በክርስትና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ሐዋርያዊ መልሶችን ለማቅረብ የምንሞክርበት ቻናል.. YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1
ጨርሳችሁ አንብቡ በስመአብ.. እመቤቴን ስንት ሰው ባን እንዳደረግሁ.. ማርያም ማርያም የምትሉት “መናፍቅ” ይቃጣል ብላችሁ ነው..??🙄🙄
Читать полностью…ኧረ ፕሮቴስታንት አቃቢያነ እምነት ፍቱ😆😆
“ጊፍት የሚሰጡት ፕሮቴስታንቶችም አሉ እኔ በጣም ነው ሚገርመኝ” አላለም ሎል🤭🤭 በቃ ፕሮቴስታንቶች አትስጡኝ ያው እኔም እናንተም ውስጥ ውስጡን እንዋደዳለን ይታወቃል ግን እነዚህ ሰዎች እንዳይናደዱ አትስጡኝ ሎል
“ወንጌል እንዳይገለጥ እያደረገ ነው” ብሏል.. “ወንጌል” ሲል የፕሮቴስታንቶቹን ልዩ ወንጌል መሆኑ ነው.. አዎ በእውነተኛው የጌታ ወንጌል የፕሮቴስታንቶችን ልዩ ወንጌል እንዳይገለጥ አድርገን እየቀበርነው ነው..
ፍጥጥ ብዬ ነው ምነግርህ ሎል😁😁
ፐ አንድ ቀን እንዲ በነጭ ፏ ብለን ሰብሰብ ብለን አንድ ላይ እንቁረብ እስቲ😁😁 በእርግጥ ይሄ ፎቶ ለአእላፋት ያነሱኝ ነው😁😁
Читать полностью…በጣም እኮ ነው ሚያስገርሙት እነዚህ ሰዎች..
እና ደግሞ እስቲ ይህንን የአቡን አካውንት ፎሎ እያደረጋችሁ ምናምን
https://vm.tiktok.com/ZMkfE4Lxu/
🤣🤣 ባለፈው የአንዱን ፕቶቴስታንት በተንኮል የተሞሉ ስህተቶቹን ስናፈራርስበት “ስህተት ከሆነም ምናለ ቀስ ብሎ ቢናገር” እያሉ ጓደኞቹ የተናገሩት ነው ይሄ
አክሊል ጨካኝ ነው በጣም መጥፎ ሰው ነው እያሉ ነው😂😂
ትንሽ ያስቃል አባባላቸው የምር😁😁
እሰይ ተወለደ የዓለም መድኃኒት.. ዓለም በጨለማ በተዋጠ እና ግራ በተጋባንበት ጊዜ ጨለማን የሚገፍ ብርሃን ፈነጠቀ..
መልካም የጌታ ልደት ቀን ይሁንላችሁ
አንዳንድ ሰዎች ትክክለኛውን ኢንስታግራሜን እየጠየቁኝ ነው.. በእኛ ስም የከፈቱ ካሉ ችግር የለውም ብቻ መጥፎ ነገር አይልቀቁ እንጂ..
የእኛ ትክክለኛው ኢንስታግራም ግን ከታች ያለው ነው ምንም ፖስቼበት አላውቅም እስካሁን
https://www.instagram.com/apostolicanswers
👆👆
በነገራችን ላይ ጋይስ ሚዲያው ላይ ያለው መማማር ፍሬያማ እየሆነ ያለው በእናንተ ጸሎት እና በእግዚአብሔር ቸርነት ነውና እንደው በጌታ በጸሎታችሁ ሁሉ ሁሌም ስለዚህ ነገር አሳስቡ..
