apostolic_answers | Unsorted

Telegram-канал apostolic_answers - ሐዋርያዊ መልሶች

34175

በክርስትና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ሐዋርያዊ መልሶችን ለማቅረብ የምንሞክርበት ቻናል.. YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1

Subscribe to a channel

ሐዋርያዊ መልሶች

የማታው ሙሉ ውይይት

https://youtu.be/CcFBOMk2Ack

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ላይቭ ነን

https://vm.tiktok.com/ZMFgy613d/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ማኅበሩ በሕይወት መኖሩ መልካም ነው😁 በዚህ ዓይነት እነ ጴጥሮስም ተመልሰው ቢመጡ የሚቀበሏቸው አይመስለኝም አንዳንዶቹ

https://vm.tiktok.com/ZMFbTfFNN

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

#ማጣቀሻዎች

፩. The sacrament of thr incarnation of our lord chapter 7፡63
፪. St. Ambrose theological and dogmatic works page 217
፫. አቡሊናርዮስ (አቡርዮስ) የሎዶቂያ ጳጳስ የነበረ ሰው ሲሆን የቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ጓደኛ የነበረ እና ስለ ነቂያው የእምነት ድንጋጌ አጥብቆ የተጋደለ ሰውም ነበር ቅዱስ ጄሮምም ከእርሱ ተምሮ እንደነበር ይነገራል {F.r tadros y.malaty apanaromic view of patristics in the six centuries page 154} ቢሆንም የክርስቶስ ፍፁም የሰውን ነፍስ አልነሳም የሚል እንግዳን ትምህርት በቤተክርስቲያን ስላመጣ በሁለተኛው ዓለም አቀፍ ጉባኤ {Universal council} በቁስጥንጥንያ ትምህርቶቹም እርሱም ተወግዟል።
፬. The sacrament of thr incarnation
of our lord chapter 7፡63
፭. የአበው ጽሑፎች በዙውን ጊዜ ለሕዝብ የሚሰጡ ትምህርቶች {Oration,lecture,sermon} ናቸው በኋላ ነው ወደ ጽሑፍ የሚገለበጡት
፮. Life of st. Ambrose 18
፯. ይህ ምንፍቅና አርዮስ ዘመም {Neo arianism} ልንለው እንችላለን የክርስቶስን ከአብ ጋር መተካከል ቢያምኑም ነገርግን ለእርሱ ይገዛል ብለው ያምናሉ {F.r tadros y.malaty apanaromic view of patristics in the six centuries page 201}
፰. The sacrament of thr incarnation of our lord chapter 1፡3
፱. ብናጥስ{ኖቫትያን} የሮም ቤተክርስቲያን ቄስ የነበረ ሲሆን ከሃይማኖት አደጠው ለተመለሱ የሚደረገውን የንስሀ ጥምቀት {Re baptism} የተቃወመ ሲሆን በወቅቱ በነበሩት በቅዱስ ቆጵርያኖስ በቅዱስ ዲዮናስዮስ ዘእስክንድርያ በቅዱስ ዲዮናስዮስ ሮም ምላሽ የተሰጠው ቢሆንም ባለመመለሱ በሮም በተደረገ አከባቢያዊ ጉባኤ {Local council} ትምህርቱም እርሱም ተወግዘዋል።{የታኅሣሥ ፲፱{19} ስንክሳር}
ዶናተስም የዚህ ምንፍቅና አቀንቃኝ ነበር
፲.The sacrament of thr incarnation of our lord chapter 2፡13

... ይቀጥላል

@orthodoxdigitallibrary

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

የትኛውን የመጽሐፍ ቅዱስ እትም ልጠቀም..??

https://vm.tiktok.com/ZMFqTPFB1/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ላይቭ ነን


https://vm.tiktok.com/ZMFqNaAMk/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

የማርያም ሃሳብ እንደ እግዚአብሔር ሃሳብ..??

https://vm.tiktok.com/ZMFV4hhWv/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ሙስሊም vs ክርስቲያን

ገብታችሁ እዩ እና ደግሞ ሰብስክራይብ አድርጉዋቸው


https://youtu.be/XtL1qL-DRcI

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

አባታችን ይህንን ቀጥታ መናገራቸው ደስ ብሎኛል


https://vm.tiktok.com/ZMFXpGF9a/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

🤣🤣🤣🤣🤣ኧረ ጋይስ ባየሁት ቁጥር አለመሳቅ አልቻልኩም ኡፍ..


