askbelen | Unsorted

Telegram-канал askbelen - Ask Betelhem💥

-

@Belen818

Subscribe to a channel

Ask Betelhem💥

Keep on growing. Keeping on checking yourself. Keep on motivating yourself. Mistakes are opportunities, look at them, own them, grow from them and move on.

Do better, be better, you are human, its okay!

Unknown
@BetyydrS

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

"የህልሜን ያክል ታላቅ ነኝ"

ለብዙ ሰዎች የሚያስቸግረው ሌሎችን መምሰል ሳይሆን እራስን መሆን ነው፡፡ ስኬት እራስን የመሆን ውጤት ነው፡፡

What matters the most is how you see yourself!

@BetyydrS
@Askbetelhem

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

Hello fam, its been a while. hope you all doing great.🙋‍♀️

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

👉God's gift to us: potential. Our gift to God: developing it.

👉How do we do that? By getting out of our comfort zone.By continually stretching- not only physically but also mentally, emotionally, and spiritually.

👉Life begins at the end of our comfort zone. We go there by stretching." Any kind of growth we are looking for will have to involve a stretch for us.

👉 If there is no stretch out of our comfort zone, there is no growth.👌

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

Subscribe and enjoy😍

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

Keep telling yourself this, everyday, over and over and over again. Whenever you doubt yourself. Whenever you are afraid of failure.

@the_secret_power

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

It is perfectly true, that life must be understood backwards. But, that it must be lived forwards.

@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

Do the right thing even when it hurts, you will win longterm!

@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

እኛ አሁን ለሆነው አይነት ሰው፣ በሌሎች ሰዎች አዕምሮ ለቀረፅነው የእኛነት ምስል እያንዳንዷ የሕይወት እርምጃችን፣ ምርጫዎቻችንና ውሳኔዎቻችን ትልቅ ተፅዕኖ ውጤት ነው፡፡ ቢሆንም ግን እኛ ሰዎች በተፈጥሮኣችን መልካሞች ነን፡፡ ምንም አይነት ምክንያት የእኛን እውነተኛ ልብ አያቆሽሸውም፡፡ ነገር ግን በዕለተለት ኑሯችን በሚያጋጥሙን ፈተናዎች ልንወድቅና አለምን የምናይበት መነፅር ሊሰበር ወይም ሊደበዝዝ ይችል ይሆናል፡፡ የሆነ ነገር ባገጠመንና ልባችን በተሰበረ ቁጥር ከልጅነታችን ጀምሮ ቀንበቀን እየቀነስነው፣ እየሰረዝነው የመጣነው የተስፋ ምልዓት ዛሬ ላይ ጠብታ አክሎ ሊሆንም ይችላል፡፡ ብዙ ነገር ጠብቀናል፡፡ ሰዎች ነንና ሕይወታችን በሙሉ በጥበቃ የተሞላ ነው፡፡ ከሞትን በኋላ እንኳን የዘለዓለም ሕይወትን ነው ተስፋ የምናደርገው ቢያንስ አብዛኞቻችን እንዳዛ እናምናለን፡፡ ይህን ያኸል በተስፋ የተሞላን ከሆንን ለምንድነው በትንንሽ መሰናክሎች የምንሸነፈው? ብዙ ሰው ትልቁ ፍርሀትህ ምንድነው ተብሎ ሲጠየቅ ሞት ሊል ይችላል ነገር ግን የምር የሚያስፈራው መሞት ነው ወይስ ተራ ሆኖ መኖር? መልሱን ለናንተ ተውኩ፡፡

