azop78 | Unsorted

Telegram-канал azop78 - ኤዞፕ መጽሐፍት

8609

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ያለው የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ነው !! ስልክ:- 09 11 72 36 56 @Mesay21 @Mesay21

Subscribe to a channel

ኤዞፕ መጽሐፍት

https://youtu.be/ZT59ULe7TBM

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ይህን የትግል ሰይፉን ዝንቡላና ካሮት መጽሐፍ ሲያነቡ በዜጎች ነጻነት ማጣት ላይ በነጻነት የሚውለበለቡ ባንዲራዎችን ይመለከታሉ። በቀን አራቴ የሚበሉ መሪዎችንና በአራት ቀን አንዴ የሚበላውን ህዝባቸውን አጭር ታሪክ ያነባሉ። ለፖለቲካ መሪዎች ዘፈን ተሽቀዳድመው እስክስታ የሚመቱ የሃይማኖት አባቶችንም ይተዋወቃሉ። አንዴ ከገቡበት ሽንት ቤት ሶስቴ የሚወጡ ፈሪ ምሁራንንም ይታዘባሉ። መሃሉን ሳያውቁት 'ዳሩ ምን ይሆናል' ከሚሉ ግልብ ተንታኞች ጋር አብረው ይጋልባሉ። ለደህንነቱ ዋስትና ያጣ ህዝብ ራሱን ከአደጋ ለማዳን የሚቆፍራቸውን ስውር ጉድጓዶች ይጎበኛሉ። በሳቅ ጦሽ ብለው የሚያለቅሱባቸው ሌሎች ነገሮችም አሉ።

በዚህ መጽሐፍ ሆድና ጭንቅላት፤ ክብርና ውርደት፤ እምነትና ክህደት፤ ምላስና ተግባር፤ ማስመሰልና ግልጽነት፤ ውሸትና ዕውነት፤ ዕውቀትና ድንቁርና፤ ገጠርና ከተማ፤ ፍቅርና ጥላቻ፤ ፍትህና ግፍ፤ በከፍተኛ ደረጃ ቅራኔ ውስጥ ይገባሉ።
ይህ የታገል ሰይፉ አራተኛ ልብ-ወለድ መጽሐፉ ነው። በ1989ዓ.ም. 'ሌዋታን ኢሃዲግ ካምፕ ውስጥ የተገኘው አውሬ' በሚል ርዕስ የዘመኑን ፖለቲካ ምጸታዊ በሆነ አጻጻፍ አሳይቶናል። በ2012 ዓ.ም. ደግሞ ተደጋግሞ የታተመውንና የሃያሲያንን ትኩረት የሳበውን ሁለተኛ ልብ-ወለዱን 'ብስጦሽ ቋጭ ቋጣሽ ቆር' በሚል ርዕስ አሳተመ። ከሃያ አራት አመት በፊት የጀመረውን ሶስተኛውን ልብ-ወለድ መጽሐፉን ደግሞ 'ተልባና ጥጥ' በሚል ርዕስ በ2013 ዓ.ም. ለአንባቢያን አደረሰ።

ታገል በ1982 ዓ.ም በ16 ዓመቱ ከጻፋት 'ፍቅር' ከተሰኘችው መጽሐፉ ሌላ ሶስት የግጥም መድብሎችን አሳትሟል። የሃምሳ አለቃ ገብሩ ታሪኮች ሌላው የታገል ሰይፉ ተወዳጅ መጽሐፍ ነው።

ታገል 'ጉባኤ ልቅሶ' የተሰኘች የአጫጭር ወጎች መጽሐፍም ለአንባቢያን አቅርቧል። በተጨማሪም ሁለት የህጻናት መጻሕፍትን ለህትመት አብቅቷል

ይህ አዲስ መጽሐፉም #በኤዞፕ-መጽሐፍት እየተከፋፈለ ይገኛል።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

The Five Dysfunctions of a Team

ሁላችንም በአንድም ሆነ በሌላ የተወሰኑ ቡድኖች አባል ነን። የአንድ ቡድን አባል ወይም መሪ ስንሆን ለምን ቡድናችን የተፈለገውን ውጤታማነት አላመጣም? እንዴት ቡድናችንን ውጤታማ ማድረግ እንችላለን? ብለን ከተነሳን ይህ መጽሐፍ ያስፈልገናል።

