የኸው ለተማሪዎች ብቻ ምርጥ ቻናል የዤ መጥቻለው ያልተቀላቀላችው ከስር ጆይን ሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ🙏🙏
school meme join ብቻ
የ12ኛ ክፍል ውጤት ተለቋል
ከስር ባለው link እየገባቹ መመልከት ትችላላቹ👇
result.neaea.gov.et
result.neaea.gov.et
result.neaea.gov.et
📌ውጤት ማየት ያልቻላችሁ በጣም ቀላል መንገድ ነዉ በፍጥነት ተመልከቱ👇🧾👇
📍Website 👉 https: //eaes.edu.et/
📍በአጭር የፁሑፍ መልእክት 👉6284
📍በቴሌግራም 👉 https: //t.me/eaesbot
‼️ዉጤት ተለቋል ✅
ሁሉም ቦታ ላይ ግን እየሰራ አይደለም ‼️
ማየት ያልቻላችሁ በዚ ላኩልን
👇👇
result.neaea.gov.et
result.neaea.gov.et
result.neaea.gov.et
መልካም ዕድል ❤️
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅
ማየት ማመን ነው🏆👇
ውስጧ ተንቦጫቦጨ እና ዝም አለች፡፡እሱ ወደስራው ተመለሰና እየጠበሰ ያለውና ዓሳ አገላበጠ ፡፡ ቀድሞ ጠብሶ ያስቀመጠውን ዓሳ ይዞ ወደ እሷ ተጠጋ የሰራው የእንጨት አልጋ ርብርብ ጠርዝ ላይ ቁጨ አለና ከዓሳው እየቆረሰ እሾኩን በጥንቃቄ ከስጋው እየለየ ያጎርሳት ጀመር፡፡በዝግታና በዝምታ ትጎርስ ጀመር፡፡ይሄ በክፉ ቀኗ በክፉ ሁኔታ ላይ ያገኘችው የበአድ ሀገር ሰው እያደረገላት ያለው እንክብካቤ እና እያሳያት ያለው ፍቅር በህይወቷ ከወንድሟ ውጭ ካለ ሌላ ሰው አግኝታው የማታውቀው ነበርና እጅግ ስሜታዊ አደረጋትና ሳታስበው እንባዋ በጉንጮቾ እየተንከባለለ መርገፍ ጀመር፡፡
‹‹ምን ሆንሽ ..?አመመሽ እንዴ?››ደነገጠ፡፡
‹‹አይ..ደስ ብሎኝ ነው…ህይወቴን ብዙ ጊዜ ደጋግመህ አድነሀታል…እድሜ ልኬን ከፍዬ የማልጨርሰው ውላታ አለብኝ …..እንዴት አድርጌ እንደምከፍልህ አላውቅም…››አለችው፡፡
‹‹ካሰብሽበት ቀላል ነው››አላት
‹‹ምን ንገረኝ….?አደረገዋለው››
‹‹አገርሽ ይዘሺኝ ትሄጂና ታገቢኛለሽ፡፡››
ድንግጥ..አለች…አይኖቾ.ፈጠጡ፡፡
‹‹አረ ተረጋጊ ..ስቀልድ ነው..አትደንግጪ››
‹‹አይ አልደነገጥኩም››
‹‹እሱማ በደንብ ደንግጠሸል..ግን የትኛው ነው ያስደነገጠሸ?››
‹‹ከምንና ከምኑ?››
‹‹ማለቴ ወደሀገር ውሰጂኝ ያልኩሽ ነው ወይስ አግቢኝ ያልኩሽ?››
‹‹ሁለቱም አላስደነገጡኝም..ያው ቀልድህን እንደሆነ አውቃለው…ይሄንን ከመሰለ የምድር ገነት የሆነ ሀገር ለቀህ ውቅያኖስ ሰንጥቀህ አህጉር አቋርጠህ ኢትዬጵያ ድረስ ትሄዳለህ?››
‹‹ካንቺ ጋር ከሆነ አትጠራጠሪ…ይህቺ ኢትዬጵያ የምትባለው ሀገር አንቺን የመሰለች ጠይም መልአክ ማብቀል ከቻለች ምድሯም ለምለም አየሯም ማራኪ እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም፡፡››