@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

ተስፋ ማለት እኮ አንድን ነገር ይሆንልኛል ወይም አገኘዋለሁ በማለት መጠበቅ ነው ይህ ጥበቃ ልክ እንዳሰብነው ካልተሳካ ደግሞ የሚሰማን አሉታዊ ስሜት( ተስፋ መቁረጥ) እኛ ራሳችን የፈጠርነው ነው ምክንያቱም የምናስበው ይሰማናል የተሰማን ደግሞ በገሀድ እውን ይሆናል ይህ የስበት ህግ ነው(law of attraction)፡፡ እያንዳንዱን የምናስበውን ነገር እንፈጥረዋለን፡፡ እና ተስፋ እምነት ላለው ሰው ከሞትም በላይ ነው( ዘላለማዊ ነፍስ ስላለን) ስለዚህ ትልቁን ሞት ማሸነፍ የሚችለውን ተስፋ በእኛ የሕይወት አጋጣሚ በተፈጠሩ መሰናክሎች ልናጣው አይገባም ፡፡ ሕይወት ከአንድ፣ ሁለት ወይም ሶስት ነገሮች በላይ ናት፡፡ ብዙ ነገር የተመሰቃቀለ ሊመስለን ይችላል ነገር ግን ሌላ ብዙ ነገር ስለእኛ ልክ ነው፡፡ ጤነኛ ነን፣ ዛሬም እንተነፍሳለን፣ የሚያስቡልን ሰዎች አሉ፣ የእኛ መኖር ብርታት የሆናቸው ብዙዎች አሉ፡፡ ከምናስበው በላይ የእኛ ሕይወት ዉድ ናት፡፡ ማንም እኔን ወይም እያንዳንዳችንን የሚመስል የለም፡፡ ከእኛ የተሻለ ሊኖር ይችላል ነገር ግን እኛን የሚሆን የትም አይገኝም፡፡ ከአድማ አስተሳሰብ መውጣትና ራስን መሆን (becoming an individual ) ወይም ከአብዛኛው ጋር ለመመሳሰል በሌሎች ሰዎች የተረጋገጠ ኑሮ (Social confirimity) ሳይሆን ለራስ ክብር መስጠትና በሕይወት ጉዞ እራስን ማዳመጥ ደስተኛና ሙሉ የሆነ ሕይወት ለመፍጠር ይረዳናል፡፡

@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

The instant of Choice🤔

For me the instant of choice is very serious because of the danger that the next instant it might not be equally in my power to choose. Something already has lived which must be lived over again.

The personality is already interested in the choice before one chooses and when the choice is postphoned the personality chooses unconsciously or that the choice is made by obscure powers within it..so when at last the choice is made one discovers that there is something which must be done over again, something which must be revoked and this is often very difficult.

Share ur thoughts👇 @BetyydrS

@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

Do you not know that there comes a midnight hour when everyone has to throw off their mask? ....i have seen men in real life who so long deceived others that at last their true nature could not reveal itself... or can you think of anything more frightful than that it might end with your nature being resolved into a multiplicity, that you really might become many, become, like those unhappy demoniacs, a legion and you thus would have lost the inmost and holiest thing of all in a man, the unifying power of personality?... may be so inexplicably woven into relationships of life which extend far beyond himself, that he almost can not reveal himself. But he who can not reveal himself can not love, and he who can not love is the most unhappy man of all.

One of my favorite from Kierkegaard's inventions
#enjoy😍

@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

ተቃርኖ የተፈጥሮ አንዱ አካል ነው፡፡ የሚመጡብንን መሰናክሎች ለመጋፈጥ ለምሳሌ ክብደት በማንሳት አካላዊ ጡንቻዎቻችንን እንደምናዳብረው ሁሉ ችግርና መከራ በደረሰብን ጊዜ ለመቋቋም የሚያስችል የባህሪ ወይም የተፈጥሮ ጡንቻዎቻችንንም በጊዜ ሂደት እናዳብራለን፡፡ ያልተፈተነ ሰው ማደግ አይችልም፡፡ መጋፈጥ የምንችለው ሀይል ከሌለ ለውጥ ማሳየት ከባድ ነው፡፡ ስለዚህ ፈተና በመጣብን ጊዜ ደስተኛ መሆን አለብን፡፡ በህይወታችን ሙሉ ከሆንን ማለትም ሁሉም ነገር እንዳለን ከተሰማን እውነታው ምንም ነገር ለመቀየር አለመሞከራችን ነው፡፡ ማንኛውም መልካም ለውጥ መምጣት ያለበት ለመለወጣችን መንስኤ ከሆኑት መልካም ያልሆኑ ሀይሎች ተፅእኖ ነው፡፡

@StayStrong
@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

Freedom/responsibility

Existentialism is a philosophy of freedom. Its basis is the fact that we can stand back from our lives and reflect on what we have been doing. In this sense, we are always 'more' than ourselves. But we are as responsible as we are free.

