ይህ Chanel ታመው በየሆስፒታሉ ብር በማጣት መታከም ያልቻሉ እና በገንዘብ እጦት ምክንያት በፍቃዳቸው ህክምና አቋርጠው የሚወጡትን፣ በድንገተኛ አደጋ ሀብት ንብረታቸውን፣ አካላቸውን በማጣት ታመው ህክምና ማግኘት ያልቻሉትን ወገኖች ለመርዳት የምንነጋገርበት Chanel ነው።