‹‹እርሱስ ትክክል ነህ …እናንት የአለም ጉዙፍ ወንዝ ቢኖራችሁም እኛ ደግሞ የአለም ረጅሞ ወንዝ የአባይ ባለቤት ነን፡፡በተፈጥሮ ሀብት በኩልም ደኑ ብትል፤ ተራራው፤ ሀይቁ ብትል፤ወንዙ፤ በረሀው ብትል፤ እሳተ ጎመራው…የባዬ ደይቨርሲቲ ሀብታም ሀገር ነች፡፡እንደ እናንተ ቡና የኢኮኖሚ ምንጫችን ነው፡፡እንደእናንተ በኳስ ተጫዋቾች ባንታደልም..በኳስ ደጋፊነት እና ተንታኝነት ከእናንተ አንተናነስም፡፡››
‹‹በገለፃሽ እኮ ይበልጥ እያበረታታሺኝና እያስጎመዠሽኝ ነው፡፡››
‹‹እስኪ መጀመሪያ ከእዚህ ደን በህይወት እንውጣና የዛን ጊዜ ሀሳብህን የማትቀይር ከሆነ እና ይህንን ጥያቄ ደግመህ የምታቀርብልኝ ከሆነ በሁኔታው ላይ ደግመን እናየዋለን፡፡
✨ይቀጥላል✨
ቤተሰቦች እባካችሁ #Subscribe እያደረጋቹ።
#Share #like and #subscribe my #YouTube
👇Sebscribe
YouTube link👇
atronose" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@atronose
በዛውም list ሊሆን 22 ቀን ብቻ የቀረውን Airdrop ላይ ተሳተፉ ብዙ ሰው እየተሳተፈ ነው👇👇👇👇
1 t.me/empirebot/game?startapp=hero405867113
🔥Play with me, grow your startup.
💸 +5k coins as your first gift
💵 +25k coins if you have Telegram Premium
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
/channel/+JuCUtg3PkM80OWY8
/channel/+JuCUtg3PkM80OWY8
/channel/+JuCUtg3PkM80OWY8
‼️ ሰበር ዜና ‼️
የ12ተኛ ክፍል ውጤት ተለቋል ‼️
ውጤታችሁን የትምህርት ሚኒስቴር ገፅን በመቀላቀል በቀላሉ መመልከት ይችላሉ።👇👇👇
የሁለት ፍቅረኛሞች ታሪክ
አንድ ወጣት አንዲትን ልጅ ያፈቅራት ነበርና አንድ ጉዞ ላይ አብረው ተጉዘው ነበር። የጉዞው ቡድን በሆነች መንደር መግቢያ አከባቢ አዳራቸውን ሲያረጉ ልጁም ጨለማውን ተገን በማድረግ ወደ ሚወዳት ልጅት ጋር በመሄድ እንድትመቻቸው ይጠይቃታል ።
እሷም እስቲ ሰዎች ሁሉ ተኝተው እንደሆነ ተመልከት ትለዋለች። አይቶ መጥቶ ሁሉም እንደተኙ እና ምቹ አጋጣሚ እንደሆነ ነገራት። እሷ ግን .....ሙሉታሪኩን ያንብቡ Read more
‼️ ሰበር ዜና ‼️
የ12ተኛ ክፍል ውጤት ተለቋል ‼️
ውጤታችሁን የትምህርት ሚኒስቴር ገፅን በመቀላቀል በቀላሉ መመልከት ይችላሉ።👇👇👇
ዉጤት ተለቋል ✅
ሁሉም ቦታ ላይ ግን እየሰራ አይደለም ‼️
ማየት ያልቻላችሁ በዚ ላኩልን
👇👇
result.neaea.gov.et
result.neaea.gov.et
result.neaea.gov.et
መልካም ዕድል ❤️
ሰበር ዜና ‼️
የ12ተኛ ክፍል ውጤት ተለቋል ‼️
ውጤታችሁን የትምህርት ሚኒስቴር ገፅን በመቀላቀል መመልከት ይችላሉ።👇👇👇