"ደግሞ ስሙን ዝቆ እንዴት እንደወሰደው"

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

"ማንም አይበለኝ"🤭🤭


https://vm.tiktok.com/ZMFxjxkcw/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

የመጨረሻው ነቢይ ነኝ ብሎ መነሳት በራሱ ነቢይ አያደርግም

https://vm.tiktok.com/ZMF9cMyed/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

Live ነን

https://vm.tiktok.com/ZMF9AjMmM/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

የማያምኑትን እንደሚያምኑ ማስመሰል

https://vm.tiktok.com/ZMFHTngku/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ጾመ ነብያት በያዝነውሳምንት ይገባል ጾሙን በኦርቶዶክሳዊ የጾም ስርዓት ማሳለፍ ይኖርብናል ማለትም በጸሎት በንስሀ በንባብ  ማሳለፍ ይጠበቅብናል።

ለዚህ ጾም ብናነባቸው ብዬ የምጋብዘው መጽሐፍት
ስለ ጌታችን ቅድስት ልደቱ እና ስለ ነገረ-ክርስቶስ የሚናገሩ የአበው መጽሐፍትን
፩ የቅዱስ አትናቴዎስን On the incarnation of the word
፪ የቅዱስ ኤፍሬምን On our lord
፫ የቅዱስ ኤፍሬምን Hymn on the nativity
፬ የቅዱስ አምብሮስን The sacrament of the incarnation of our lord
፭  የቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያን Scholia on incarnation of the only begotten
፮  የቀሲስ ታድሮስን Joyful songs of the glorious nativity let Us praise with the angels by st. jacob of serugh

ሌሎች የአበው ሥራዎች
፯ የቅዱስ ሄሬኔዎስን On the apostolic preaching
፰የቅዱስ ቆጵርያኖስን On the unity of the church (treatise1)
፱ የቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያን On the holyspirit
፲ የቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናንዙን On God and christ the five theological orations
፲፩ የቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስን Catechetical discourse
፲፪ የቅዱስ ኤፍሬምን Hymns on the unleavened bread
አምላከ አበው አንብበን ለመጠቀም ያብቃን!

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ሃይማኖታዊ ፕሮፓጋንዳ

https://vm.tiktok.com/ZMFgWdyRr/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ጣዖት አምላኪው ማን..??🤔🤔


https://vm.tiktok.com/ZMFgAn3HA/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ነገ ውይይት አለን🤪🤪

https://vm.tiktok.com/ZMFbvauAf/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

የመጽሐፍ ርዕሰ = በእንተ ሚስጢረ ሥጋዌሁ ለእግዚእነ {The sacrament of the incarnation of our lord}
ጸሐፊ= ቅዱስ አምብሮስ ዘሚላን
የተጻፈበት ጊዜ = ፫፻፹፩{፫፹፪}{381{382}} ዓ/ም
ይዘት = ነገረ ክርስቶስ

#መግቢያ

፩.፩ የመጽሐፉ ስያሜ
የመጽሐፉ ጸሐፊ ቅዱስ አምብሮስ "Mystery of our lord's incarnation"{De incarnationis dominicae sacramento} ብሎ ሲጠራው [፩]
የቅዱሱን ታሪክ የጻፈው ጳውሊኖስ እና ቄሳዴሮስ "The incarnation of our lord" ሲሉት ሌሎች ደግሞ "Against apollinarsts" {መድፍነ አቡሊናርዮሳውያን} ይሉታል [፪] እንዲህም ያሉት መጽሐፉ ለአቡሊናርዮስን [፫] ምንፍቅና ምላሽ ስለሰጠ ይሆናል።

፩.፪ ምክንያተ ጽሑፍ
መጽሐፉ ከOn the faith {De fide} On the Holyspirit {De Spiritusancto} በኋላ ሦሥተኛ የዶግማ ሥራው ነው {ስለ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ሃይማኖት ያብራራበት} መጽሐፍ ነው።

"ነገርግን ምንላርግ? በየቀኑ አዳዲስ ጥያቄዎች ይመጣሉ... ለተቃውሞ ገደብ {ልክ} ከሌለው ለምላሽስ እንዴት ገደብ {ልክ} ሊኖረው ይችላል?" [፬] በማለት ሊቁ ይህን መጽሐፍ እንዲያዘጋጅ ያደረገው አምስት ጥራዝ ባለው በOn the faith{ De fide}መጽሐፍ ምላሽ የሰጣቸው የመድኅን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስን ፍፁም አምላክነት ለሚክዱት ለአርዮስ ተከታዮች የማያባራ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት እንዲሁም ምእመናነ ክርስቶስን በእምነት ለማፅናት ነው።