@Existentialism
@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

What you Think, You Become.
What you Feel, You Attract.
What you Imagine,You Create.

@BetyydrS
#askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

The inflated ego that comes with success – the bigger salary, the nicer office, the easy laughs – often makes us feel as if we’ve found the eternal answer to being a leader. But the reality is, we haven’t. An inflated ego makes us susceptible to manipulation; it narrows our field of vision; and it corrupts our behavior, often causing us to act against our values. Breaking free of an overly-protective or inflated ego and avoiding the leadership bubble is an important and challenging job that requires selflessness, reflection, and courage.

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

Money makes money, and the money money makes, makes more money!

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

ስነ-አመክንዮ ክፍል አንድ!

Repost...
አሳቢነት፤
🗣ምክንያታዊነት፦ ሰዎች እንደመሆናችን ከእንስሳት የምንለይበትና ክቡር ፍጡራን መሆናችን የሚንፀባረቅበት መንገድ ነው።

ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ ስነ አመክንዮን እንዲህ ይፈቱታል፣ “ሥነ አመክንዮ ትክክለኛውን ሙግት ትክክለኛ ካልሆነ ሙግት የምንለይበት መርሖና ዘዴ፣ ምን እንደ ሆነ የሚያስተምረን የትምህርት ዘርፍ ነው።”

እንዲሁም ይህ የትምህርት ዘርፍ የቀናውንና ስሁት የሆነውን ሃሳብ የምንመረምርበት፣ አመለካከታችንንና እምነታችንን በማስረጃና ተገቢ አ/ነገሮችን በመጠቀም ለሰዎች የምናቀርብበት፣ እይታችንን ለዛ ባለው መልኩ ማለትም ሊገመገም፣ሊተችና ተቀባይነት እንዲኖረው አድርገን የምናሰናዳበት ተግባቦት ከሳ ("ሳ" ሲጠብቅ)ች ስልት ነው።

#ታላቁ ፈላስፋ አርስጣጣሊስ፣ ልክ አይሳክ ኒውተን የስበትን፣ የእንቅስቃሴንና የባለበት መቆምን ህግ እንዳገኘ (discover እንዳደረገ)፣ አርስቶትልም የአመክንዮን ህግ እንዳዋቀረ ይነገራል።

እነኚህ ህጎች አለመፈብረካቸው (invent አለመደረጋቸው) ይልቁን መገኘታቸው በሰዎች መካከል ከጥንትም የነበሩ እንደሆነ እና በፈጣሪ መኖር ለምናምን የፈጣሪ ስጦታዎች እንደሆኑ እናስተውላለን። ይህ ከሆነ ደግሞ አየርና ውሃን ለመኖር አስፈላጊ ሆነው በአግባቡ እንደምንጠቀማቸው ሁሉ እነኚህንም የአመክንዮ መርሆች በአግባቡ ልንጠቀማቸው ይገባል።

@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

Your future isn’t waiting for you.
It’s waiting on you.😎😎😎

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

እንኳን ለ 2014 የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን😍😍😍

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

Visualize your Vison

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

ራስን ለማግኘት የመጀመሪያው ጥበብ ራስን ማዳመጥ ነው ብየ አስባለሁ፡፡ በትክክል እኔ ምንድነው ምፈልገው ብሎ ራስን መጠየቅ፡፡ በዚህም አለ በዚያ በቀኑ መገባደጃ ላይ ሁሉም ሰው ደስተኛ መሆን ነው የሚፈልገው ስለዚህ ሌሎች ሰዎች ማለትም ቤተሰብ ጓደኛ ምናምን እንድንሆን የሚፈልገንንና የሚጠብቀንን አይነት ሰው ሳይሆን እኛ የሚሰማንን የራሳችንን አይነት ሰው መሆን አለብን፡፡ ሰዎች label መለጠፍ ይወዳሉ እነሱ በሰሩልን box ውስጥ ሆነን ማየት ይፈልጋሉ፡፡ ከዛ ካፈነገጥን ደግሞ fit ማናረግ ስለሚመስለን ህልማችንን ወደኃላ ለማለት እንገደዳለን፡፡ ከዛም በማንፈልገው ማንነት ታጥረን ደስታን እየናፈቅን ትክክለኛ ማንነታችንን ሳናውቀውና ሳናዳምጠው ይረፍዳል፡፡ ብልህ ሰው የራሱን instinct በማዳመጥ የሚያልመውን ህይወት ይኖራል፡፡ በህይወት እንደ ሰው ልናሳካቸው የምንመኛቸውን ነገሮች ለማግኘት መስዕዋትነት መክፈል ካለብንም ማድረግ ግድ ነው፡፡ ምክንያቱም አንድ ነገር ለማግኘት ሌላ ማጣት ሊኖር ስለሚችል ስለዚህ ለኛ በጣም አስፈላጊ የሆነውን እንመርጣለን፡፡ አንዳንድ ነገሮች ለመኖር አስፈላጊ ሲሆኑ አንዳንዶቹ ደግሞ ለመኖር ግድ ናቸው፡፡