/channel/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Читать полностью…🎥የትርጉም ፊልሞች፣ተከታታይ የእንግሊዝ እና 🎬🎬የአሜሪካ ፊልሞች ፣ VIP CHANNEL በነፃ 📺
ይህንን ቻናል ለመቀላቀል ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇
/channel/+X_b-HWVeRa41OWU0
‼️ከደቂቃዎች በፊት ዉጤት ማየት ተጀምሯል 🗞
እስካሁን ያላያችሁ ከስር ያለዉን ሊንክ በመጫን ማየት ትችላላችሁ 👇👇
result.neaea.gov.et
result.neaea.gov.et
result.neaea.gov.et
#ኢትዬጵያዊቷ_ሰላይ
( በአመዞን ደን ውስጥ)
፡
፡
#ክፍል_ሀያ
፡
፡
#በዘሪሁን_ገመቹ_ዋቤ
ብራዚል/አማዞን ወንዝ አቅራቢያ
ኑሀሚ በሶስተኛው ቀን የሽሽት ጉዞ በህይወትና በሞት መካከል ሆና የመጨረሻዋን ትንፋሿን ለመሳብ ከፍተኛ ጥረት የምታደርግበት ሁኔታ ላይ ወደቀች፡፡ይሄ የሆነው ድንገት ነው፡፡በብራዚል አማዞኑያ ክልል እየጠለቁ ገብተው የአማዞን ደን እየተሸለከለኩ ሰው ያለበት ቦታ ለመድረስ ጥረት ላይ እያሉ ድንገት የሚያምር ቀይና ውብ አበባ አይታ እሱን ለመቀንጠስ እጇን ስትዘረጋ አበባውን ከያዘው የግንድ ቅርንጫፍ ተለጥፎ ያለ እሾክ ነገር ጠቅ አደረጋት፡፡ትንሽ ነው የደም ጠብታ የታየው፡፡ግን ልብላቤው የተለየ የንብ መነደፍ አይነት ነበር፡፡ግን ደግሞ ብዙም ልታካብድ ስላልፈለገች ለጓደኛዋ እንኳን አልነገረችውም ነበር፡፡ከ10 ደቂቃ በኃላ ግን እግሯ መደናቀፍ ስውነቷ መዛል እና በሙቀት መንደድ ጀመረ…ከዛ በግንባሯ ላብ መንቆርቆር ጀመር…
ካርሎስ ድንገት ወደኃላ እየቀረች ስታስቸግረው ዞር ብሎ ሲያያት በጣም ነው የደነገጠው፡፡
‹‹እንዴ ምን ሆነሻል?››
ለመተንፈስ እንኳን እየተቸገረች..‹‹እኔ እንጃ አራሴን ማንቀሳቀስ እያቃተኝ ነው›››
‹‹ታዲያ አትነግሪኝም እንዴ?››አለና ወደእሷ በመጠጋት ደግፎ ለማረፍ ምቹ ወደሆነ ቦታ ወሰዳት እና ምቹ ቅጠል ጎዝጉዞ አስቀመጣት፡፡
ግንባሯን በእጆቸ እየደበሰ ሙቀቷን መለካት ጀመረ…. ‹‹የወባ መከላከያ አልወሰድሽም እንዴ?››
‹‹አረ ወስ..ጄ..ለሁ››በተቆራረጠ ትንፋሽ መለሰችለት፡፡
ግራ ገባው…‹‹.እስቲ ግንዱን ደገፍ በይ…››አላት፡፡
ደገፍ እንድትል ሲረዳት የቀኝ እጇን የመሀል እጣት ተመለከተ ….ለብቻው ተነርቶ አብጧል፡፡‹‹እንዴ እጣትሽን ምን ሆነሽ ነው?››
እይኗን ወደእጣቷ ወረወረችና አየችው…ደነገጠች‹‹ወይኔ ከደቂቃዎች በፊት እሾክ ወግቶኝ ነበር፤ቀላል አድርጌ ነበር የወሰድኩት፡፡››
አስከአሁን ከደነገጠው በላይ ደነገጠ፡፡ትከሻው ላይ ያለውን ጠመንጃ አወረደና አቀባብሎ ስሯ አስቀምጦ በእጇ አስያዛትና ‹‹የሆነ ነገር ካየሽ ተኩሺ… ስለምሰማ በአስቸኮይ እመጣለሁ…መድሀኒት መፈለግ አለብኝ …. ከዚህ እንዳትንቀሻቀሺ ››አለና፡፡ ጓዙን ጠቅላላ ከጎኗ አስቀምጦ ሽጉጡንና እና ጩቤውን ይዞ ሄደ….ከ15 ደቂቃ አታካች እና አድካሚ ፍለጋ በኃላ ነው የሚፈልገውን ቅጠል ያገኘው፡፡በጥንቃቄ ቆረጠውና ተመልሶ ሲመጣ እሷ ሙሉ በሙሉ እራሷን ስታ ተዘርራ ነበር፡፡
