8749
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ጣይቱ የባህል ማዕከል ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን፣ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ !! ስልክ:- 09 11 72 36 56 ለማዘዝ @Mesay21 @Mesay21
"ክቡራ ምድራችን የተሞላችው በ Matter ነው፡፡ እኛ የምንፈልገው ደግሞ Antimatter ነው፡፡ 1 ግራም አንቲማተር ለማግኘት 1 ቢሊዮን ዓመታት ይወስዳል! እኛ ግን በ 50 ዓመታት 0.25 ግራም ሩብ ግራም ማግኘት ችለናል! በአንጻሩ የበላይ አካሉ ምድር ላይ የሚገኙትን ማተሮች ለመፍጠር ብቻ, 5,972,200,000,000,000,000,000,000 kg 5.972 septillion kilogram. አንቲማተር ተጠቅሟል፡ምድራችን ላይ ማተርን አስቀርቶ አንቲማተርን ሰውሯል"
"መረጃውን ለሚመለከታቸው ቅዱሳን አባቶች ለማድረስ ወደ ዔድን ገዳም የሄደው መልዕክተኛ እየሆነ ያለውን ነገር፥ እየሆነ ነው ብሎ ለማመን ተቸገረ፡ በአንዱ ክስተት ተገርሞ ሳያበቃ፣ ሌሎች ለማመን የሚቸግሩ የተዓምራት አይነቶች በላይ በላይ እየተደረቡበት የማሰቢያ ጊዜና ፋታ እያጣ፣ መረጋጋትም እየተሳነው፣ሲብተከተክ እንዴት አባ? እንዴት.? እያለ መልከ-መልካሙን መነኩሴ ሲጠይቅ ነው የስነበተው።
"እኛ ዓላማችንም፣ መነሻና መድረሻችንም፤ ግልጽ ነው! የምንመራበት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ርዕዮትም ይህ ነው! ካፒታሊዝም + ሊበራሊዝም + ኒዮ-ሊበራሊዝም + ዲጂታሊዝም + ግሎባሊዝም = ሳታኒዝም!!! ሳታኒዝምን ለማዋለድ ጠንክረን እየሰራን ነው እየተሳካልንም ነው!"
*እኔ ያጠፋሁት ጥፋት የለም! "መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና፡፡ (ስራ 4፡12) ብዬ
መማሪያ መጽሐፉንም፤ መጽሐፍ ቅዱሱንም ጠቅሽ አስተማርኩ፡፡ ክፍል ውስጥ ከነበሩት ከ ሃያ አራት ተማሪዎች ውስጥ ሃያዎቹ ክፍሉን ለቅቀው እየገላመጡኝ ወጡ! ወንጌል ከማስተማር ውጪ ሌላ የሰራሁት ስህተት የለም! ወንጌል ማስተማርና ወንጌል መስበክ ስህተት ከሆነ ደግሞ በዕድሜ ዘመኔ ሁሉ ልክመሆን አልፈልግም
ከመጽሐፉ የተወሰደ
ኦሪጅናል
1942 እትም
የመጀመሪያ እትም !!
ከ950 ገጽ በላይ !!
እጅግ ጠቃሚና አስፈላጊ መጽሐፍ !!!
ሁለት ኮፒዎች እጃችን ላይ !!!
ኤዞፖች ነን !!
ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ቅጽ 2 ቁጥር 5
በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም- /channel/Bayradigital
ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/
ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ
ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com
ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን!
