬዋንም በየጊዜው እንደምትሰጥ ፣ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል መዝ 1፡3
በፈሳሽ  ውኃ ዳር የበቀለች የተባለችው ሃይማኖተኛ ሰው ነው ይህን ዛፍ የሚያጠጣ ውኃም ሃይማኖት ነው። የዛፉን ሁለንተና የሚጋርደው የማይረግፈው ቅጠልም ለሚለብሱት ከእርቃናቸው የሚሰውራቸው እግዚአብሔርን መፍራት ነው ከዚህ ዛፍ የሚገኘው ፍሬም እግዚአብሔርንና ሰውን መውደድ ነው። የዚህን ዛፍ ፍሬ እግዚአብሔር ከበረድ ከወፍ ይጠብቅ ፣ ቅጠሉንም ከውርጭ ከሙቀት ይጠብቅ ፣ ዛፉንም ከሚቆርጥ ከእሳት የጠብቅ ።
ከሆዱ የሕይወት ውኃ ምንጭ የሚፈልቅበትም ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በውስጡ የበቀለው ዛፍም አዳም ነው፣ የለመለመው ቅጠሉም ኦሪታውያን ናቸው፣ ያማረ ፍሬውም ወንጌላውያኑ ናቸው። ከአብ ዘንድ ለተገኘ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ለመነጨ ለዚህ ውኃ ለክርስቶስ ምስጋና ይገባል ። ዓለምን ሁሉ ለፈጠረ ለእርሱም ከአባቱ፣ ከመንፈስ ቅዱስም ጋር ምስጋና ይግባው። አሜን

  ርቱዐ ሃይማኖት ንባብ ዘኒቆዲሞስ ላይ የተወሰደ

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ኢየሱስ ምንም ተአምር ማድረግ አልቻለም..??

ማርቆስ 6:5

https://vm.tiktok.com/ZMYV6hQxM/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

እመቤታችን የአምላክ እናት.. እንዴት..??

https://vm.tiktok.com/ZMYXGnnfP/

Читать полностью…
Subscribe to a channel