ቶሎ አለና ትንፋሿን አዳመጠ፤በትንሹ ቲር ቲር እያለች በውስጦ ትንፈራገጣለች፡፡ እጇን አነሳና ጉልበቱ ላይ አስተካከሎ አስቀመጣት፡፡ወገቡ ላይ የሻጠውን ጩቤ ከጎኑ አወጣና የተመረዘውን የመሀል እጣቷን ሸረከተው፤ጥቁር ደም ከውስጡ መንፎልፎል ጀመረ፡፡ይበቃል በሚለው መጠን ካፈሰሰ በኃላ የጨቀጨቀውን ቅጠል እየጨመቀ ፈሳሹን ወደውስጥ ያንጠባጥብ ጀመረ፡፡ከዛ ሙሉ የእጇን መዳፍ ውጩንም ውስጥንም በቅጠሉ ጠቀለለውና ከስር የለበሰውን ካኔቴራ አውልቆ በመቀዳደድ ልክ እንደፋሻ ጠቀለለውና በቀስታ አስተካክሎ ሰውነቷ ላይ አስቀመጠው፡፡ እሷን ፎጣ ነገር አልብሶት ወደቦታዋ መልሶ አስተኛትና ውጤቱን መጠበቅ ጀመረ…በጣም ተጨንቋል፡፡ይህቺን ልጅ በዚህ ደን ውስጥ ካጣት ከዛ በኃላ ያለው ህይወት እንዴት ሊቀጥል እንደሚችልም ምንም አያውቅም…ከሳምንት በፊት ያወቃት ሳይሆን እድሜ ልክ በልቡም በነፍስም የነበረች ሴት እንደሆነች ነው እያሰበ ያለው፡፡አሁን እጁ ላይ ከሞተችበት ልቡም ሆነች ነፍሱ ከዚህ በፊት ቦዳ ከሆነችው በላይ በጥልቀት ባዶ ትሆናለች፡፡ለመኖር ወኔም ፍላጎትም አይኖረውም፡፡በዚህ እርግጠኛ ስለሆነ ውስጡን በረደው፡፡
ስለእሷ እያሰበ የእሷን መንቃት እየተጠባበቀ ሳለ የሆነ ጆሮው ላይ ሿሿሿ የሚል ድምጽ ሰማ…ይሄ ድምፅ የወንዝ መስገምገም ድምፅ እንደሆነ ያውቃል፡፡ጆሮውን በደንብ ቀስሮና ስሜቱን ሰብስቦ እርግጠኛ ለመሆን አዳመጠ፤ትክክል ነው….ተነሳ ቆመ፡፡ የእሷን ቦርሳም ሆነ እሱ ይዞ የነበረውን ሻንጣ ውስጥ ከተተ፡፡ ሽጉጡንም ከተተና በተከሻው አዘለው…ከዛ ጎንበስ አለና እሷን ልክ እንደተወዳጅ ልጁ በጥንቃቄ ከስር ሰቅስቆ ያዛትና አቅፎ ወደላይ አነሳት፡፡የገመተውን ያህል አልከበደችውም….‹‹ድሮስ በፍቅር የተሸከሙት ሸክም የክብደቱን ያህል መች ይፈተናል?››አለና በውስጡ አሰበ ፡፡እሷን ተሸክሞ ከሀረጋ ሀረጎች እና ከጥሻዎች ጋር እየታገለ ለ15 ደቂቃ ወንዙ ሿሿሿታ ወደሚሰማበት አቅጣጫ ይዞት ተጎዛ፡፡ የሚንፎለፎለው ወንዝ የአይኖቹ እይታ ውስጥ ሲገብ ውስጡ በእርካታ ሀሴት አደረጋች፡፡ወደወንዙ ዳርቻ ተጠጋና ምቹ ያለውን ቦታ መርጦ ቀስ ብሎ ተንበረከከና አስቀመጣት ››ወዲያው ደህና ደህና ችካል መሰል እንጨቶችን መርጦ ጉድጎድ በመቆፈር አስተካክሎ ተከላቸው፡፡በአግዳሚ ማገር አራቱንም ኮርነር አገናኛና አርብራብ ሰራላቸው…እዛ እርብራብ ላይ ምቹና ለስላሳ ቅጠል ለምልሞ ጎዘጎዘበት፡፡በመቀጠል ረጃጅም ቋሚዎቹን ቆራረጠና አራት ቦታ ተክሎ ልክ እንደጎጆ ቤት ከላይ ጫፋቸውን አንድ ላይ ሰበሰባና በሀረግ አሰራቸው፡፡ከዛ እንደክብ ዙሪያውን እያሽከረከረ አሰረና አጠናካረው.፡፡ከዛ ኮባ መሳይ ሰፊ ቅጠሎችን በመመልመል አለበሰውና በግማሽ ቀን ውስጥ የሚያምር ጊዜያው ጎጆ ሰራ፡፡ከዛ ኑሀሚን ከመሬት ላይ አንስቶ በጥንቃቄ ወደጎጆው አስገባትና ያዘጋጀላት ርብራብ ላይ አስተኛት፡፡ይሄ ሁሉ ሲሆን ግን ኑሀሚ ከገባችበት ሰመመን አልነቃችም..ጥሩ ነገር ግን ሙቀቷ በመጠኑ ቀንሶ አተነፋፋሶም እየተስተካከለ መጥቶ የሰላም እንቅልፍ የተኛች መስላለች፡፡ስለዚህ ሰውነቷ ለመድሀኒቱ ለመልስ እየሰጠና በሰውነቷ የገባው መርዝ እየተዳከመ እና እየተወገደ እንደሆነ ስላመነ ተረጋግቷል፡፡