አሳታሚ:-
አባ ወልደ ሥላሴ ወልደ ቂርቆስ የምጽሌ ደብረ ጽዮን ባሐታዊት ጽዮን ማሪያም ፤የቅዱስ ፋሲለደስና የጉጉቤን አባ ያፍቅረነ እግዚኦ አንድነት ገዳም አበ ምኔት (አስተዳደርሪ)
❤️❤️ 🌼 2018 🌼 ❤️❤️
ቅናሻችን እንደቀጠለ ነው።
9ቱን መጻሕፍት በ600 ብር ብቻ
❤️🌼🌼 መልካም በዓል እንዲሆንላችኹ እየተመኘን የበዓል ፓኬጅ ቅናሻችን ቀጣይነት እንደሚኖረው መግለጽ እንወዳለን 🌼🌼❤️
🌷🌹🌹 እንቁጣጣሽ 🌷🌹🌹
🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻
❤️❤️ 🌼 2018 🌼 ❤️❤️
ቅናሻችን እንደቀጠለ ነው።
12 መጻሕፍት በ1000 ብር ብቻ
❤️🌼🌼 መልካም በዓል እንዲሆንላችኹ እየተመኘን የበዓል ፓኬጅ ቅናሻችን ቀጣይነት እንደሚኖረው መግለጽ እንወዳለን 🌼🌼❤️
🌷🌹🌹 እንቁጣጣሽ 🌷🌹🌹
🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻
በተከታታይ የምንፖስታቸው የፓኬጅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ !!
ኤዞፕ መጻሕፍት ብዙ ቀደምት መጻሕፍትን በቅናሽ ዋጋ መሸጥ ጀምሯል። የዚህ ቅናሽ ተሳታፊ ይሁኑ።
❤️❤️ 🌼 2018 🌼 ❤️❤️
❤️🌼🌼 መልካም በዓል እንዲሆንላችኹ እየተመኘን የበዓል ፓኬጅ ቅናሻችን ቀጣይነት እንደሚኖረው መግለጽ እንወዳለን 🌼🌼❤️
🌷🌹🌹 እንቁጣጣሽ 🌷🌹🌹
🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻
በተከታታይ የምንፖስታቸው የፓኬጅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ !!
ኤዞፕ መጻሕፍት ብዙ ቀደምት መጻሕፍትን በቅናሽ ዋጋ መሸጥ ጀምሯል። የዚህ ቅናሽ ተሳታፊ ይሁኑ።
ትናንት የሌለው ዛሬ፣ መነሻ የሌለው መድረሻ የለውም። የእኛ ዛሬነት የትናንት መነሻነት ሊኾን፤ የዛሬው ማንነታችን ደግሞ ለነገዎቹ መነሻ ነው፡፡ "በቃል ያለ ይረሳል፣ በመጽሐፍ ያለ ይወረሳል" እንዲሉ፤ የዛሬ እኛዎች የትናንት ዛሬዎች! የነገ ትናንቶች እንደ መኾናችን መጠን፤ ከቀድሞ ጀምሮ ቃል በቃል ሲነገር የመጣውን የአባቶቻችን ብሂል ለዛሬ ተጠቅመንበት ቀጣይትውልድም እንዲጠቀምበት ለማስቻል መ/ር ሐዲስ ደከመኝና ስለቸኝ ሳይሉ ከእበው ቃል በቃል የመጣውንና ከመጻሕፍት ያገኙትን አሰባስበው ያቀረቡልን በመኾናቸው የአባቶች በረከት አይለይዎት በማለት ልባዊ ምኞቴን እገልጻለሁ። በዚሁ አጋጣሚ ቀደምት አባቶቻችን እንኳን ፍቅራቸውን፣ ሊያስተላልፉ የፈለጉትን መልዕክት ለጆሮ በማይጎረብጥ፣ ልብን በሚመስጥ ኹኔታ ይገልጹ እንደ ነበር መረዳት ችያለሁ፡፡
መምህር ዳግማዊ ሙሴ
❤️❤️ 🌼 ልዩ የበዓል ቅናሽ 🌼 ❤️❤️
🌷🌹🌹 እንቁጣጣሽ 🌷🌹🌹
🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻
ልዩ ቅናሽ
ፓኬጅ 9 መጻሕፍትን በ 1000
በተከታታይ የምንፖስታቸው የፓኬጅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ !!
ኤዞፕ መጻሕፍት ብዙ ቀደምት መጻሕፍትን በቅናሽ ዋጋ መሸጥ ጀምሯል። የዚህ ቅናሽ ተሳታፊ ይሁኑ።
እነዚህን ውብ መጽሐፍት !!
ታላቅ ቅናሽ 3 ቱን በ500 ብር ብቻ
በተከታታይ የምንፖስታቸው የፓኬጅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ !!