አንድም ታሪኩን ያዘጋጀው ጳውሊኖስ ስለ መጾሐፉ መዘጋጀት ምክንያት የንጉሥ ግራትያን ዘቦች {እልፍኝ ከልካይ} የሆኑ ሁለት አርዮሳውያን ስለ ጌታችን ሥጋዌ ጥያቅ ጠየቁ በበነገታውም በቤተክርስቲያን ተገኝተው ቅዱሱ ምላሽ እንዲሰጣቸው እና በትምህርቱ ለመሳተፍ ቃል ገብተው ስለ ነበር ለእነርሱ ምላሽ ለመስጠት መጽሐፉ እንደተጻፈ ይናገራል።
ነገርግን ሊቁ ቃሉን አክብሮ በሚስጢረ ሥጋዌ ላይ ትምህርት ሰጥቶ በመጽሐፍ መልክ ቢጻፍም [፭] አርዮሳውያኑ ግን ቃላቸውን ሽረው በትምህርቱም ሆነ የጠየቁትን ጥያቄ ምላሽ ለመስማት አልተገኙም[፮] ነበር በዘመኑ አርዮሳውያን በእነ ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ላይ እንዳደረጉት ሁሉ በእርሱም ላይ መከራዎችን አድርሰውበታል።
የተለያዩ የስም ማጥፋት ወሬዎችንም በእርሱ ላይ ይነዙ ነበር።

፩.፫ አጠቃላይ የመጽሐፉ ባህርይ
መጽሐፉ የሚያጠነጥነው በነገረ ክርሰቶስ ለተነሱ ምንፍቅናዎች ምላሽ መስጠት ላይ ነው።
መልስ ከተሰጣቸው የምንፍቅና አይነቶች ውስጥ አርዮሳዊነት  እና አቡሊናርዮሳዊነት ሰፊውን ቦታ ሲወስዱ መንፈቀ{ተረፈ} አርዮሳዊነት[፯] አውጣኪያዊነት እና ሌሎችንም መጥቀስ ይቻላል።

በቅዱሱ ዘመን አርዮሳዊነት እና መንፈቀ{ተረፈ} አርዮሳዊነት ያየለበት እና ቤተክርስቲያንን የፈተነበት ስለነበር አብዛኞቹ የቅዱሱ የዶግማ ጽሑፎቹ ለእነርሱ ምላሽ የሚሰጡ ናቸው።
በመጽሐፉ ውስጥ የተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች እግረ መንገዳቸውን አብረው ተተርጉመዋል።
የቅዱሱ የአመላለስ ዘዴም በመጀመሪያ የመናፍቃኑን ሀሳብ ካነሳ በኋላ ምላሹን ከመጽሐፍ ቅዱስ በማምጣት በአመክንዮ አስደግፎ ማስቀመጥ ነው።

ሊቁ የግሪክ ቋንቋ የተማረ ላቲናዊ ቢሆንም በዚህ መጽሐፍ በግሪክ ቃላት ያሉ የነገረ መለኮት መግለጫ ቃላትን {Theological terminologies} ያብራራል ይተነትናል።

፪.የመጽሐፉ የውስጥ ክፍል በጥቂቱ ሲተነተን
መጽሐፉ አስር ምዕራፍ ያለው ሲሆን የእያንዳንዱን ምዕራፍ ሀሳብ በስሱ ለማየት እንሞክራለን።

                      ምዕራፍ ፩
ይህን የመጽሐፉን ክፍል መግቢያ {introduction} ማለት ይቻላል።
በዚህ ክፍል ቅዱሱ የአቤል እና የቃየንን መሥዋዕት መሠዋት የሚናገረውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ኅብረ አምሳላዊ ትርጓሜን ይተረጉማል።
የቃየንንም መሥዋዕት ከመናፍቃን ጋር ያገናኘዋል የቃየን መሥዋዕት እግዚአብሔርን አላስደሰተውምና ነው ይህንንም ሊቁ እንዲህ ያብራራዋል "ቃየን መሥዋዕቱ እግዚአብሔርን እንዳላስደሰተ አወቀ እግዚአብሔርም “መልካም ብታደርግ ፊትህ የሚበራ አይደለምን? መልካም ባታደርግ ግን ኃጢአት በደጅ ታደባለች — ዘፍጥረት 4፥7 አለው ግን የቱ ጋር ነው ወንጀሉ? ጥፋቱ የቱ ነው? በመሥዋዕቱ አይደለም ነገርግን የመሥዋዕቱ መባእ የቀረበበት የእዕምሮ ሁናቴ ነው።" ይላል [፰]

