artethiop | Unsorted

Telegram-канал artethiop - 🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

-

በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻናላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። አንብባችሁ እንዲሁም አድንቃችሁ የወደዳችሁትን አልያም የራሳችሁን 👉 ስዕሎች 👉ስነ-ፅሁፎች 👉 ሌሎች የጥበብ ስራዎች 📷🎤 በ @yegna01bot ይላኩልን እኛም ለቻናላችን ተከታዮች የምናደርስ ይሆናል። #Group @ethioartclub1

Subscribe to a channel

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

/channel/+9DS6-SajnXI0ZjI8

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

Check out Lõst sõül: /channel/frihu

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

Join 👆👆👆 it is amazing channel

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

@raksart
@raksart

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

@raksart
@raksart

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

@raksart
@raksart

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

🐑🐓🐑🐓🐂🐏🐐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💚የኔ ውድ ጓደኛ❤️
💛የኔ ሁሉ ነገር💛
❤️አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ💚
የዘንድሮው የ ትንሳኤ በዓል 🐑🐑🐑🐑🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓
😊የደስታ
😌የጤና
🤑የብልጽግና
😘መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት
ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/
🐓ይሁንልክ/ሽ/
❤️🐑🐑🐑🐏🐏
💛🐓🐓🐓🐓🐓
💚🥛🥛🥛🥛🥛🍛🍛🍛🍛
ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

@raksart
@raksart

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

https://t.me/joinchat/UGgtuJDTHAUOOqI-

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

እናምልሽ ውዴ…

አንቺን በመውደዴ
በግ ማይጠፋው ቤት
ዶሮም አልታረደ
ዘይት ዋጋው ንሮ
እህል ተወደደ
ለነገሩ ይሁን
ቀን ነግቶ ይመሻል
እንኳን ኑሮ ቀርቶ
አንቺም ተወደሻል
………………………
እናምልሽ ውዴ…
አንቺን በመውደዴ
የቤታችን ቲቪ
ሪሞቱ ጠፍቶበት
የመኪናው መንገድ
አህያ ሄዶበት
ዕምነበረዳችን
ድንጋይ ተጠርቦበት
ያ ፅዱ ጎዳና
ተዝረክርኮልሻል
ለነገሩ ይሁን
አንቺም ሰው ጥለሻል
………………………
እናምልሽ ውዴ…
አንቺን በመውደዴ
በአውቶቡስ ፌርማታ
ባቡር ተጠበቀ
ሌባው እየኮራ
ፖሊስ ተደበቀ
ጥርስ ያለው አይስቅም
ድዳሙ እየሳቀ
ለነገሩ ይሁን
ቀን ነግቶ ይመሻል
እንኳን ሌላው ቀርቶ
አንቺም የኔዋ ጉድ
የኔን ልብ ሰርቀሻል
………………………
እናምልሽ ውዴ…
አንቺን በመውደዴ
በዝግ ቤት ውስጥ ሆኜ
ብጠብቅሽ እንኳ
..
.

.
.
.

.
.
.
....
በራችን ተንኳኳ!!

@artethiop

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

ህይወትን በዜማ በ፩ ደቂቃ
🤫😞 #coco #1

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

🖤Zemen Biresahm Mechem Alresahm🖤

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

ቅጠሪኝ_አልቀርም
.
ቅጠሪኝ አልቀርም በተመቸሽ ግዜ
እንዴት እቀራለው በፍቅርሽ ተይዤ
ዝናብ እንኳን ቢዘንብ መብረቁ ቢያጓራ
ያለሽበት ስፍራ ቢሆንም ተራራ
ቁልቁለትን መውረድ ቢጠበቅብኝም
ሰው ሁሉ ተኝቶ እንስሳት ቢጮሁም
ቅጠሪኝ ብቻ አንቺ በፍፁም አልቀርም፡፡