ኤዞፕ መጻሕፍት ብዙ ቀደምት መጻሕፍትን በቅናሽ ዋጋ መሸጥ ጀምሯል። የዚህ ቅናሽ ተሳታፊ ይሁኑ።
እነዚህን ውብ መጽሐፍት !!
ታላቅ ቅናሽ 5ቱን በ400 ብር ብቻ
በተከታታይ የምንፖስታቸው የፓኬጅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ !!
ኤዞፕ መጻሕፍት ብዙ ቀደምት መጻሕፍትን በቅናሽ ዋጋ መሸጥ ጀምሯል። የዚህ ቅናሽ ተሳታፊ ይሁኑ።
እነዚህን ውብ መጽሐፍት !!
ታላቅ ቅናሽ 4ቱን በ500 ብር ብቻ
በተከታታይ የምንፖስታቸው የፓኬጅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ !!
ኤዞፕ መጻሕፍት ብዙ ቀደምት መጻሕፍትን በቅናሽ ዋጋ መሸጥ ጀምሯል። የዚህ ቅናሽ ተሳታፊ ይሁኑ።
ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባብያን
እንኳን ለ2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ያሳለፍነውን ዓመት አብራችሁን ስለቆያችሁ እናመሰግናለን። የሚመጣው ዓመት የልባችሁ የሚሳካበት ዐዳዲስ ከፍታ የምታዩበት እንዲሆን ምኞታችን ነው። መጽሔታችንም በዚህም ወር ዐዲሱን ዓመት የምንቀበልበትን ገጸ በረከት ይዛ ቀርባለች። ከወትሮው የተጓደለ የለም። አንብባችሁ አስተያየቶቻችሁን በማኅበራዊ ሚድያ አድራሻዎቻችን ብትልኩልን ይደርሰናል። ጽሑፎችም ካላችሁ በኢ ሜይል አድራሻችን ይላኩልን።
መልካም ንባብ!
/channel/Medinamagazine
medinadigitalmagazine@gmail.com
ወይም @medinamagazinebot
ከዚህ በፊት የወጡትን ቅጾች Medina DM Bot👆 በተሻለ ጥራት ያገኟቸዋል።
በተጨማሪም በፌስቡክ፣ በዋትሳፕ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን!
https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL
https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj
https://chat.whatsapp.com/GTCtybsFRDGKTtzu8c1Sgc?mode=ac_t
በ100 ብር ብቻ እየተሸጠ ያለ መጽሐፍ!
ኤፒክቲተስ !!
የእስቶይኪዝም ፍልስፍና !!
የስቶይኪዝም ፍልስፍና መሰረት የሆነው የኤፒክቲተስ አዲስ መጽሐፍ በአንድ ወር ውስጥ ሁለት ጊዜ ታትሞ በገበያ ላይ ዋለ..!!
ከኤፒክቲተስ [የስቶይኪዝም] ፍልስፍና መሰረተ ትምህርቶች ምንጭ የሆነውና ጥልቅ ለሰው ልጅ ጠቃሚ ትምህርቶችን ማስተላለፍ የቻለው ኤፒክ 2000 ዓመታት የሰው ልጅን ህይወት እጅግ ጣፋጭ እንዲሆን የሚያስችሉ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያስተማረና 2000 ዓመታትን መሻገር የቻሉ ጥልቅ አስተምህሮቶች ባለቤት ነው...!!
#ከሕይወት ጋር #ግብግብ ትተው #ሕብረትን ይፍጠሩ ...!!
የራሴ ህግ የሚሉትን ነገር እንዳይሞክሩት፡፡ ትልቅ፣ ትንሽ፣ የሰለጠነ፣ የተናቀ ሳይሉ ከሁሉም ነገር ጋር ግንኙነትዎን በተፈጥሯዊ ህግ መሰረት ያድርጉ፡፡ ምኞትዎን ከተፈጥሮ ጋር ሕብር ባለው ሁኔታ ማናበብ ዋነኛ ግብዎ ሊሆን ይገባል፡፡
ይህንን ልምምድ የሚያከናውኑትስ የት ነው..?