@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

ለባለህልሟ ሴት

ህልም ያለው ሰው በጣም እድለኛ ነው ምክንያቱም ነገን እየጓጓ እንዲኖር ስለሚያደርገው፡፡ ህልምሽን ለማሳካት መጀመሪያ በሕይወትሽ ውስጥ ከምትፈልጊያቸው ነገሮች ሁሉ ይህ አንዱ እንደሆነ አምነሽ ተቀበይ፣ ሁሌም አስቢው አስታውሽው፣ አውሪው፣ ፃፊው ፣ ይህን ህልም እውን ያደርግልኛል የምትይውን መንገድ ሁሉ ሳትሰለቺ ሞክሪ፣ ተሰጦሽን ተመልካች ፈልጊለት ለምሳሌ ሶሻል ሚዲያ፣ ጆርናል፣ ባለሽ ተሰጥኦ ራስሽን ቀንበቀን አጎልብቺ ምክንያቱም ውድድርሽ በጣም ከብዙ ሰው ጋር ስለሆነ፤ ልፊ ይህ ግድ ነው፡፡ በራስ መተማመን ሊኖርሽ ይገባል፣ አንቺ ባለሽ ጥበብ ልዩ ነሽ፣ ማን ያውቃል በሙያሽ የስንት ሰውን ሕይወት ልትነኪና ልትቀይሪ እንደምትችይ፡፡ ፈተናንና ሰዎች ምን ይሉኛል ብለሽ ከቶ አትፍሪ ካለ risk የሚገኝ success የለም፡፡ መስዕዋትነት መክፈል ሊጠበቅብሽ ይችላል እና ለምትወጂው ሙያ ይህን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ወይ ብለሽ ራስሽን ጠይቂ፡፡

