azop78 | Unsorted

Telegram-канал azop78 - ኤዞፕ መጽሐፍት

8609

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ያለው የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ነው !! ስልክ:- 09 11 72 36 56 @Mesay21 @Mesay21

Subscribe to a channel

ኤዞፕ መጽሐፍት

አንዳንድ መጽሐፍት ሰነድ ናቸው።
ተጠንተው የተቀመጡ ፣ ያልታተሙ፣ እጅግ ጠቃሚ ፣ ቢታተሙ እጅጉን ከፍተኛ አበርክቶት የሚሰጡ።

ይህ ሰነድ ተጠንቶ የተቅመጠ ያልታተመ ሰነድ ነው። ውድ አንባቢያን ይህንን ባጋጣሚ የተገኘ ሰነድ የግለወ ማድረግ ከፈለጉ አንድ ኮፒ እጃችን ላይ ይገኛል።

FIELD WORK AND SENIOR ESSAY

TOPIC፣  tHE ROLE OF ETHIOPIAN ORTHODOX CHURCH IN PRE AND POST REVOLUTION IN RELATION TO UNIVERSAL CHURCH

BY LEYKUN BERHANU

A PARTIAL REQUIREMENT FOR A BACHELOR OF ARTS DEGREE IN APPLIED SOCIOLOGY.

SUBMITTED TO THE DEPARTMENT OF SOCIOLOGY AND SOCIAL ADMINISTRATION.

ADVISOR W/O HINUT TEREFE

JUNE 1989

ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን

የመጻሕፍትን ለማዘዝ  በ  0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን   ያሉበት እናደርሳለን !!!!!
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የመጽሐፉንና የኪዳነወልድን ዝርዝር ጽሑፍ ከታች ይመልከቱ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

People without knowledge of their past history, origin and culture are like a tree without roots.

Marcus Mosaic Garvey

Over a period of almost a century, Ethiopia has had three entirely different systems of government, each one bringing with it its own ideology, constitution and therefore, framework of laws with which to anchor itself in society.

A Legal History of Ethiopia lays open the bare bones of the legal structure by which these successive forms of government sought to maintain their respective systems of governance in relation to nation-building, socioeconomic development and administration, as well as addressing issues such as human rights and civil matters.

It presents the information in a way that makes it accessible to historians, students of law or simply those seeking an insight into the foundations and workings of modern Ethiopian society.

S. Jackson, Shama Books

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ሥነ ጽሑፍ
ሰዋሰው
የቋንቋ መሰረታዊ እውቀትን የሚያስጨብጡ መጽሐፍት !!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

"Brilliant. Now, that is no is how I feel I must begin this superb epic novel sort of measured critical reaction but it with a one-word shout of praise for........ [Barbara Kingsolver] says she spent thirty years waiting for the wisdom and maturity to dare to write this book. Never has such patience been more rewarded."

Margaret Forster, Literary Review

ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!

✍ምንጊዜም ቀደምት መጽሐፍትን የምናቀርብላችኹ ኤዞፖች ነን !!!! ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸውን ቀደምት መጽሐፍት እያስተዋወቅንዎ ነው።

የመጻሕፍትን ለማዘዝ  በ  0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን   ያሉበት እናደርሳለን !!!!!
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

በአሉ ግርማ ህይዎቱና ሥራዎቹ

አለ ማወቅ

ጥሩ ተነባቢነትን ያተረፉ ሁለቱ ዝምነኛ መጽሐፍት !

ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ!!!

ትእዛዝ ለመቀበል ዝግጁ ነን!!!

✍.    ቀድመው ያዝዙን ባሉበት እናደርሳለን !!!

📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!

✍ምንጊዜም ቀደምት መጽሐፍትን የምናቀርብላችኹ ኤዞፖች ነን !!!! ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸውን ቀደምት መጽሐፍት እያስተዋወቅንዎ ነው።

እነሆ አሁንም ቀድመው ኦርደር ላደረጉን ደምበኞቻችን እንካቹ ብለናል።

የመጻሕፍትን ለማዘዝ  በ  0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን   ያሉበት እናደርሳለን !!!!!
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የአርከቨ እቁባይ

ሦስት ታላላቅ መጽሐፍት በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ዛሬ ያገኘናቸው መጽሐፍት እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍት ናቸው።

የበዓል ፖስት

✍  ኢትዮጵያ ፖርቹጊዞች እንዳሉት
        ፍራንሲሽኩ አልቫሬጽ እንደፃፈው
       ግርማ በሻህ እንደተረጎመው

✍     1966 እኤአ ሌዝቦን   ፖርቹጋል  እንደታተመ

ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ!!!