በእያንዳንዱ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ውስጥ ነዋ... ይለናል ኤፒክ። ሲሰሩ፣ ሲመገቡ፣ ገላዎን ሲታጠቡ ፣ ብቻ ምን አለፋው ማንኛውንም ነገር ሲያከናውኑ ከተፈጥሮ ምሪት ጋር በተናበበ መልኩ ማድረግ ይኖርብዎታል፡፡ ጉዳዩ ምን አከናወኑ አይደለም፡፡ እንዴት አከናወኑ እንጂ… ይህንን መርህ በቅጡ ተገንዝበን መተግበር ከጀመርን በሕይወታችን ውስጥ የቱንም ያህል ችግሮች ሊፈጠሩ ቢችሉ (ምክንያቱም ችግሮ የተፈጥሮ ሂደት አካል ናቸውና) ውስጣዊ ሰላምን መጎናጸፍ ዘወትር የሚቻል ይሆናል፡፡ የሚሉና ሌሎች ጠቃሚ መሰረታዊ የህይወት አስተምህሮዎችን ሰብኳል ።.!!..
ለንባብ ባህል መጎልበት እንተጋለን..!!
"የመደመር መንግሥት" የመፍትሔውን መንገድ ውሱንነት ለማረምና ዘገምተኛውን ጉዞ ለማፍጠን የሚችል ቀመር ሆኖ መጥቷል። ከመደመር ዕሳቤ የሚቀዳው የመደመርመንግሥት ኢትዮጵያዊ የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ዕሳቤ ነው፡፡ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ የሚቻለው ትበብርን ያስቀደመ ሥርዓት በመዘርጋትና ፖሊሲዎችን ገቢር ነበብ በሆነ መንገድ አውጥቶ በቅንጅት በመተግበር ነው ብሎ ያምናል።
በዚህ የለውጥ ጊዜ ውጥናችንን ለማሳካት የሄድንበትን መንገድ ቃኝተናል። ከፍተቶችንና ጥንካሬዎችን ለይተናል። ከፍተቶቹን አሻጋሪ በሆነ መልኩ የሚቀርፍ፤ ጥንካሬዎችን በተሻለ ሁኔታ የሚያስቀጥል፤ አዲስ ዕሳቤና አዲስ መንገድን ቀምረናል። መደመር ሀገር ከገባችበት ችግር በማላቀቅ ወደ ትከከለኛው የለውጥ ምሕዋር የሚመራ ዕሳቤ ነው። የመደመርመንግሥት፣ ሀገራዊ ጸጋዎቻችንን በማቀናጀትና በማስተባበር ረገድ ካለው ሚና ባልተናነሰ፤ በፍጥነት የምንጓዝበትንም መንገድ የቀመረ አስተሳሰብ ነው።
የመደመር መንግሥት ነገን የተሻለ ለማድረግ የትናንት፣ የዛሬና የነገ ተደራራቢ ኃላፊነቶቻችንን በአስቸኳይ እንድንወጣ ያደርጋል፡፡ እንዲሁም ተለዋዋጭ በሆነው የዓለም ሁኔታ ውስጥ ጥንካሬያችንን ለማረጋገጥና ከግባችን ለመድረስ እንድንፈጥን ያስችላል። የመደመር መንግሥት ፍጥነትና ፈጠራን መሠረት ያደረገ ዕሳቤ ነው። የዚህ መጽሐፍም ዋነኛ ጭብጥ ይህንን የፍጥነትና የፈጠራ ፍኖት ማብራራት ነው፡፡
ከመጸሐፉ የተወሰደ
ማስታወቂያ📣📣
የመፀሀፉ ርዕሰ 👉 አንጋረ ሊቃውንት
🔰መጽሐፋ በ13 ክፍሎችና በ63 ምዕራፋት በመቶዎች በሚቆጠሩ ንዑሳን አርእስቶች የተሰናዳ ጥሩ መጽሐፍ ነው።
🔰 የገጽ ብዛት 275፣
🔰 ዋጋ 400.00 ብር ነው።
🔰መጽሐፉ በውስጡ የሚዳስሳቸው ሀሳቦች የሊቃውንት፣ ካህናት፣ መነኮሳት፣ ታላላቅ ሰዎች የአብነት መምህራንና ደቀ መዛሙርቶቻቸው የጉባኤ ቤት ወጎች፣ የነገሥታትና መሳፍንት አስደናቂ ንግግሮቻቸውና ድንቅ የዐውደ ፍትሕ ውሎዎቻቸው. . .ተካቶበታል።
🔰መጽሐፉን የምታገኙባቸው መንገዶች👇👇
👉 በ ኤዞፕ፣ መጽሐፍት መደብር በጥሩ ቅናሽ እየተሸጠ ይገኛል።
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ጣይቱ የባህል ማዕከል ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን፣ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
ለማዘዝ
@Mesay21
@Mesay21
✍ መ/ር አዲስ አንዷአለም
የደስታ ቀናት እንደ ሰማይ ሲርቁ...
