በክርስትና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ሐዋርያዊ መልሶችን ለማቅረብ የምንሞክርበት ቻናል.. YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1
የመሢሁን መምጣት ይህም የአጋንንት መንግስት ፈርሶ የጌታ መንግስት የመምጣቱን መልካም ዜና እንደ መስማት የሚያስደስት ምን አለ..?? ነቢያት ሁሉ ይህንን ይጠብቁ ነበር.. የጌታን መወለድ..
ይህንን መልካም ዜና ደግሞ የነገረን ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላከው ቅዱስ ገብርኤል ነበር.. የምር ቅዱስ ገብርኤል የጌታውን ልደት ማብሰሩ ለእርሱ ክብሩ ነው.. ይህንን የምስራች ይዞልን የመጣውን ገብርኤልን አለመውደድ አለማፍቀር አንችልም..
በቅዱስ ገብርኤል በኩል የልጅህ የኢየሱስን የመምጣት ዜና የነገርከን እግዚአብሔር ሆይ ለአንተም ለልጅህም ለመንፈስ ቅዱስም ምስጋና ይገባል.. ቃልህን ለሚጠብቀው ለገናናው መልአክህም ምስጋና ይገባል..
መልአኩ ዛሬም በሕይወታችን በኑሮዋችን ውስጥ የጌታን መምጣት የሚያበስረን ይሁንልን.. በምልጃው አይለየን
@Apostolic_Answers
ጌታ ኢየሱስ.. የኢየሱስ እናት ድንግል ማርያም.. ቅዱስ ዮሴፍ🤗🤗
https://vm.tiktok.com/ZMF7sQDUT/
የምር ለነዚህ ሰዎች አይደለም ለአባቶች ለእኛ ራሱ መልስ የተገቡ አይደሉም
https://vm.tiktok.com/ZMFWcHtth/
ዛሬ ማታ 3:00.. ኢየሱስ አምላክ ነው.. ለሙስሊም ወንድም እህቶቻችሁ ሼር አድርጉላቸው
https://vm.tiktok.com/ZMFWnCHL8/
ድንገት ላይቭ የምንገባው ነገርስ😬😬
https://vm.tiktok.com/ZMFtQ7L4h/
እንደተለመደው ዛሬም ቪዲዮ ስለቅ መሸብኝ.. እስቲ ሼር ቅብርጥሴ አድርጉት ሰው ጋር ሳይደርስ አይቅር ያው ባይጠቅምም😁😁
https://vm.tiktok.com/ZMFtLJ4TE/
ፓስተሮችን ለመታደግ ሲባል የሚሰሩ ስህተቶች አሳዛኝ ናቸው
https://vm.tiktok.com/ZMFGYt7mv/
ታቦት የክርስቶስ ስጋ እና ደም መሰዊያ ለመሆኑ ፤ በብሉይ ኪዳኑ ታቦት ላይ መሠረትነት ያለው ቢሆንም በአገልግሎት ይለያያሉ ብላ ቤተክርስትያን ለማመኗ የ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌን article መመልከት በቂ ነው
Читать полностью…መጽሐፍት communityውን አይቀድሙም
https://vm.tiktok.com/ZMFcQ5fvR/
የኢየሱስ ሥጋ ከማርያም ሥጋ ጋር ተመሳሳይ ነው ላለማለት😬😬 ኡፍ🤦♂️🤦♂️
https://vm.tiktok.com/ZMFnev3Tc/
የማርያም ጥላቻ ኢየሱን እስከ መካድ
https://vm.tiktok.com/ZMFt96qS5/
በሰላም ነው ግን ሰሞኑን በየቦታው የሆነ ሰውን እያፈመስነው ያለነው..??😁😁
ኧረ በጌታ ለእንደዚህ አይነት ልጆች እኛው ሶሻል ሚዲያው ላይ መልስ እንስጣቸው ያን ያህል ቦታ መስጠት አያስፈልግም እንደው..
ያው ግን የኔ ሃሳብ ነው😬😬
@apostolic_answers
እስቲ ይሄንን ቪዲዮ ሼር ምናምን እንዳርግ ከመሸ ስለለቀቅነው ብዙም ሰው ጋር ላይደርስ ስለሚችል
https://vm.tiktok.com/ZMFs6toDE/
page 62
ውይይቱን ካያቹት ሜሎስ ደጋግሞ " ቤተክርስትያን ታቦት የብሉይ ኪዳኑ ራሱ እንጂ ብላ ምታምነው የሀዲስ ኪዳን አምልኮ የሚፈጸምበት መሠዊያ ነው አትልም " ለማለት ማስረጃ ሲያደርገው የነበረው መጽሀፍ ፤ actually እንደዚህ ይላል ።
ታድያ ይሄ ማለት ወይ መጽሀፉ እንዲህ እንደሚል እያወቀ ለሀሰት ማስረጃነት ተጠቅሞበታል ፤ ወይ ደግሞ ተገቢውን research አልሰራም ።