ትእዛዝ ለመቀበል ዝግጁ ነን!!!

✍.    ቀድመው ያዝዙን ባሉበት እናደርሳለን !!!

📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!

✍ምንጊዜም ቀደምት መጽሐፍትን የምናቀርብላችኹ ኤዞፖች ነን !!!! ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸውን ቀደምት መጽሐፍት እያስተዋወቅንዎ ነው።

እነሆ አሁንም ቀድመው ኦርደር ላደረጉን ደምበኞቻችን እንካቹ ብለናል።

የመጻሕፍትን ለማዘዝ  በ  0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን   ያሉበት እናደርሳለን !!!!!
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የበዓል ፖስት

ቀደምት ትርጉምና ኢትዮጵያዊ ልቦለዶችን እንነሆ።

በጣም በቅናሽ ዋጋ

ሀርድ ክብር

አርከቨ እቁባይ !!

እነዚህን ሁለት ድንቅ መዛግብት በጥሩ ዋጋ ሸምቱ።
፩  ኑቢያ አክሱም ዛጉዌ በተክለፃድቅ መኩሪያ 1953.
፪   ዘመቻ ክንጉስ ምኒልክ ጋር

ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን ላይክ እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ!!!

ከ1879 ዓም ጀምሮ የታተሙ
የተለያዩ መጽሐፍ ቅዱሶች አሉ።
80 አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ ።
65 አሀዱ [66 ] መጽሐፍ ቅዱስ።

ሀዲስ ኪዳን በንጉሱ ዘመን የታተሙ አሉን

በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!!

✍ ብታነቧቸው መልካም መሆናቸውን በማመን እነሆ አጋራናችኹ።

✍ በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ባስ እስቴሽኑ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ሳምንቱን ወደ መደብራችን ከገቡ መጽሐፍት መካከል !!

✍✍ በሚያሳዝን ሁኔታ በትንሽ ቅጅዎች ብቻ የታተም መጽሐፍ !!

_________
፩. የአእምሮ ዕውቀት አሳድግ፤ ሁሌም ለመማር ጉጉት ይኑርህ።

፪. ዕውቀትንና ዕይታህን ለማስፋት በተለያዩ ጉዳዮችና ሐሳቦች  ተሳትፎ ይኑርህ

፫. ጉድለቶችህን አምነህ ተቀበል፤ ለጉድለቶችህ እውቅና በመስጠት የዕድገት መሠረት አድርገህ ተጠቀምባቸው። የራስን ድክመቶች ማወቅ ለግልህ እድገት ወሳኝ ነው።

፬. ጠንካራ የማንነት ስሜትን አዳብር፤ ማን እንደሆንክና ምን እንደሆንክ ተረዳ። ይህም አስተማማኝ የሆነ የራስ ስሜት ተግዳሮቶችንና መረዳዳትን ለማስተካከል ያስችላል።

፭. ጥንካሬን አዳብር። ሕይወት መሰናክሎችን  ታቀርባለች፤ የእድገት እድሎች አድርገህ ተቀበላቸው። ምክንያቱም መከራን የማሸነፍ ትልቅነትን ለማግኘት ያለውን አስፈላጊነት ያጠነክራል።

     *           *          *        *          *    

ሰማያዊ የሚባል እውነት መቼውንም አይኖረንም፤ እያንዳንዳችን እንደየ አስተሳሰባችን የየራሳችን እውነት አለን እንጅ። ሁሉም ነገር የይምሰል ነው፤ ዛሬ እውነት የምንለው ነገር ለኑሯችን የሚረዳንና  ለክፉ ነገር የማይዳርገን ስሕተት ነው።

እራሳቸውን የቻሉ የብዙ ነገሮች ጥርቅም ናት ዓለማችን፤ የእርስ በእርስ ተራክቧቸውም (ጥምረት) አንዳች ሕግን የተከተለ ነው፤ የምናስተውላቸው እኛም በአንጻሩም ቢሆን እራሱን የቻለ ሰብእና አለን።