ክፋ ቀናት እንደ አጀብ ሲከቡን...
የተጠበቀው ቀርቶ የልተጠበቀው ሲሆን...
ሞት አንድ አማራጭ ሆኖ ሲቀርብ..
ውስጣዊ ሰላማችን ሲረበሽ..
እርጋታ ፈጽሞ ሲጠፋ....
...ያን ጊዜ “ጌታ ሆይ እስከመቼ?'' እንላለን፡፡ ደግሞም በልጅነት ሰቆቃ በአባቶቻችን አንደበት “እስከማዕዜነ?” እንኣስን፡፡ እንባችን እንደ መጠጥ፣ ሀዘናችንም እንደ መብል ይሆንበናል፡፡ የቀናት ጠንሳሽ የሆነው አባታችን እግዚአብሔር ግን “ታገስ፣ የመጠበቅን ፍሬ ትበላስህ” ማስቱን ይቀጥላል፤ እኛሞ “አምላኬ ሆይ፣ እንዴት ልታገስ? እስከመቼስ ልጠበቅ?” እንላለን፡፡ ከዚያም ቃሉን ያስታውሰናል፣ የቀደሙ ቅዱሳነኘ አብነት ይዘክርልናል።
“እንደ ልጄ አንደ ዳዊት ቀና ሁን፣ እንደ ታላቁ ታጋሽ እንደ ኢዮብ ሁንልኝ፣ የቀጠርኩልህ ቀን ሲደርስ የመከራህን ቀናት አስረሳሃለሁ! እንደ ተወዳጄ ልጄ እንደ ወልድ ትንሳኤህ እስኪገለጥ አርጋታን ንንዘብህ አድርግ!” ይለናል፡፡ በቅዱስ ቃሉ ያባብለናል፡፡
የህማማት ቀናቶቻችን እንደ ግዮን ወንዝ የረዘሙ ሲመስሉ፣ የህዝባችን እፎይታ፣ የሀገራችን ሰላምና መረጋጋት እንደ ጌታችን መምጫ ቀን ሲርቁብን፣ ህይወት ከንቱ፣ መኖርም ምናምንቴ መስሎ ሲታይ... የምድረ በዳው መንከራተት ከንዓናችንን ሊያስረሳን ሲደርስ፣ መራርነት ተስፋችንን ሊያስጥስን ሲተጋ፣ የስጋ ድካም ከዘለዓለማዊው እጣ ፈንታችን ሊያናጥበን ሲል... ያን ጊዜ የታላላቅ አባቶች ምክር፣ የቅዱሳን ጥበብ፣ የታጋሾች ምስክርነት ያስፈልገናል፡፡
እነዚህ የብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ ስብስብ ደቂቅ መጻሕፍት የተጻፋትም ስዚሁ ዓላማ ነው። በጥሞና አነበባችሁ ትጠቀሙ ዘንድ እነሆ ከብዙ ጥንቃቄ ጋር ወደ አማርኛ ተርጉመን አቅርበንላችኋል፡፡
እነዚህን ውብ መጽሐፍት እንድታነቧቸው ጋበዝን
መልካም ንባብ!!