መልካም ቀን.. መሃል ላይ እከሰተላሁ እስቲ😁😁
3 ሰዓት ላይ አይገባለትም..?? ሎል
https://vm.tiktok.com/ZMkUGXwRf/
የአእላፋት ዝማሬ..??🤔🤔
ዌ..ል😁😁
https://vm.tiktok.com/ZMkUHCNPV/
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች.. የዩትዩብ አካውንታችን ከታች ያለው ነው እና እስቲ ሰዎች ጋር ምናምንም እንዲደርስ አድርጉ
apostolicanswers1" rel="nofollow">https://m.youtube.com/@apostolicanswers1
የዩትዩብ አካውንታችንን ቀጥታ ከቲክቶክ ላይ ሄዶ ሰብስክራይብ ለማድረግ sign in አድርጉ እያለ ስለሚያስቸግር ቀጥታ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ቤተሰብ ሁኑን እዛ ላይም
ፕሮቴስታንት ወንድም እህቶቻችንን እንጠይቃቸው አይደል..??😁😁
https://vm.tiktok.com/ZMkAmCKx5/
ጭራሽ እንዲህም ብለው ነበር🙄🙄 ኢክቲስ በቃ የፕሮቴስታንቱን እኔ አለሁ አንተ እኛ ቤት ውስጥ ቁጭ ብለው መንገድ የዘጉት ላይ ሂድባቸው😁😁
👇👇
/channel/Christo_kentrikos/11
—————-
እንደሚታወቀው ዓላማችን ሰዎች እምነታቸውን እንዲያውቁ እና በእግዚአብሔር ቤት ጸንተው እንዲኖሩ.. ብሎም ደግሞ ጌታን እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስን እንድናፈቅረውና ተስፋ እንድናደርገው ከዛ ቀጥሎ ደግሞ ሰዎችን ወደ ክርስትና ለማምጣት በፍቅር መማማር ነው..
እና ደግሞ በዚህም ጉዳይ እግዚአብሔር እጅጉን አብዝቶ እየረዳን ነው.. መልካም አሳቦቻችንን ሁሉ የሚያከናውንልን አምላካችንን እናመሰግነዋለን
ግን ደግሞ ምንድነው መሰላችሁ አንዳንዴ ከሥር ከሥር እያሉ በጣም የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት አስከባሪ መስለው ግን ደግሞ ሳያስቡት የቤተ ክርስቲያን ጠላት የሚሰራውን የሚሰሩ አንዳንዶች አሉ.. የክፋታቸው ክፋት እኛን ተሐድሶ እንደሆንን ለማስመሰል ይጥራሉ.. እሱ እንደማያዋጣ ሲያውቁ በግብጽ ቤተ ክርስቲያን ስም ሰዎችን ለማወክ ይሞክራሉ.. ጌታ ይርዳቸው.. ከስህተታቸው ቢመለሱ ለራሳቸው መልካም ነው..
መልካም አሳብ ያላችሁ ወንድም እህቶቼ ግን ከኔ ጉድለት ሲታይ ብዙ ችግር ሊኖርብኝ ስለሚችል እባካችሁን እንደው በጌታ ቀርባችሁ ንገሩኝ.. ፍቅራችሁን በእርሱ አያለሁና.. እና እንደምወዳችሁ ደግሞ ታውቃላችሁ 😁🤗
@Apostolic_Answers
ቅዳሴ ላይ ይሄንን ብዙዎቻችሁ ትሳሳታላችሁ.. ያውም በጥንቷም ቤተ ክርስቲያን ያለ ነገር
https://vm.tiktok.com/ZMk5GQr1D/
አንዱ ፕሮቴስታንት ምን አለ..?? ኢየሱስ ከሙታን እንደተነሳ ወዲያው አርጎ ነበር ከዛም ደግሞ ተመልሶ ከዛ ሐዋርያቱ እያዩት ደግሞ ከፍ ከፍ ብሎ አረገ ሲል ሰማሁት..
ሌላም አለ ስልህ.. እንደ አጠቃላይ የፕሮቴስታንቶቹ ኢየሱስ ስንቴ እንደሚመጣ ላሳያችሁ..??
1. ቃል ሥጋ ሲሆን በሥጋ መጣ
2. ወዲያው ከሙታን እንደተነሣ ወደ ላይ ደረስ መለስ ብሏል..
3. ከታላቁ መከራ በፊት መጥቶ እንነጠቃለን
4. ለ1000 ዓመት በምድር ላይ ለመንገስ ተመልሶ ይመጣል
5. በሁሉም ላይ ለመፍረድ በድጋሜ ይመጣል..
😁😁 እንደ ፕሮቴስታንት የቀለደ የለም የምር
@Apostolic_Answers
አይ አዳም ምን ስትል ነው እስቲ አሁን “ጥሎሽ” ምናምን የሚባል ሃሳብ የመጣልህ..?? አንተስ ደስ ይላል እሺ እግዜሩ ለጥሎሽ የሚሆነውን ወርቁን ሰጠህ ያው ልትመልስለት ብትሞክርም.. በእርግጥ እግዜሩም በመልከ ጼዴቅ በኩል ወርቁ ወደ ሃገሬ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጣ አድርጎ በጥበብ ሰዎች(ሰብአ ሰገል) በኩል ተቀበለ..