The Five Dysfunctions of a Team
(ዘ ፋይቭ ዲስፈንክሽንስ ኦፍ ኤ ቲም) የDecisionTech ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆነችው ካትሪን ፒተርሰን ከባድ የአመራር ችግር ሲገጥማት የሚያሳይ ታሪክ ፈጥሮ፣ ለሃያ ዓመታት ያህል አንባቢዎችን ሰቅዞ የሚይዝና እሙን የሆነውን ውጣውረዷን ሲያስነብብ ቆይቷል።

ይህ መጽሐፍ ግማሹ  የአመራር ክህሎት ታሪክ ግማሹ ደግሞ  የንግድ ሥራ መመሪያ ነው።  ይህ የቡድን ስራ ላይ ወሳኝ ማጣቀሻ የሆነው የፓትሪክ ሌንሲዮኒ መጽሐፍ፣ ምርጥ የተባሉት ቡድኖች እንኳ ውጤታማ መሆን የሚያዳግታችው አምስቱ የባህርይ ዝንባሌዎች ሲኖራችው መሆኑን በደንብ ያሳየናል። እነዚያን ጉድለቶች ለማሸነፍ እና ሁሉንም የቡድን አባላት ወደ አንድ አቅጣጫ እንዲቀዝፉ ለማድረግ የሚያስችል ሞዴል እና መመሪያ ይሰጠናል።

ዛሬም፣ The Five Dysfunctions of a Team የሚሰጠን ትምህርቶች ከምንጊዜውም በበለጠ አስፈላጊ ናቸው። ከሀያ አመታት በኋላም ከፍተኛ ሽያጭ ያለው የቢዝነስ መጽሐፍ ነው።


ኤዞፕ books
0911723656

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ሶስት ኮፒዎች አግኝተናል !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ስለዚህ በሙዚቃ ክፍለ-ጊዜ እንደ ጥላሁን ገሰሰ ጥዑም ዜማ እንዳወጣ ይጠበቅብኛል፡፡ በስፖርት ክፍለ-ጊዜ ደሞ እንደ አበበ ቢቂላ ሮጬ መቅደም አለብኝ። ባማርኛ ክፍለ-ጊዜ እንደ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ካልተቀኘህ እባላለሁ፡፡ ካለበለዚያ ውጤት የለም፤ ማለፍ የለም። ቆይ እኔ ግን ማነኝ?! ስንትስ ሰው ነኝ?!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

The Five Dysfunctions of a Team

For twenty years, The Five Dysfunctions of a Team has been engaging audiences with a page-turning, realistic fable that follows the travails of Kathryn Petersen, DecisionTech’s CEO, as she faces the ultimate leadership crisis. She must unite a team in such disarray that it threatens to derail the entire company.

Equal parts leadership fable and business handbook, this definitive source on teamwork by Patrick Lencioni reveals the five behavioral tendencies that go to the heart of why even the best teams struggle. He offers a powerful model and step-by-step guide for overcoming those dysfunctions and getting everyone rowing in the same direction.

Today, the lessons in The Five Dysfunctions of a Team are more relevant than ever. This special anniversary edition celebrates one of the best-selling business books of all time with a new foreword from the author that reflects on its legacy and lessons.

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

መጽሐፈ ስንክሳር
ከአመት እስከ አመት አዘጋጅተናል።
በሁለት ቅጽ የታተመ።
በተመጣጣኝ ዋጋ !!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ደራሲ ሀብታሙ አለባቸው  "ጉልጥምት ኢትዮጵያ" በተሰኘ አዲስ መጽሐፍ መጣ 🙏

ሀብታሙ አለባቸው
1 ታላቁ ተቃርኖ፣
2የቄሳር እንባ፣
3 የሱፍ አበባ፣
4 የሕንፍሽፍሽ ፣
5 የአውሮራ ፣
6 የአስኳላ ፣
7 የአንፋሮ መፅሐፎች ደራሲ ሲሆን አሁን ደግሞ "ጉልጥምት ኢትዮጵያ" በተሰኘች አዲስ መጽሐፍ መቷል።