❤️❤️ 🌼 2018 🌼 ❤️❤️
ቅናሻችን እንደቀጠለ ነው።
8ቱን መጻሕፍት በ1000 ብር ብቻ
❤️🌼🌼 መልካም በዓል እንዲሆንላችኹ እየተመኘን የበዓል ፓኬጅ ቅናሻችን ቀጣይነት እንደሚኖረው መግለጽ እንወዳለን 🌼🌼❤️
🌷🌹🌹 እንቁጣጣሽ 🌷🌹🌹
🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻
በተከታታይ የምንፖስታቸው የፓኬጅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ !!
ኤዞፕ መጻሕፍት ብዙ ቀደምት መጻሕፍትን በቅናሽ ዋጋ መሸጥ ጀምሯል። የዚህ ቅናሽ ተሳታፊ ይሁኑ።
❤️❤️ 🌼 2018 🌼 ❤️❤️
ቅናሻችን እንደቀጠለ ነው።
ዘጠኙን መጻሕፍት በ1100 ብር ብቻ
❤️🌼🌼 መልካም በዓል እንዲሆንላችኹ እየተመኘን የበዓል ፓኬጅ ቅናሻችን ቀጣይነት እንደሚኖረው መግለጽ እንወዳለን 🌼🌼❤️
🌷🌹🌹 እንቁጣጣሽ 🌷🌹🌹
🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻
በተከታታይ የምንፖስታቸው የፓኬጅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ !!
ኤዞፕ መጻሕፍት ብዙ ቀደምት መጻሕፍትን በቅናሽ ዋጋ መሸጥ ጀምሯል። የዚህ ቅናሽ ተሳታፊ ይሁኑ።
ኤዞፕ መጻሕፍት
ለውድ ወዳጆቹ መልካም አዲስ ዓመትን ይመኛል!!!!
ያሰባችኹት የሚሳካበት፣ ሰርታችኹ የምትለወጡበት፣ መልካም ዘመን እንዲሆንላችኹ ከልብ ይመኛል።
መልካም ዘመን !!!
መልካም ዓዲስ አመት !!!
እንቁጣጣሽ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 !!!!
❤️❤️ 🌼 ልዩ የበዓል ቅናሽ 🌼 ❤️❤️
🌷🌹🌹 እንቁጣጣሽ 🌷🌹🌹
🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻
ልዩ ቅናሽ
ፓኬጅ 7 መጻሕፍትን በ 1000
በተከታታይ የምንፖስታቸው የፓኬጅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ !!
ኤዞፕ መጻሕፍት ብዙ ቀደምት መጻሕፍትን በቅናሽ ዋጋ መሸጥ ጀምሯል። የዚህ ቅናሽ ተሳታፊ ይሁኑ።
ልዩ ቅናሽ
ፓኬጅ 6 መጻሕፍትን በ 1000
በተከታታይ የምንፖስታቸው የፓኬጅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ !!
ኤዞፕ መጻሕፍት ብዙ ቀደምት መጻሕፍትን በቅናሽ ዋጋ መሸጥ ጀምሯል። የዚህ ቅናሽ ተሳታፊ ይሁኑ።
እጅግ ታላቅ ቅናሽ ከተደረገባቸው መጻሕፍት መካከል !!
