📱Android Apps| 💻Computer Softwares | 🔔Useful Info's በየጊዜው ይለቀቃል!!
⚠️ WARNING ⚠️
ስለ Chrome Cast እና ስለ TV Stick
ማወቅ ያሉባቹ ልዩነቶች
በሁለቱ መሀል ትልቅ የሆነ ልዩነት ነው ያለው
TV Stick
Full Operating System :- ኦፕሬቲግ ሲስተም አለው የምትፈልጓቸውን አፖች ከተለያዩ አማራጮች ላይ መጫን ትችላላቹ
Ram And Storage :-በተለያየ Size Ram እና Storage ይኖራቸዋል
Remote Control:-አለው በሪሞት ነው ነው የሚሰራው
Home Screen:-የምትጠቀሟቸውን አፖች ማየት እና መምረጥ ትችላላቹ
Gaming :-ብዙ ፕሮሰስ የማይፈልጉ ትናንሽ ጌሞችን መጫወት ያስችላቿል
Chrome Cast ወይም ሌሎች Casting Deviceኦች ግን ዋናው ስራቸው ከኮምፒውተራቹ ወይም ከስልካቹ ወደ ቲቪያቹ Mirror ለማድረግ ይጠቅማሉ
📱SMART TV ላይ እንዴት ነው አፖችን የምትጭኑት
❗️መጀመሪያ ማወቅ ያለባቹ ነገር ለስልክ የሚሆኑ አፖች በሙሉ ስማርት ቲቪዎች ላይ አይሰሩም።
📱ለSMART TV የሚሆኑ አፖችን እዚሁ ላይ ስለምለቅ እነሱን ቲቪያቹ ላይ መጫን ትችላላቹ።
📱አፖቹን ከዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ Download ካደረጋቹ በሁዋላ ወደ USB Flash ገልብጣቹ Install ማድረግ ነው
⤵️ሼር ማድረጋቹን አትርሱ
📱Magis TV
✅ለስማርት ቲቪ የሚሆን ሲሆን የተለያዩ የቲቪ ቻናሎችን እና ፊልሞችን ለማየት ይጠማቹዋል
❌ይሄ ቨርዥን ለስልክ ላይሆን ይችላል
⤵️⤵️
📱#Magis TV
📱ፊልሞችን እና የቴሌቭዥን ቻናሎችን ያሳያቿል
❌ምንም አይነት ማስታወቂያ የለውም
❌በሁሉም ስልኮች እና ስማርት ቲቪ ላይ ይሰራል
📱CRICFY
⚡️ሁሉንም የኳስ ቻናሎች የያዘ ሲሆን ያለምንም መቆራረጥ ይሰራል
❌ተጨማሪ Player አይፈልግም
❌ማስታወቂያ አያስቸግራቹም
ለስልክ ለስማርት ቲቪያቹ መሆን የሚችል አፕ ነው
የተለያዩ ጨዋታዎችን በፈለጋቹት ጥራት ማየት ያስችላቹዋል
Stremio For PC
ይሄ Software የሚጠቅማቹ በኮምፒውተራቹ የተለያዩ Movie & TV shows ለመመልከት ነው
ምንም ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም 👍
Spotify Premium Unlocked Spotify Connect;
Visual ads blocked;
Audio ads blocked;
Seeking enabled;
Unlimited shuffle;
Choose any song;
Repeats enabled;
Canvas enabled;
Canvas Sharing enabled;
Storyline enabled.
#ዋይፋይ ሀክ ለማድረግ ይጠቅማቹዋል WPS Option ክፍት የሆነ ከሆነ ብቻ ነው የሚያገናኝላቹ
በተጨማሪ እነዚህን ነገሮች መጠቀም ያስችላቹሀል
1. Check Nearby WiFi Networks.
2. Get Mac Address for WiFi Networks.
3. Generate Pin using Mac Address.
4. Test Pin on WiFi Network.
5. Show Saved Passwords[root].
6. Connect to WiFi Network with Pin
7. Different Pin Generator Algorithms.
📺29+ ETHIOPIA CHANNEL
600+ SPORT CHANNEL
እና የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን የያዘ ሲሆን በትንሽ ኮኔክሽን በስማርት ቲቪ እና በስልካችን አንድሮይድ ለሚጠቀሙ በሙሉ የሚሰራ ምርጥ አፕ ነው
⚠️ በሆነ ጊዜ ሊቆም ስለሚችል ተሻሽሎ የሚቀርበውን ሁልጊዜም መጫን ይኖርብናል
truecaller
የበርካቶቻችን ስም እና ስልክ true caller list ላይ አለ። ይህም ማለት ማንም ሰው የኛን ስልክ አስገብቶ ስማችንን እና አንዳንድ social midea አካውንቶቻችንን በtruecaller አማካኝነት ማየት ይችላል።
ነገር ግን truecaller እኛ ካልፈለግን ስልካችንን ከ truecaller መዝገብ ላይ ስልካችንን unlist የምናደርግበት feature አለው። ይህንን ለማድረግ
መጀመሪያ ወደ https://www.truecaller.com/unlisting መሄድ።
በመቀጠል ስልክ ቁጥራችሁን +251 ብላችሁ ማስገባት እና አንዳንድ verify የሚደረጉ ነገሮችን verify ማድረግ።
በስተመጨረሻም unlist ማድረግ።
እዚህ ላይ ማወቅ ያለባችሁ truecaller app ተጠቃሚ ከሆናችሁ ስልካችሁን unlist ማድረግ አትችሉም። የግድ አካውንታችሁን deactivate ማድረግ አለባችሁ። አካውንታችሁን deactivate ለማድረግ sittings> privacy center >Deactivate my account የሚለውን በመንካት deactivate ማድረግ ትችላላችሁ ።
⚡️Update Onstream V1.1.5 Premium Version
🚨It's Not Work For SMART TVs
📱Sportzfy
⚡️የተለያዩ የቲቪ ቻናሎችን እና ስፖርታዊ ውድድሮችን Live ለመከታተል ይጠቅማቿል
✅ለስልክም ለ Smart TV ይሆናል
⤵️⤵️
📱Elahmad TV
✅የተለያዩ የቲቪ ቻናሎችን ለማየት ይጠቅማቿል
⚡️Code:- 112233
⤵️⤵️
📱RBTV 77
ይሄኛው አፕ እንደ #Soccer808 አይነት ሲሆን በተጨማሪ ብዙ ጨዋታዎችን ያሳያቿል
⚡️በሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል በተጨማሪ #Websiteአቸው ላይም መመልከት ትችላላቹ
❗️ማስታወቂያ ብዙም ባይሆን አለው
Smart ቲቪያቹ ላይ በቀላሉ መጫን ትችላላቹ!
1080P Resolution ድረስ Support ያደርጋል
🔥Update🔥 V7
የተለያዩ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን ለማየት የተለያዩ አፖችን እየጫናቹ ከተሰቃያቹ ይቺ አፕ ገላጋይ ናት
በትንሽ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ይሰራል
የፈለጋቹትን ጨዋታ በእንግሊዝኛ ዘጋቢ ማየት ትችላላቹ አፑ ከተመቻቹ ሼር አድርጉ
የተለያዩ ፊልሞችን የለ ምንም መቆራረጥ እንድትመለከቱ ያደርጋቹዋል ።
ምንም አይነት ማስታወቂያ የለውም
ለስማርት ቲቪዎችም መሆን ይችላል
ከዛ ኮኔክት ፕሮክሲ ትሉታላቹ ። በቃ ያለምንም ቪፒኤን አፕ ቴሌግራም መጠቀም ትችላላቹ ማለት ነው
Читать полностью…