መጽሐፉ በመደብራችን በጥሩ ቅናሽ እየተሸጠ ይገኛል።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ጳውሎስ ኞኞ አስደናቂ ታሪኮች
ከቅጽ 1 እስከ ቅጽ 6 እጃችን ላይ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

3ፍሬ የተለያዩ የፉሽን ዲዛይን መፅሐፍቶች እጃችን ላይ ይገኛሉ።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

This photobook is the result of what appears to be an unlikely collaboration between Dutch 'underground' band The Ex and Ethiopian saxophone legend Getatchew Mekuria. The Ex fell in love with an old Getatchew cassette from 1972, and in 2004 they wanted to invited him for their 25th Anniversary Festival. They went to Addis to find him and when they met, Getatchew was up for it right away. He came to Amsterdam and it worked from the very start. Getatchew was so excited that he wanted to play more with The Ex and record together:"I want you to be my band!" His musical life was resurrected. The result was a fruitful 10-year collaboration with more than a 100 concerts worldwide, plenty of enthusiastic press and two beautiful CD/LP's. In 2014, because of diabetes, he developed serious problems with his legs and couldn't travel anymore. The Ex at that point decided to organise a 'Celebration of Getatchew Mekuria' concertseries in Ethiopia, a.o. the National Theatre in Addis Abeba. It sold out. 1500 people people came and there was a stand- ⚫ing ovation. A truely honourable farewell to a great musician. Soon after this, his health began to deteriorate quickly and Getatchew passed away on April 4, 2016 at the age of 81 after a musical career of more than 68 years. As a final tribute The Ex has published this photobook. It has four sections of pictures; a selection from Getatchew's private album with historical photos and photos by three very different international photographers. Andy Moor, guitarist in The Ex, Matías Corral and Nick Helderman who came on tour in Europe, America and to Addis Abeba, to document this unique collaboration between Getatchew Mekuria & The Ex & Guests.

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ኦሪጅናል ቅጅዎች

የፒንግዊን እትሞች ሲሆኑ በተመጣጣኝ ዋጋ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እነኾ በመደብራችን ብቅ ቢሉ
በከፍተኛ ጥራት በሀርድ ከቨር የተሰሩ ልዩ ልዩ መጽሐፍትን ሸምተው ይመለሳሉ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ኦሪጅናል የ1980 ዓ.ም እትም መጽሐፍ ቅዱስ እጃችን ላይ ይገኛል !!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አንደኛ ዙር የቅናሽ ሽያጭ ቀን
ሳያመልጠው ያዝዙን

እጅግ ቅናሽ በኾነ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናቸዋል !!!

አንደኛ ዙር የቅናሽ ሽያጭ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የታላቁ ጋዜጠኛ ዲፕሎማት መምህር ሰዓሊ ደራሲና የጥበብ ሰው የኾነው የስም ወልዴ ራምሴ መጽሐፍ " ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ '' መጽሐፍ ትንሽ ኮፒዎችን በኤዞፕ መጽሐፍ መደብር ተገኝተዋል።

እነኾ ቀድመው ኦርደር ለሚያደርጉ ሰዎች የምናደርስ ይኾናል።

ትንሽ ስለ ስዩም ወልዴ ራምሴ ታላቁ አርታኢና ደራሲ " #አማረ #ማሞ " የሰጡትን ምስክርነት እነኾ !!!

ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ክአንድ ግለሰብ የግል ሕይወት መዘክርነት የላቀ ጠቀሜታ ያለው መጽሀፍ ነው:: በዚህ መጽሐፍ እማካይነት አንባቢ በርካታና አስገራሚ የሕይወት ገጠመኞችን መቅሰም ይችላል፡፡ ሥዩም ወልዴ ሰው አማኝ፣ ሙያውን አክባሪ፤ ትጉህ ሠራተኛ መሆኑን አውቃለሁ፡፡ በዚህ በጎ ባሕርይው ምክንያት የደረሰበትን የኑሮ ውጣ ውረድና ሰፊ ትዕግሥቱን መረዳት የቻልኩት ግን ልብ ሰታይ የሆነውን የመጽሐፉን ረቂቅ ካነበብኩ በኋላ ነው፡፡ የዴኒሹ ፈላስፋ ሶረን ኪርኪጎር፣ “ሕይወትን መረዳት የሚቻለው ኑሮን ወደ ኋላ መለስ ብሎ በመቃኘት ቢሆንም፣ ሕይወትን መኖር የሚቻለው ግን ወደፊት በማነጣጠር ነው" እንዳለው፤ ሥዩም ወልዴ የደረሰበት የጤና እጦት ሳይበግረው የድርሰት ተሰጥኦውን በመጠቀም “በኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ" መጽሐፉ ካለፈው ሕይወቱ ጓዳ ውስጥ እንድገባ ብቻ ሳይሆን በተስፋና በጽናት ሕይወትን የመምራትን ፋይዳ እንድንረዳ ማድረጉ በአርአያነት የሚያስጠራው ነው፡፡

አማረ ማሞ

ኤዞፕ መጽሐፍት
0911723656
ቀድመው ለመያዝ
በማንኛውም የክፍያ አማራጭ መክፈል ይችላሉ።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አዳዲስ መጽሐፍት
በጥሩ ቅናሽ እየሸጥን ነው !!!
#ያዕቆብ ብርሃኑ
#ይፍቱስራ ምትኩ
#ሰላማዊት ታደሰ
#ኤልሳ ሙሉጌታ
#አበራ ታደሰ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አዲስ ምርጥ መጽሐፍ በገበያ ላይ ውሏል

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ትዕዛዝ እየጠበቅን ነው !!!
አራቱም ቅጾች በቁጥጥር ስር ውለዋል !!!
የሚፈልጉበት ቦታ እናደርሳለን !!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የግዕዝ መጽሐፍ ቅዱስ
ሰማንያ አሀዱ !!!
ትንሽ ኮፒዎች አግኝተናል !!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ትንሽ ኮፒዎች እጃችን ላይ ይገኛሉ !!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ለሁለተኛ ጊዜ የተገኘ የመጀመሪያው እትም ፍቅር እስከ መቃብር መጽሐፍ ነው

ግልጽ ጨረታ በሉት ;
ይህንን መጽሐፍ መነሻ ዋጋውን ባንናገርም መድረሻውን ግን እርስዎ ያውቃሉ ብለን ፖሰትን !!!!

ለቀደመ ይሆን ዘንድ አዘናል።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ጠፍቶ ሲፈለግ የነበረው ቤተልሄም መጽሐፍ ትንሽ ኮፒዎች አስገብተናል።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ሶስተኛ እትም በገበያ ላይ !!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ሁለተኛ እትም እነሆ በመደብራችን

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እነዚህ ሁለት ሰበር ሰሚ የህግ መጽሐፍት በመደብራዥን በቅናሽ እየተሸጡ ይገኛሉ።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ለብዙ ጊዜያት ሲፈለግ የነበረው መጽሐፍ እጃችን ላይ ገብቷል።

ሀመረ ክርስትና በመዋግደ ፍልስፍና
ገሰሰ ፋሬስ

ለድፍን 20 ዓመታት ዝግጅት የጨረሰ በጥሩ አዘገጃጀት የተሰራ ክርስቲያናዊ ፍልስፍና የምዕራባውያኑን እይታ የያዘ መጽሐፍ !!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ከባዶላይ መዝገንና
በፍጹም እሳት መቃመስ የድጋሜ እትም ትሩፋቶች ናቸው።

የመሻገር ሲቃ ደግሞ 100 ኮፒዎች ብቻ እጃችን ላይ ይገኛሉ።

በታላቅ ቅናሽ ይሸምቱ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አንደኛ ዙር የቅናሽ ሽያጭ ቀን
ሳያመልጠው ያዝዙን

እጅግ ቅናሽ በኾነ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናቸዋል !!!

ኤዞፕ
የምንግዜም ቀደምት መጽሐፍት መገኛ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እጅግ ቅናሽ በኾነ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናቸዋል !!!

አንደኛ ዙር የቅናሽ ሽያጭ

Читать полностью…
Subscribe to a channel