#በ200 ብር ብቻ
‹‹ያዕቆብ ብርሃኑ አምስተኛው በሆነችው ‹በፍም እሳት ማቃመስ› መጽሐፉ ይበልጡኑ ለነፍስ፣ ለደመነፍስ፣ አይጬበጤ ለሆኑ የተሰራንባቸው ረቂቅ ድሮች ቢያደላም ቅሉ በአስራ ኹለት ተንኳሽ ርዕሶች ስር ከነፍስ እስከ ታሪክና ሥነ-ተረት እልፍ ጉዳይን አስሷል፡፡ ጽሞና፣ አልኬሚ፣ ዳንስ፣ የኢትዮጵያዊ ሥልጣኔ ቀለማት ጉድለቶች፣ ነገረ ታሪክ ወ ትርክት፣ ሒሳዊ ሀተታዎች ወዘተ ቁዛሜውን የገዙ ጭብጦቹ ሆነዋል፡፡ የወጣት ቁዛሜው፣ መትከንከኑ፣ ቀለሙ የሚያናጥብ ጉራማይሌ ነው፡፡ በልህቀት ለሚያነባቸው በተናጠል የቀረቡ የሚመስሉት ሀቲቶች በስውር የሚናበብ ተሰናስሎት አላቸው፡፡ የነገር ማባያውና የአመክንዮ ማጣቀሻው ሁሉ ከየዓለም ማዕዘናቱ የሰው ልጅ ኑረት የተቀሰሙ ጥንታዊያን ተረቶች መሆናቸው ለንባባችን ጣዕም ይጨምራል፡፡ የሁሉም ሀቲቶቹ ማሰሪያ ፈትለ ነገር ግን - የሰው ልጅ - ይባላል፡፡ ሰው!
ሀሳቡን በቀላልና ተነባቢ ቋንቋ የመግለጽ ተሠጥኦውን ተጠቅሞ ራሱን፣ ዘመኑንና ሀገሩን ከፍልስፍና፣ ሥነ-ልቡና እና ታሪክ እስከ ሥነ-ተረክ (ሚቶሎጂ) በሚዘረጋ የንባብ አድማስ በውበት ይተርክልናል፡፡ የተሠወረብንን የማንነታችንን ምሥጢሮች በምናብ ያስዳስሰናል፡፡ የዚህ ሁሉ ሀሰሳው መዳረሻ በትናንት ማንነታችን ውስጥ የዛሬን ውሉ የጠፋበት የተመሠቃቀለ ዘመን እንቆቅልሾቻችንን ትርጉምና ፍቺ መፈለግ ይመስላል፡፡ የሶሻል ሚዳያ እንቶ ፈንቶ ሁከትና ጫጫታ በሚጋልበው በዚህ በእኛ ዘመን እንዲህ ያሉ መጻሕፍት ከወከባው መሀል ላፍታም ቢሆን ወደ ጥሞናና ወደ ማስተዋል እንደሚመልሱን እምነቴ ነው፡፡››
ሚካኤል ሽፈራው
እነዚህን ውብ ፖለቲካ ቀመስ መጽሐፍት !!
ታላቅ ቅናሽ 4ቱን በ400 ብር ብቻ
በተከታታይ የምንፖስታቸው የፓኬጅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ !!
ኤዞፕ መጻሕፍት ብዙ ቀደምት መጻሕፍትን በቅናሽ ዋጋ መሸጥ ጀምሯል። የዚህ ቅናሽ ተሳታፊ ይሁኑ።
ታላቅ ቅናሽ 5 ቱን በ600 ብር ብቻ
በተከታታይ የምንፖስታቸው የፓኬጅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ !!
ኤዞፕ መጻሕፍት ብዙ ቀደምት መጻሕፍትን በቅናሽ ዋጋ መሸጥ ጀምሯል። የዚህ ቅናሽ ተሳታፊ ይሁኑ።
ማንኛውም አይነት ማዘዝ የሚፈልጉት መፅሐፍ ካለ 0911723656
0911185548
ፈጣን ደረሊቨሪ አለ
ንጉሡና ሊቁ ክፍለ ዮሐንስ "የእንሰሳት ነፍስ ወደ ሰማይ ነው የሚሄደው ወይስ ሲሞቱ አብሯቸው ነው የሚቀበረው" በሚል ርዕስ ከፍተው ይከራከራሉ። ንጉሡ "ወደ ላይ ነው የሚሄደው" ሲሉ ፤ሊቁ ክፍለ ዮሐንስ ደግሞ" ወደ መሬት ይወርዳል" የሚለውን ሀሳብ አንስተው ክርክር ገጥመዋል።
Читать полностью…
በየትኛው ቦታ ከሀገር ወጪም ሀገር ውስጥም ላለላቹህ ወድ ደንበኞቻችን 0911185548 ላይ በመደወል ይዘዙን
Читать полностью…