ልብሱን አወላልቆ ወደወንዙ ውስጥ ገባና እየዋኘ በዛውም አራት የሚሆኑ አሳዎችን አሰገረና ከወንዙ ወጥቶ ልብሱን በመለባበስ ወደሰራት ጎጆ ተመልሶ እንጨት እርስ በርስ በማፋተግ እሳት አቀጣጥሎ ዓሳውን መጥበስ ጀመረ፡፡ልክ የመጀመሪያውን ዓሳ አብስሎ ጨርሶ ሁለተኛውን እያዘጋጀ ሳለ ኑሀሚ አይኖቾን ገለጠች፡፡ብዣ እንዳለባት ነው፡፡ሞት ጫፍ ላይ ደርሶ መመለስ አይነት ስሜት እየተሰማት ነው፡፡ዙሪያውን ስትቃኝ ጥቅጥቅ የአማዞን ድን ሳይሆን አዲስ የተሰራ የገጠር ጎጆ ቤት ነው የሚታያት፡፡አይኖቾን ስታሽከከረክር በጎጆዋ በራፍ አሻግራ ስታይ ሰማያዊ የጠራ መልክ ያለው ወራጅ ወንዝ ይታያታል..ከወንዙ ማዶ ግን መልሶ በግዙፍ ዕድሜ ጠገብ ዛፎች የተዋቀረ ጥቅጥቅ ደን ነው የምታያት…እይታዋን ወዳለችበት ስታጠብ ጭስ ነገር አየች…ቀስቀስ ስትል ድምፅ ስለሰማ የያዘውን ነገር ጣጣለና ተፈናጥሮ ተነስቶ ስሯ ቆመ….‹‹ነቃሽ…?እንዴት ነሽ ..?አሁን ምን ይሰማሻል?››በጥያቄ አጣደፋት፡፡
‹‹በጣም ደህና ነኝ..ፍፁም ሰላም ነው እየተሰማኝ ያለው…እንዴት እዚህ መጣን …?የሆነ ዛፍ ስራ አልነበርኩ..?ወንዙ ከየት መጣ?፡፡››
‹‹ትክክል ነሽ…በአካባቢው ወንዝ እንዳለ ሳውቅ ወደእዚህ ይዤሽ መጣሁና ይህቺን ጎጆ ሰራሁ..አሁን ቆንጆ የዓሳ ጥብስ ሰራቼለው፡፡እሱን ስትበይ ደግሞ ጠንካራ ትሆኚያለሽ››
‹‹ይዤሽ መጣሁ ስትል..እንዴት አድርገህ…?መቼስ በእግሬ መንቀሳቀስ አልችልም ነበር..አይደል እንዴ?››
‹‹ያው አቀፍኩሽና አመጣሁሽ..እሩቅ እኮ አይደለም..አንድ ሶስት ኪሎ ሜትር ቢርቅ ነው፡፡››
የ12ኛ ክፍል ውጤት ተለቋል
ከስር ባለው link እየገባቹ መመልከት ትችላላቹ👇
result.neaea.gov.et
result.neaea.gov.et
result.neaea.gov.et
ሰበር ዜና ‼️
የ12ተኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ተለቋል ‼️
ውጤታችሁን የትምህርት ሚኒስቴር ገፅን በመቀላቀል መመልከት ይችላሉ።👇👇👇
/channel/addlist/bvpvF2wd331iYjE0
/channel/addlist/bvpvF2wd331iYjE0
ሰበር ዜና ‼️
የ12ተኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ተለቋል ‼️
ውጤታችሁን የትምህርት ሚኒስቴር ገፅን በመቀላቀል መመልከት ይችላሉ።👇👇👇
/channel/addlist/bvpvF2wd331iYjE0
/channel/addlist/bvpvF2wd331iYjE0
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇
/channel/addlist/LvHoNVvVJnJlYmRk