ጥቅምት 18 ቀን 2015ዓ.ምበዳግማዊ ምንሊክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በSOS ድጋፍ ለዓይነ ስውራንና መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች የተለያዩ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገላቸው።