av12c | Unsorted

Telegram-канал av12c - Arada education office

6896

Subscribe to a channel

Arada education office

ለመንግስት ት/ቤቶች የኦን ላይን ተማሪን መረጃን ለማጥራት የክፍል ድልድል ለመሰራት የመምህራን መረጃ ለማሰገባት ነገ 30/1/17  ከሰአት 8:00 ላይ ሰልጠና ሰለምንሰጥ 1ኛ.ምዝገባውን ሲከታተል የነበረ 1 ር/መምህር 2ኛ.ምዝገባውን ሲከታተል የነበረ 1 የict ባለሙያ ወይም  ተወካይ እንድትገኙ እያሳሰብን መቅረት የማይቻል መሆኑን እንገልጻለን ት/ጽ/ቤት
ቦታ ት/ጽ/ቤት 7ኛ ፎቅ

Читать полностью…

Arada education office

በአፄ ፋሲል ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት
በመምህራን የዲሲፒሊን መመሪያዎች ፤ የትምህርት ፈተና አስተዳደር የጋራ መመሪያ ዙሪያ፣ የሒሳብ እና እንግሊዘኛ ትምህርት ውጤት ለማሻሻል በተዘጋጀ እስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ በዛሬው ቀን ከመምህራን ጋር ውይይት በማድረግ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል ። በውይይቱ ላይም ከመምህራን ለተነሱት ጥያቄዎች በት/ቤቱ አመራሮች ማብራሪያ ተሰጥቷል።
Guyyaa 14/1/2017 mana barumsaa sadarkaa tokkoffaan duraa sadarkaa 1ffaa fi giddu galeessaa Atsee Faasil  keessatti qajeelfama naamusa barsiisotaa, qajeelfama waloo bulchiinsa qormaata barnootaa fi karoora tarsiimoo fooyya’iinsa qabxii gosa barnootaa herregaa fi Afaan Ingiliffaa irratti barsiisota waliin mariin taasifameera.maree kana irratti gaaffilee barsiisotaan gaafatameen deebiin hoggantootan itti kennameera.

Читать полностью…

Arada education office

ለሁሉም ት/ቤት ር/መምህራን
የወላጆች ውይይት ሪፖርት እስከ አሁን ድረስ የላከው የኒውኤራ ት/ቤት ብቻ ነው፡፡ በመሆኑም ሪፖርቱን እንድትልኩ ደግሜን እናሳስባለን፡፡

Читать полностью…

Arada education office

መደበኛ የትምህርት በሬዲዮ መርሀ ግብር የፊታችን ሰኞ መስከረም 13 ዓ.ም ይጀምራል ።

Читать полностью…

Arada education office

English and Maths Strategy Plan for 2017.pot

Читать полностью…

Arada education office

Document from Desalegn Debele

Читать полностью…

Arada education office

ውድና የተከበራችሁ ር/መ/ራን የ2017 ዓ ም የተማሪዎች የምገባ ሜኑ ነው ስለዚህ በዚህ መሰረት ተግባራዊ እንዲሆን ክትትላችሁ ተጠናክሮ ይቀጥል።

Читать полностью…

Arada education office

ነገ ቅዳሜ በ04/01/2017 ዓም ጠዋተ 2:30 አራዳ ክ/ከተማ አደራሽ:_
#የክ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ኃላፊዎች
# ሁሉም 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ሱፐርቫይዘሮች
# የክ/ከተማ የስረዓተ ት/ት አስተባባሪዎችና ሁለቱ የስረዓተ ት/ት ቡድን መሪዎች
# የወረዳ ስረዓተ ትምህርት ቡድን መሪዎች በ2017 ትምህርት ዘመን ስትራቴጂ ላይ ዉይይት ስለሚካሄድ በሰዓቱ እንድትገኙ።
መልካም ቀን!