🤍🖤🤍🖤🤍🖤🤍🖤
@artethiop

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

​🔴>ስለ ገንዘብ - በድሃ ፊት አትናገር!
>ስለ ጤንነትህ - ህመምተኛ ፊት አታውራ!
>ስለ ጥንካሬህ - ደካሞች ፊት አትናገር!
>ስለ ደስታህ - በተከፋ ሰው ፊር አታውራ!
>ስለ ነጻነትህ - እስረኞች ፊት አትናገር!
>ስለ ልጆችህ - መሃን ፊት አታውራ!
>ስለ እናት እና አባትህ - ወላጅ አልባ ሰዎች ፊት አትናገር!
¥ምክንያቱም ቁስሎቻቸውን ከበፊቱ በበለጠ እንዲቆስል እና እንዲደማ ምክንያት ትሆናለህና።
®ለምትሰጠው ነገር ሁሉ ትንሽ ፈገግ በል ከልብህም ደስታን ጨምርበት
®ለማንኛውም ሰው ጆሮ ስጥ ግን ድምጽህን ቀንስ
®ሁሉንም ውደድ ጥቂቶቹን እመን ማንንም ግን አትበድል
®የውሸት ጓደኛ እና ጥላ አንድ ናቸው ሁለቱም የሚቆዩት ጸሃይ እስክትጠልቅ ድረስ ብቻ ነው
®መልካም ሰው ከሰው ልጅ የመንፈስ ምግብ ነው
®የማንም ሰው ህይወት ስህተት ወይም ትክክል መሆኑ የሚታወቀው ተፈትኖ ካለፈ ወይም ከወደቀ ብቻ ነው…………………………………
*....*...❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣....*...*
••●◉Join us @artethiop

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

​#ፈጣሪ_አህያን_ፈጠረና_እንዲህ_አለው….
አህያ ትሆናለህ፡፡ ሸክሞችን በጀርባህ በመሸከም ፀሐይ ወጥታ እስክትጠልቅ ድረስ ያለመታከት ትሰራለህ። የምትመገበው ደግሞ ሳር ነው፡፡ ምንም አይነት ኢንቴለክት(የማሰብ፣የማመ ዛዘን ችሎታ) የለህም፡፡ እናም 50 ዓመት ትኖራለህ፡፡
አህያው እንዲህ ሲል መለሰ…
አህያ እሆናለሁ ችግር የለውም ነገር ግን 50 ዓመት በጣም ብዙ ነውና ሃያውን ብቻ ስጠኝ፡፡ እግዚያብሔርም የፍላጎቱን ሰጠው፡፡
✰ ✰ ✰
#ፈጣሪ_ውሻን_ፈጠረና_እንዲህ_አለው….
የሰውን ልጅ ቤት ትጠብቃለህ፡፡ የሰው ልጅም እውነተኛ ጓደኛ ትሆናለህ፡፡ ከጌታህ የሚጣልልህን ፍርፋሪ ትመገባለህ፡፡ እናም 30 ዓመት በሕይዎት ትኖራለህ፡፡ ውሻም ትባላለህ፡፡
ውሻው ሲመልስ…
ጌታየ 30 ዓመት እጅግ ብዙ ነው አስራ አምስቱ ዓመት ይበቃኛል አለ፡፡ ፈጣሪም የፍላጎቱን ሰጠው…
✰ ✰ ✰
#ፈጣሪ_ዝንጀሮን_ፈጠረና_እንዲህ_አለው….
ዝንጀሮ ትሆናለህ፡፡ በዛፎች ቅርንጫፍ ወዲያና ወዲህ እየተንጠላጠልክ ትርኢት ትሰራለህ፡፡ በድርጊትህም አስገራሚ ትሆናለህ እናም 20 ዓመት ትኖራለህ፡፡ ዝንጀሮው ሲመልስ…
ሃያ ዓመት መኖር በጣም ብዙ ነውና አስሩ ብቻ ይበቃኛል አለ፡፡ ፈጣሪም የሚኞቱን ሰጠው፡፡
✰ ✰ ✰
#በመጨረሻም_ፈጣሪ_ሰውን_ፈጠረና|እንዲህ አለው….
የሰው ልጅ ትባላለህ፡፡ በምድር ላይ ካሉት ፍጡራን አመዛዛኝ፣ አሳቢና ምክኒተዊ ፍጡር አንተ ብቻ ነህ፡፡ በሌሎች ፍጡራን ላይ ለመንገስም የማሰብ ችሎታህን ትጠቀማለህ፡፡ በሌሎች ፍጡራን ላይ ነግሰህም 20 ዓመትን ትኖራለህ አለው። የሰው ልጅ የተሰተውን የማሰብ ችሎታው ተጠቅሞ ሲመልስ…
ጌታየ እሽ! የሰው ልጅ እሆናለሁ፡፡ ነገር ግን ሃያ ዓመት መኖር እጅግ ሲበዛ ትንሽ ነው፡፡ ስለሆነም ሠላሳ ዓመት አህያው የተቃወመውን፣ አሥራ አምሥት ዓመት ውሻው አልፈልገውም ያለውን እናም ደግሞ አስሩን ዓመት ዝንጀሮው የማይፈልገውን ስጠኝ ሲል ጥያቄውን አቀረበ (ከራሱ ጋር የሌሎችን ደማምሮ 75 ዓመት አደረሰው)፡፡ ፈጣሪም የፍላጎቱን ሰጠው…

#እናም የሰው ልጅ ሕይዎት ከዛን ጊዜ ጀምሮ 20ውን ዓመት እንደ ሰው ይኖራል (ሳያገባ ትዳር ሳይመሰርት ለአንድ ሆዱ ሲኖር ማለት ነው)፡፡ ከዛ በኋላ አግብቶ ትዳር ሲመሰርትና የቤተሰብ ኃላፊ ሲሆን 30ውን ዓመት ልክ እንደ አህያው የአህያውን ሚና ወስዶ ይኖራል፡፡ የቤተሰብ ኃላፊነቱን ይሸከማል፤ የአባወራነቱን ኃላፊነት ለመወጣትም ቀን ከሌት ያለመታከት ይሰራል፡፡ ቀጥሎም ልጆቹ እያደጉ ሲሄዱ 15ቱን ዓመት ልክ እንደውሻው አይነት ኑሮን ይመራል፡፡ ቤቱን ይጠብቃል ይንከባከባል፣ ከልጆቹ ተርፎ የሚሰጠውንም ይበላል፡፡ አርጅቶ እየሸመገለ በሄደ ጊዜም ጡረታ ይወጣና 10ሩን ዓመት እንደ ዝንጀሮው አኗኗር ዘይቤ ይኖራል፡፡ ልጆቹን አጎራብቶ ከአንደኛው ቤት ወደ ሌላኛው ቤት በመዘዋወር የልጅ ልጆቹን በማጫወት፣በማዝናናት ያለፉ ዘመናትን ታሪክ በማውራት ያሳልፋል፡፡
#ሕይዎት_ማለት_ይች_ናት!
✰ ✰ ✰
@artethiop

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

ለካ ቻናል አለኝ 😁 ከስንት አመት በኃላ አየውት እና የፃፍኳቸውን ሳይ በጣም አስገረመኝ ጊዜው በፍጥነት ነው የሚሄደው፡፡

ግን ይሄን ምታነቡ አላችሁ??
እወዳቹሀለውው❤️🖤

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

ÀRT ÒF ÀMAŅÙEĻ
የዚህ ቻናል አላማ
✔🇪🇹ስእልን እና ስእል ወዳዶችን ማብዛት ነው
ለማንኛውም አስተያየት @amanuel_amare_art ያናግሩኝ
✔🖌❤✌ btchemari yetlyayu ye asasal siltoch tutorial lenante yikerbal💖✏✏✏✏ tibeb bcha
Ethiopian ART🔔🖌🇪🇹🇪🇹
Ethiopian Hyperrealsticwork🇪🇹

ለገራሚ ስዕሎች @drawing91 join
/channel/drawing91

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

Check out Lõst sõül: /channel/frihu

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

@raksart
@raksart

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

#ያልተግባቡ ~ልቦች

አዎ ነግረሺኛል!!

ያ'ንቺ ዓለም ሰበዞች
በኑሮ ጣቶችሽ ህይወትን ሲገምዱ
ያ'መክንዮሽ ሚዛን
ባሰፈረው ልኬት የህሊናሽ ፍርዱ
ለባለቀን እንጂ
ለግዜ ምርኮኛ ውሳኔሽ አይራራም
ከምክንያት በቀር
እውነት ይሉት ፈሊጥ በፍርድሽ አይሰራም፡፡

እኔ ግን የዋህ ነኝ
ግዜ ጥሎኝ ሳለ በይሆናል ተስፋ ያልሽኝን ረስቼ
ከባለቀን ጋራ
ሰርክ እሟገታለሁ
እውነትን ፍለጋ ምክንያትን ትቼ፡፡

አዎ ነግረሺኛል!!