ማለትም እግዚአብሔር መሥዋዕቱን ያልተቀበለለት መሥዋዕቱን ንቆት አልነበረም ነገርግን መሥዋዕቱ የቀረበበትን መንገድ ነው ማለቱ ነው።
የቃየን መሥዋዕት በእግዚአብሔር ፊት ሞገሥን እንዳላገኘ እንዳላስደሰተ ከቤተክርስቲያን ኅብረት የተለዩ የመናፍቃንም ሃይማኖት እግዚአብሔርን አያስደስተውምና።
የመናፍቃን አገልግሎት እምነት በቤተክርስቲያን ውስጥ አይደለምና ነው።

                         ምዕራፍ ፪
በዚህ ክፍል እግዚአብሔር ለቃየን የተናገረው የግሳጼ ቃል ማለትም {“መልካም ብታደርግ ፊትህ የሚበራ አይደለምን? መልካም ባታደርግ ግን ኃጢአት በደጅ ታደባለች
  — ዘፍጥረት 4፥7} አስተምህሮአቸውን ከተለያዩ የፍልስፍና ትውፊቶች ለቃረሙት በግብር ቃየንን ለመሰሉት ለአውናምዮሳውያን {መንፈቀ{ተረፈ}አርዮሳውያን} ለሰባልዮሳውያን፣ለጸረ-መንፈስቅዱስ{Pneumatomachi {ለመቅደንዮሳውያን}}፣የክርስቶስን አካል ቤተክርስቲያንን ለከፈሉ ለብናጥስ{ኖቫትያን} እና ዶናተስ [፱] እንዲሁም ለአቡሊናርዮሳውያን እና መሰል መናፍቃን እንደሚገባ ይናገራል።

መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን ፫፡፬{3፡4}ን ዋቢ በማድረግም  እንዲህ ይላል "ስለዚህ ማንም ከዘላለማዊ ንጉሥ መኖሪያ ከእናት ቤተክርስቲያን እቅፍ እንዳይለየን እንጠንቀቅ ልክ በመኃልየ መሓልይ እንዳለችው ነፍስ"[፲]

                       ምዕራፍ ፫
በዚህ ክፍል ላይ የዮሐንስ ወንጌል ፩፡፩{1፡1}ን የሚያብራራበት {የሚተረጉምበት} ክፍል ነው።
ወንጌላዊው እንደ አሳ አጥማጅነት ሳይሆን እንደ ሰው አጥማጅነት {ሐዋርያት አሳ ማጥመድ ትተው ሰው ያጠምዱ{ነፍሳትን ወደ ክርስቶስ ያቀርቡ ዘንድ}በጌታ እንደተሾሙ ልብ ይላል} በመንፈስቅዱስ ተቃኝቶ መናገሩን ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል መናፍቃን የልብ ጆሯቸውን ዘግተው እንደሚሰሙት እና ተጨማሪ ጉዳዮችን ይዘረዝራል።

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

👉ላይቭ ነን
ከመጋቤ ብሉይ አይመረ ጋር

https://vm.tiktok.com/ZMFqC6N8L/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ሼር ሼር ሼር.. በቲክቶክ በቴሌግራም ትላለህ😁😁

https://vm.tiktok.com/ZMFqRyW89/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ከተባራሪ ጥቅሶች በዘለለ ሙሉ መጽሐፉን ያለማንበብ ችግር

https://vm.tiktok.com/ZMF4gKYTg/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ላይቭ ነን አሉ🤪🤪

https://vm.tiktok.com/ZMF4Sb9Wy/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

https://vm.tiktok.com/ZMFQpm4yj/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ይሄ ጥሩ መሻሻል አይመስላችሁም..?? ደስ ይላል


https://vm.tiktok.com/ZMFQNhCcT/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

በቃ ከከቲክቶክ መሰናበቴ ነው☹️☹️😁😁

"አንተን ከዚህ ቲክቶክ ውስጥ እልም አድርጌ ካላጠፋውህ እኔ አይደለሁም"
👉ፈሪ ጌታ ጽጌ ሥጦታው

@Apostolic_Answers

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

መሃመድ የነቢያት መደምደሚያ..??

https://vm.tiktok.com/ZMF9vYkCo/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ዛሬ ማታ 3:30 ላይ እዚሁ የቴሌግራም ቻናል ላይ እስቲ #ላይቭ እንግባ.. በቃ 3:30 ላይ schedule ላድርግ😊

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

እንዲህም ደግሞ አለ😁😁

https://vm.tiktok.com/ZMFHPbp2L/

Читать полностью…

ሐዋርያዊ መልሶች

ይሄንን screenshot ባየሁ ቁጥር ፈገግ አለማለት አልቻልኩም😁😁

Читать полностью…
Subscribe to a channel