Читать полностью…

Arada education office

የ2ኛ ደረጃ ር/መምህራንና የወረዳ ት/ጽ/ቤቶች የክፍለ ከተማውን እንደ መነሻ በመውሰድ የ2017 ዓ.ም ዕቅድ በማዘጋጀት ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን።

Читать полностью…

Arada education office

ቀን 25/11/2016 ዓ.ም
የስብሰባ ጥሪን ይመለከታል
በቀን 26/11/2016 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ላይ
1. የ2ኛ እና የመ/ደረጃ ት/ቤት ዋና ር/መምህር የመንግስት
2. የ2ኛ እና የመ/ደረጃ የመማር ማስተማር ም/ር/መምህር
3. የወረዳ ት/ጽ/ቤት ሀላፊዎች
4. የወረዳ ስርዓተ ትምህርት ባለሙያዎች
በከተማ ደረጃ በተደረገው ድጋፍና ክትትል ዙሪያ የጋራ ሲለምደረግ ሰዓት አክብራችሁ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
ማርፈድና መቅረት የተከለከለ ነው።
ማሳሰቢያ፡- የ2ኛ ደረጃ የወከላችሁትን ሰው መላክ አለባችሁ።

Читать полностью…

Arada education office

ውድ ለክፍለ ከተማችን የፅ/ቤት ሀላፊዋች፣    4ቱ ርእሰመምህራን፣ አጠቃላይ  የክ/ከተማና የወረዳ ባለሙያዋች እና አጠቃላይ የክ/ከተማና የወረዳ ሱፐርቨዘሮች በሙሉ ሰኞ ጠዋት 2:00 ስአት አድዋ መታሰቢያ ሙዝየም አዳራሽ ስአት አክብራችሁ  እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።

Читать полностью…

Arada education office

የቡድን ውይይት ኒው ኤራ እና ቤተልሄም

Читать полностью…

Arada education office

የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡

በዚሁ መሰረት የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን÷ ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች 45 እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል።

ፈተና ከወሰዱ 85 ሺህ 46 በመንግሥትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 94 ነጥብ 3 በመቶ ያህሉ 50 በመቶ እና በላይ ማምጣታቸውን የቢሮው መረጃ አመላክቷል፡፡

https://aa6.ministry.et/#/result ይህን ማስፈንጠሪያ በመጫን መለያ ቁጥርና ስም በማስገባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት እንደሚችሉም ተገልጿል፡፡

Читать полностью…

Arada education office

ለወረዳ ት/ጽ/ቤት ሃላፊዎች የ2017 ዓ.ም እስካሁን የተመዘገቡ ተማሪዎችን መረጃ መተሰጠዉ ቅጽ መሰረት ሞልታችሁ እንድትልኩልን እንጠይቃለን፡፡

Читать полностью…

Arada education office

Waajjira barnootaa kutaa magaalaa Araadaatti sosochii galmee bara barnootaa 2017ALI haala gaarii ta'een milkeessuuf waltajjii sosochii galmee barattootaa Akka kutaa magaalaatti qopheessee jira.
Waltajjicha irrattis qaamoleen garaagaraa galmee barattootaa nuuf milkeessuu danda'an irratti Akka hirmaatan taasifameera. Kanneen waltajjicha irratti hirmaatan keessaa 1.Ogeessota barnootaa kutaa magaalaa 2.Hoggantoota waajjira barnootaa aanolee 3.Suupparvaayizaroota wiirtuulee. 4.Abbaa adeemsaa sirna barnootaa aanolee 5.Hooganaa manneen barnootaa sadarkaa tokkoffaa Fi lammaffaa Fi itti aanaa baruu Fi barsiisuu. 6.Namoota hawaasa keessatti fudhatama qabanii Fi dhibbaa uumuu danda'an aanolee hunda irraa 7.Barsiisota. 8.Maatii barattootaa muraasa.8.GMB 9.WMO 10.Waldaa dargaggoota oromiyaa Fi kkf Akka irratti hirmaatan taasisuun sanadni sosochii galmee barattootaa kan bara 2017 dhiyeessuun Akka irratti mariyatamu taasifameera. Sanada sosochii kana ka'umsa godhaachuun hirmaattotnis cimina bara darbe jiruu Fi dadhabina bara darbee irratti yaadoolee garaagaraa kaasaniiru.Gaaffiwwan hirmaattota irraa ka'eefis hoogganaan waajjira barnootaa kutaa magaalaa Araadaa kan ta'an Obbo Dassaaleeny Dabalee Fi Abbaa adeemsaa sirna barnootaa kutaa magaalaa Araadaa kan ta'an Obbo Tamasgeen Oljirraa deebii itti kennuu danda'aniiru.Gara fulduraatti koree galmee barattootaa hundeessuun kutaa magaalaa Haga mana barnoottaatti haalota jiran gamaggamaa adeemuun fala itti kennamaa adeemamuu Akka qabu irratti walii galameera.Hawwaasni keenyas hoggantoota barnootaa waliin qindaa'uun galmee barattoota bara 2017 Kana milkeessuuf fedhii guddaa Akka qabu mirkaneesseera. Walumaa galatti waltajjichi karoora galmee barattoota bara 2017 Kana nu milkeessa kan jennu abdii guddaa qabna.