ያ'ንቺ ክታብ ገፆች
የኑሮን ሆ-ህ-ያት ገልጠው ሊያስነብቡ
በማራኪ ቀለም
የልብሽ ድርሳን ላይ ሀሳብ ሲከትቡ
በገድላት ቋንቋ
ያ'ለም ጀብደኞችን ፅፈው ሲያስቀምጡ
ነግረሺኝ ነበረ
ለኔ አይነት ምናቦች ቃል እንደማይሰጡ፡፡

እኔ ግን የዋህ ነኝ
ቀን መሽቶ ሲነጋ ያልሽን ረሳለሁ
መፃ'ፍሽ ገፆች ላይ
እኔን መሳይ ምናብ ይኸው ፈልጋለሁ፡፡

አዎ ነግረሺኛል!!

ያ'ንቺ ሰማይ ዳምኖ
ዶፍ እያወረደ በመብረቅ ሲታጀብ
ልብን ሊያበሰብስ
መንፈስ እያራደ ከሚፈጥረው ወጀብ
የሞቀውን ገላ
የቤትሽ ወጋግራ ታዛሽ ቢያስጠልልም
ካጥሩ ይዘጋል
የኔ አይነቱን እርቃን ከዶፍ አያስጥልም፡፡

እኔ ግን የዋህ ነኝ
ሰማዩ ሲያነባ ህግጋቱን ሽሬ ወዳ'ንቺ ሮጣለሁ
እራቁት ገላዬን
ከተዘጋው ቤትሽ ላስጠልል መጣለሁ፡፡

አዎ ነግረሺኛል!!

ያ'ንቺ ጓዳ ማጀት
ከተ'ትረፈረፈው ከሞላው መዐዱ
በመለገስ ጥበብ
መሶብሽ ተከፍቶ የመስጠት ልማዱ
በበረከት ሰቀል
የገበታሽ እምነት ሰው እየመዘነ
ነግረሺኝ ነበረ
ለጠገበው እንጂ
ለተራበ አንጀት ንፉግ እንደሆነ፡፡

እኔ ግን የዋህ ነኝ
በራብተኛ ክብሬ ተመፅዋቹን ሳለሁ
ከጠገቡት እኩል
በታጠፈ አንጀቴ ከ'ማድሽ ቀርባለሁ፡፡

እንዳይገርምሽ ውዴ
በቃ እኔ እንዲህ ነኝ
ያልሽኝን ምረሳ የሰሚ ደንቆሮ
አንቺ ደግሞ እንደዛ
አፍሽ የማይደክመው ህግሽን ተናግሮ

ግና ምንም እንኳን
ምክንያትሽ ከ'ምነቴ በግብር ተጣርሶ
ያልሽውን የረሳ
ባካኝ እኔነቴ
ባንቺ ዓለም ምናቦች ቢኖርም እረክሶ
:
ከክርስቶስ ገድል ከመስቀሉ ማዶ በቋጠርኩት ተስፋ
ስለፍቅር ብዬ
በ'ውነቴ ል'ሸነፍ በምክንያት ልገፋ
ድሮም እንደዚህ ናት
ባንቺ አይነት ምክንያቶች ዓለም ስትከፋ፡፡

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

@raksart
@raksart

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

Ethiopian Music : Teamir Gizaw (Minewa) ተዓምር ግዛው (ምነዋ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

እናምልሽ ውዴ…
አንቺን በመውደዴ
በግ ማይጠፋው ቤት
ዶሮም አልታረደ
ዘይት ዋጋው ንሮ
እህል ተወደደ
ለነገሩ ይሁን
ቀን ነግቶ ይመሻል
እንኳን ኑሮ ቀርቶ
አንቺም ተወደሻል
………………………
እናምልሽ ውዴ…
አንቺን በመውደዴ
የቤታችን ቲቪ
ሪሞቱ ጠፍቶበት
የመኪናው መንገድ
አህያ ሄዶበት
ዕምነበረዳችን
ድንጋይ ተጠርቦበት
ያ ፅዱ ጎዳና
ተዝረክርኮልሻል
ለነገሩ ይሁን
አንቺም ሰው ጥለሻል
………………………
እናምልሽ ውዴ…
አንቺን በመውደዴ
በአውቶቡስ ፌርማታ
ባቡር ተጠበቀ
ሌባው እየኮራ
ፖሊስ ተደበቀ
ጥርስ ያለው አይስቅም
ድዳሙ እየሳቀ
ለነገሩ ይሁን
ቀን ነግቶ ይመሻል
እንኳን ሌላው ቀርቶ
አንቺም የኔዋ ጉድ
የኔን ልብ ሰርቀሻል
………………………
እናምልሽ ውዴ…
አንቺን በመውደዴ
በዝግ ቤት ውስጥ ሆኜ
ብጠብቅሽ እንኳ
..
.