@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

አንድ እውነት አለ፡፡ እሱም ከየትኛውም ቤተሰብ ተወለድ በማንኛውም ማህበረሰብ ውስጥ እደግ ልዩ ከሆንክ እንደየ አካባቢው ባህልና እምነት ስም ተሰጥቶህ ሁን የተባልከውን ሆነህ ታድጋለህ፡፡ ሁሉም ሰው እንድትሆን የሚጠብቅህን አይነት ሰው ሆነህ ማየት ይፈልጋል፡፡ ነገር ግን ማንም በትክክል አንተ ምን መሆን እንደምትፈለግ ሊሰማህ አይፈልግም፡፡ እንደምንም ታግለህ ቢሳካልህ እንኳን ከመንጋው የተለየህ ትሆናለህ፡፡ እስኪ አንዳንዴ እራሳችንን እናዳምጥ፣ አላማ ይኑረን፡፡ በዚያም አለ በዚህ በቀኑ መገባደጃ ላይ ሁሉም ሰው ደስተኛ መሆን ነው የሚፈልገው፡፡ ይህ ነው የሕይወት ትልቁ ግብ፡፡ ነገር ግን የደስታ ትርጉም ለእያንዳንዳችን የተለያየ ሊሆን ይችላል፡፡ እንደኔ ደስተኛ ለመሆን ራስን መሆን፤ ለራስ ክብር መኖር፤ አቅማችንን ማወቅ፣ ባለን ነገር ሁሉ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለእኛ፤ ለሀገር ማለትን መልመድ ግድ ይላል ባይ ነኝ፡፡ አንዳንድ ሰው ለሌሎች በመኖር ደስተኛ ይሆናል አንዳንዱ ለቆመለት አላማ በመታገል ይደሰታል ሌላውም እንዲሁ ሕይወቱን በራሱ እርምጃ ልክ በመውሰድ፡፡ የለፋንበትን ትምህርት መጨረስ፣ በድግሪ ላይ ድግሪ መደራረብ፣ ሀብታም መሆን፣ አዋቂ መባል፣ ሌሎችም ሌሎችም ነገር ግን እኛ ፈለግንም አልፈለግንም፤ አመንም አላመንም፤ መረጥንም አልመረጥንም፤ ተስማማንም አልተስማማንም መኖራቸውን (existence)፣ ትክክለኛነታቸውን(reality)፣ እውነትነታቸውን(truth)፣ የማንለውጣቸው ነገሮች እንዳሉ ማመን አለብን፡፡ ለምሳሌ
ፍቅር ምርጫ ነው(its a choice)፡፡ ምርጫ ደግሞ ራስን መምሰልና ነፃነትን ይፈልጋል፡፡ አንድ ነገር ስንመርጥ የምናጣው ሌላ ይኖራል፡፡ ፍቅር መስዕዋትነትን ይፈልጋል፡፡ በሕይወታችን ሌሎች ብዙ ነገሮችም እንዲሁ ስለዚህ የእኛ ሀላፊነት ይህን መወሰን ነው፡፡ (Sacrifice) የምናረግለትን ነገር መምረጥ ፍቅር፣ ስራ፣ ቤተሰብ፣ ህልም እና የመሳሰሉት...

@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

፨፨፨፨፨፨፨፨
እኔ ድንቅ ነኝ
አንተ ድንቅ ነህ
አንቺ ድንቅ ነሽ
እርሶ ድንቅ ኖት
ዛሬ ድንቅ ነው
ህይወቴ ድንቅ ነው
ቤተሰቤ ድንቅ ነው
ሀገሬ ድንቅ ናት
አህጉሬ ድንቅ ናት
አለም ድንቅ ናት

Dawit Dreams

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

Everyone would die. But also everyone has an immortal self or a soul, that would go on forever. Boredom and anxiety can be alleviated by various ways, but the only way to escape dispair is to have total faith in god.

@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

Nice work, thank you Geoffrey😍😍😍!

@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

Don't downgrade your dreams to match your reality, upgrade your faith to match your vision.

#Bepositive
#BetyydrS
#askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

የሚያነብ ሰው በሁለት ዘመን ይኖራል፡፡ አንድም የራሱን ዘመን ሁለትም ያለፈውን ዘመን...
አንብቦ የሚፅፍ ግን በሶስት ዘመን ይኖራል፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን ሁለቱን ዘመናትና የወደፊቱን ዘመን ይኖራል፡፡

@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…

Ask Betelhem💥

በሕይወት ትልቁ ቁምነገር ትምህርት መውሰድ ነው፡፡
መቼም ቢሆን በስለንም አውቀንም አንጨርስም፡፡ ባወቅን ቁጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል፡፡
ሁሌም እንማር፣ ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንሁን፣ ሁሌም ብሩህ ተስፋ ይኑረን፡፡

ብልህ ሰው ዛሬ ላይ አዋቂ ነኝ፣ ትክክል ነኝ፣ እኔ ብቻ የሚል ሳይሆን፣ የሕይወትን ትምህርት ከሕፃናት ሳይቀር ለመማር የተዘጋጀ ነው፡፡ ስለ ዛሬ ማንነቱ ሲያስብ ሙሉነት የሚሰማው ብቻ ሳይሆን፣ ነገ ላይ ለመሙላት የሚሰናዳ ነው፡፡

ብልህ ሰው ትናንትናንና ነገን አስታርቆ ዛሬን በእረፍት በርጋታና በደስታ የሚኖር ሲሆን በሰው ሁሉ ለመወደድ ሳይሆን ሰውን ሁሉ ለመውደድ የሚጥር ነው፡፡

@BetyydrS
@askbelen

Читать полностью…
Subscribe to a channel