Читать полностью…

Arada education office

ለወረዳ ት/ጽ/ቤቶችና ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤት ር/መምህራን በቢጋሩ መሰረት በተባለው ቀን በሀርድና በሶፍት ኮፒየ 1ኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እንድትልኩ እናሳስባለን።

Читать полностью…

Arada education office

የወላጆች ውይይት ሪፖርት የላኩት ኒውኤራ እና ወ/ሮ ቀለመወርቅ አመራሮች ለፈጣን መረጃችሁ እናመሰግናለን። ውይይት ያደረጋችሁ ት/ቤቶች ሪፖርቱን በሀርድና በሶፍት ኮፒ ጠይቀን እየላካችሁ አይደለም። ለመጨረሻ ጊዜ ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን።

Читать полностью…

Arada education office

ቀን 11/01/2017 ዓ.ም
ለሁሉም ር/መምህራን በሙሉ
በዛሬው ቀን የወላጆች ውይይት ያደረጋችሁት በውይይት የተሳተፉ ወላጆች ብዛት፣ በውይይት የተነሱ ዋና ዋና ጉዳዮች፣ መድረኩ የተመራበት አግባብና ውይይቱ ድምዳሜ ሪፖርት በሀርድና በሶፍት ኮፒ ለሰኞ ለክፍለ ከተማ ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን።

Читать полностью…

Arada education office

Document from Desalegn Debele

Читать полностью…

Arada education office

Document from Desalegn Debele

Читать полностью…

Arada education office

Document from Desalegn Debele

Читать полностью…

Arada education office

ቀን 03/01/2017 ዓ.ም
የአራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት "የላቀ ትጋት ለትምህርት ጥራትና ለሀገር ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል የትምህርት ጉባኤውን አካሄደ።

በፕሮግራሙ ንግግር ያደረጉት የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና  ስራ አስፈፃሚ አቶ አበራ ጌታሁን እንደተናገሩት ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን በእውቀትና በክህሎት እንዲዳብሩ በማድረግ ለሀገራቸው አምራች ዜጋ እንዲሆኑ ማስቻል ዓላማቸው መሆኑን ገልጸው የተማሪዎችን ውጤት በማሻሻልና በሀገራቸው የብልጽግና ጉዞ ላይ አሻራቸውን እንዲያሳርፉ በማድረጉ በኩል ሁሉም ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ብለዋል።

የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ደሳለኝ አገኘሁ በበኩላቸው በ2016 በጀት ዓመት በመማር ማስተማሩ ላይ በተሰራው ውጤታማ ስራ የተማሪዎች ውጤት  ላይ መሻሻል የታየበት እንደነበር ገልጸው  ሀገራችን የጀመረችውን የብልጽግና  ጉዞ እውን እንዲሆን ተማሪዎች በእውቀትና በአመለካከት የዳበሩ እንዲሆኑ የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብና ባለድርሻ አካላት በትኩረት ሊሰሩ ይገባል ብለዋል።

ጉባኤው የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም የውጤት ትንተና እና የ2017 ዕቅድ ላይ  ውይይት የተደረገበት ሲሆን በ2016 በጀት ዓመት ጥሩ አፈጻጸም ላሳዩ ት/ቤቶች ፣ ወረዳዎች ፣ተማሪዎችና ባለሙያዎች እውቅና ተሰጥቷቸዋል።።

Читать полностью…

Arada education office

ጳጉሜ 4/41

## በአራዳ ክፍለ ከተማ 31ኛው የትምህርት ጉባኤ ጥሪ፣ ##

*የጉባኤው ቀን መስከረም 03/17 (ዐርብ)

