✍Santa_¥€ ... ለምኔ? --------- 🤔ባለፈ_ክረምት_አዲስ_ቤት_ላልሰራ፣ ለምን_ቦታ_ልስጠው_ለሀዘን_ለመከራ💃 📖ካልተፃፈ_ከላይ_ካልታደለ_ለኔ፣ ያለፈን_መፈለግ_ማስታወስ_ለምኔ🤷♀? 📔ከየልቦቻችን የተዘመሩ አዳዲስና ወቅታዊ ግጥሞች 📚ያልተነሱ ሀሳቦች እና ፅሁፎች📚 ለማንኛውም አስተያየት/ጥያቄ @angeli_Laurence @fiyorrina