እሺ እኛስ ወርቁን ከየት አምጥተን እንስጥ ነው እኮ የጨነቀን እኛ😭😭
ያው ግን ከላይ ያለው ታሪክ ግን እውነት ይሁን ሃሰተኛ አፈታሪክ አላውቅም🫣🫣
@Apostolic_Answers
ፕሮቴስታንት(ሉተራንን ጨምሮ) ምን ያህል ከጥንቱ ክርስትና እንደራቀ ማሳየ - 1
https://vm.tiktok.com/ZMkfXSvUJ/
ዌል ዛሬ በበዓል ቀን አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ማለትም ቂሊንጦ ድረስ ሄጄ መጣሁ ከተማሪዎቹ ጋር ትንሽ ተማምረን ምናምን.. እና ደብሮኝ ነበር የሄድኩት በጣም ሩቅ ስለነበር.. ቂሊንጦ ነው አስቡት ከአዲስ አበባ ውጪ ማለት ነው😁😁 ግን ከሄድን በኋላ በጣም ጸዴ ነበር..
የትኛውም ከተማ ላይ ያላችሁ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤዎች ምናምን በቃ ከትንሽ ጊዜ በኋላ እንከሰታለን ስትፈልጉን😁😁
ባለፈው በ 16 ቀን ውስጥ 100 ሺህ ሰው ጨመርን ብለን ነበር..
እነሆ አሁን ደግሞ በ11 ቀን ውስጥ 100 ሺህ ጨመርን🤭🤭
“እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?”
[ሮሜ 8: 31]😁😁
ጌታ በቸርነቱ ብቻ ይጠቀምበት
What a great explanation
በጣም ደስ የሚል አገላለጽ አይደል..?? ጌታ ይመስገን
ትላንት ደግሞ አንድ ፕሮቴስታንት ወደ ቤተ ክርስቲያን እንደተጨመረ ነግሪያችሁ ነበር እና ግን አጠፋሁት ለልጁ ጥሩ ላይሆን ስለሚችል..
እና ግን ፎቶው ላይ ፊቱ ባይታይም ኮፕቲክ እንደሆነ ግን ያስታውቃል መሰል😁😁 እና ምን ልላችሁ ነው ያው እኔ ኢትዮጵያዊም ስለሆንኩ እናም በሌሎችም ምክንያቶች በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን እንድትጠመቁ ነው ምፈልገው.. እና የትላንቱም ልጅ በቃ እዛ በጣም ስለፈለገ እምቢ አለኝ😁😁
ግን ደግሞ እዛም መጠመቅ ምትፈልጉ ፕሮቴስታንቶች በጣም ደስ እያለኝ ይዠያችሁ እሄዳለሁ.. እናም የጥምቀታችሁ ቀን አብሪያችሁ ነኝ😁🤗
@Apostolic_Answers
ዛሬ ቅዳሴ ላይ ከተነበበው የቅዱስ ወንጌል ክፍል:
“ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር።”
[ዮሐንስ 1: 9]
ከቁጥር አንድ ጀምሮ ስለ “ቃል” ይናገራል እና ዓለማት የተፈጠሩበት ያ አካላዊ ቃል ወደ ዓለም እንደ መጣ ይናገራል.. “ሁሉ በእርሱ ሆነ” በማለት እግዚአብሔር ፍጥረትን ሁሉ በቃሉ(በልጁ) እንደ ፈጠረ ይናገራል..
እናም ይህ ዓለም ደግሞ በሃጢአት ምክንያት ጨለማ ውስጥ ገባ እጅግ ከባድ ጨለማ ውስጥ.. ይህ ጨለም ለሺህ ዓመታት የነገሠ ጨለማ ነው.. ብዙ ደጋግ አባቶቻችን ሁሉ በዚሁ ጨለማ ውስጥ ኖሩ.. እነርሱ ራሳቸው ይህንን ጨለማ መግለጥ የሚችሉ ብርሃን ሊሆኑ አልቻሉምና..
ከዛም በዘመን ፍጻሜ.. ጨለማ የማያሻንፈው ለሰው ሁሉ የሚያበራ እውነተኛ ታላቅ ብርሃን ተገለጠ.. እርሱም ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው.. ዓለም በልጁ ተፈጠረ.. ዓለም በልጁ ዳነ ከጨለማ ወጣ
መልካም የጌታ ቀን
@Apostolic_Answers