* ቦታ ፣ አራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር 11ኛ ፎቅ አዳራሽ

* ሰአት 2:30

* በጉባኤው ላይ የሚታደሙ

1. የወረዳዎች ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊዎች

1. የመንግስት ት/ቤት ዋና ርእሰ መምህራን

2. የግል ት/ቤት ዋና ርእሰ መምህራን

3. የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ሁሉም ቡድን መሪዎች

4. የወረዳ ክላስተር ሱፐርቫይዘሮች በሙሉ

5. የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሱፐር- ቫይዘሮች
6. የወተመህ ኮሚቴ ስራ አስፈጻሚዎች

7. የመምህራን ማህበር ስራ አስፈጻሚዎች

8. ተሸላሚ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው (31)

* አጀንዳ 1. የ2016 እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት
2. የ2017 እቅድ
3. የውጤት ትንተና
4. እውቅና እና ሽልማት

Читать полностью…

Arada education office

በዚህ ቅፅ መሰረት የ3ኛ ዙር የትምህርት ለትውልድ ችግሮች በቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ ደረጃ እና 2ኛ ደረጃ በመለየት እስከ ረቡዕ እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን።

Читать полностью…

Arada education office

1. በ ቅድሚያ login ካደረጉ በኋላ በ ግራ በኩል ከተዘረዘሩት አማራጮች መካከል "Student" የሚለውን ይምረጡ።
2. ከ Student  page ላይ Approve የተደርጉ ተማሪውች ዝርዝር ይመጣል።
3. ከ ዝርዝር ውስጥ የሚስተካከለዉን ተማሪ ይምረጡ እና "View" ሚለዉን ቁልፍ ይጫኑ ከዛም "Edit" የሚልዉን ይጫኑ፡፡
4. የተማሪው መረጃ ካስተካከሉ በኋላ "Update" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።

Читать полностью…

Arada education office

ቦሌ ክ/ከተማ የተባለው ወደ አራዳ ክ/ከተማ ተቀይሯል።

Читать полностью…

Arada education office

መክፈቻ ፕሮግራም አድዋ 00 የስልጠናው(ሰኞ ጥዋት በቀን 15/11/2016ዓ.ም)

Читать полностью…

Arada education office

ሪፖርት እንዴት ማውጣት ይችላሉ?
1. BI module ይከፍለታሉ
2. በግራ በኩል ከተዘረዙት አማራጭች ውስጥ Report የሚለውን ይመርጣሉ
3.ከዛ SIMS Report የሚለውን አማራጭ ይምረጡ
4. ከተዘረዘሩት የሪፖርት አማራጮች ውስጥ የሚፈልጉት ሪፖረት ይምረጡ
4.1 School registration Report: የ 554 ትምህርት ቤቶች የመዘቧቸውን የተማሪዎች ብዛት ለማወቅ
4.2 Student Enrollment Summary Report: በየክፍለ ከተማው የተማሪዎች ብዛት በ አካዳሚክ ቋንቋ፥ በፆታ፥በክፍል አይነት ፥
5. Student Enrollment Summary Report by Grade Level: የተማሪዎች የምዘገባ ሪፖርት በክፍል ደረጃ በየክፍለ ከተማው ተለይቶ

Читать полностью…

Arada education office

ሰላም!
የተማሪዎች ምዝገባ ከተጀመረ ጀምሮ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጠን መቆየታችን ይታወቃል ነገር ግን ከአንድ ት/ቤት የተነሳን ጥያቄ በሌሎችም ት/ቤቶች በድጋሜ እየተጠየቁ በመሆኑ፤ በተማሪዎች ምዝገባ ፎርም ላይ እንዲሁም የምዝገባን ፎርም ከማፅደቅ አንፃር በት/ቤቶች አስተዳደሮች በተደጋጋሚ የተነሱ ጥያቄዎችን እና መላሾችን (FAQ) በአንድ ላይ በዶክመንት አዘጋጅተናል::
በመሆኑም ለሚኖራችሁ ጥያቄዎች ያያዝነውን ፋይል እንድትጠቀሙ እናሳስባለን::

Читать полностью…

Arada education office

የ2017 ዓ.ም የምዝገባ ንቅናቄ ተካሄደ

Читать полностью…
Subscribe to a channel