.
.
.

.
.
.
....
በራችን ተንኳኳ!!

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

@raksart
@raksart

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

ለመላው የጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነዉ ለታላቁ የአድዋ ድል 125ኛ ዓመት የመታሰቢያ ክብረ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

🎼 Proud Corazon from Coco: Music from the Film for Solo Piano
🎤 by Jartisto

Say that am crazy or call me a fool
But last night it seemed I dreamed about you
When I open my mouth, what came out was a song
And you know every word
And we all sing along
To the melody played on the string of our souls
And the rhythm that rattled down to the bone
Our love for each other
Will live on forever
In every beat of my proud corazon

Ami familia oga Mi gante
Fami fa coro
Let it be known
Our love for each other we live on forever
In ever beat of my proud corazom

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

" ሚስት እያለህ የለኝም አትበል እጮኛ እያለችህ ብቻየን ነኝ አትበል ለአዲስ ነገር ብለህ እራስክን #አትካድ ሁሌም በአዳዲስ ነገሮች አትማረክ #ምክንያቱም አዲስ የነበሩ ሁሉ በአዲስ ይተካሉና።

የያዝነውን ትተን የሌላ ስናሳድድ የነበረንን እናጣለንና። ስለዚህ ወዳጀ በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆን ነገሩ የያዝከውን አጥብቅ ይሄው ነው ሚስጥሩ። "

#በፍቅር ለሚኖሩ ጥንዶች ሁሌም ቀኑ አዲስ ነው

መልካም ቀን ይሁንላችሁ።

━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

@artethiop

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

ጠላቴን ስመርቅ

በስልጣን ከፍ ከፍ
በዝና ከፍ ከፍ
በሀብትም ከፍ ከፍ
ወደላይ ከፍ ከፍ
ከፍ ከፍ.... ከፍ ከፍ
ከዛ የወደቅህ ዕለት አጥንትህ እንዳይተርፍ::

ገጣሚ ታገል ሰይፉ
@artethiop

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

በደምብ ይነበብ❗️

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

1. የስራ መደቡ መጠሪያ ፡ ጂኦሎጂስት
ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በከርሰ ምድር ጥናት የተመረቀ
10 አመት የስራ ልምድ ያለው
ሉሲ ስትቀበር የአፈር ናሙና ምርመራ ላይ እንደሰራ የሚያሳይ መረጃ ያለው
ከርስ መሙላት እና ከርሰ ምድር መቆፈር የተለያያ መሆኑን የተረዳ
ኤርታሌ ላይ ሲዋኝ ፎቶ ያለው
2. የስራ መደቡ መጠሪያ ፡ የታሪክ ተመራማሪ
ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በታሪክ የተመረቀ
15 አመት የስራ ልምድ ያለው
በመጀመሪያው እና በሁለተኛው የአለም ጦርነት የተሳተፈ
ከሂትለር ጋ ሰልፊ የተነሳ
የአለም ዋንጫ ላይ ሁለት ጎል ያገባ
ከክሊዮፓትራ ጋ ፍቅር የሰራ
የምድር ወገብ ሲሰመር ማስመሪያ የያዘ እና ዳይኖሰር የጋለበ
እድሜው ከ29 ያልበለጠ
ደሞዝ ፡ 2010 ብር



ይሄንን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ፣ ማስታወቂያው ከወጣ በሇላ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ






በዚህ ዘመን ተመርቆ ስራ ማግኘት ከባድ መሆኑን ተረድታችሁ በትጋት ፀልዩ፡፡ ምፅ!ምፅ! ምፅ"


እስኪ ዘንድሮ ሥራ ለሚፈልግ ፎርዋድ አድርጉለት
😅😂😂😂😂😂😂😂😂

@artethiop

ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘

Читать полностью…

🅰ят Ĕthiopian Art Ethiopian folder

Join its usefull bot😉

Читать полностью…
Subscribe to a channel