እኛ ሁላችንም የየራሳችን የስሜት ህዋሳት አሉን፤ አካባቢያችንን (ዓለማችንን) የምንመረምረውም በየራሳችን ስሜት ነው፤ ዓለምም የተለያዩ ነገሮች ጥንቅር ናት፤ ያውም ደግሞ የራሳቸው በሆነ የተፈጥሮ ሕግ እየተመሩ፡፡ ታዲያ እንዴት ነው ከዚህ ውስጥ ዘላለማዊ፣ አማናዊ፣ ሰማያዊ የሚባሉ እውቀቶችን እና  እውነቶችን የምናገኘው ?

-----------------------------------------------------------

"Thus Spoke Zarathustra"(የዛራቱስትራ አንደበት) ታትማ ገበያ ላይ ውላለች። ለበለጠ መረጃ በሚቀጥለው ስልክ ቁጥር ሄሎ ይበሉ።  የቀሩትን ጥቂት ኮፒዎች ቀድመው ይሸምቱ።

☞ ኤዞፕ መጻሕፍት መደብር

📱09 11 72 36 56

አድርሻው አራዳ ጊዮርጊስ ሕንፃ ከመጀመሪያው ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ምኒልክ አደባባይ አቢሲኒያ ባንክ የሚገኝበት ፎቅ ላይ  2ኛ ፎቅ ይገኛል።

መልካም የስራ ዘመን ተመኘን !!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ውድ ደምበኞቻችን !!
ወዳጆቻችን !!
መላ ኢትዮጵያውያን !!

እንኳን አደረሳችኹ።

መልካም አዲስ ዓመት
አሮጌውን ዓመት ሸኝተን እነሆ አዲሱን 2017  አንድ አልን !!

አዲሱ ዓመት ፣ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የበጎ ስራ፣ የስኬት ዘመን እንዲኾንላችኹ እየተመኘን በድጋሜ እንኳን አደረሳችኹ።

ኤዞፕ መጻሕፍት !!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ በሸዋ ክፍለ ሀገር በይፋትና ጥሙጋ አውራጃ በ፲፰፻፷፬ ዓ.ም. ተወለዱ። ለትምህርት ሲደርሱ በአካባቢያቸው የነበረውን የአገራቸውን ትምህርት ተማሩ። በኋላም ወደ ጎንደር ተጉዘው የመጻሕፍትን ትርጓሜ አጠኑ። በጊዜው የነበራቸው የቀለም አቀባበል፣ የሚስጥር መመራመርና መራቀቅ በጉባኤው ላይ «የቀለም ቀንድ» የሚል ቅጽል ተሰጣቸው።

አለቃ ኪዳነወልድ ከግዕዝና  አማርኛ  ሌላ ዐረብኛ፣  ዕብራይስጥ፣  ላቲን፣ ሌሎችንም ቋንቋዎች አጠናቅቀው ያውቁ ነበር ። አለቃ ኪዳነወልድ በእየሩሳሌም ለ፳፪ ዓመት ተቀምጠዋል ። በዚህም ወቅት ብሉይና ሐዲስ በሦስት ቋንቋ ጠንቅቀው አመሳክረው ተርጕመዋል ። ኪዳነወልድ ክፍሌ በ፲፱፻፳፮ ዓ.ም. የመጀመሪያውን መዝገበ ፊደል አውጥተው ከልዩልዩ ቋንቋዎች ጋር በማመሳከር አሳትመዋል ። የኢትዮጵያ ፊደል አመጣጡንና ባህሉን በውል አስተባብረው በማቅረባቸውም በጊዜው ተቋቁመው ለነበሩት ትምህርት ቤቶች መመሪያና መማሪያ ለመሆን በቅተዋል ። ቀጥለውም ትንሽ አማርኛ ፊደል ከአረብና ከዕብራይስጥ አቆራኝተው አሳትመዋል ።

አለቃ ኪዳነወልድ በተለያየ ዘይቤ ያቀርቧቸው የነበሩት ግጥሞች ለትውልድ ታላቅ ጥቅም ይሰጣሉ ተብለው የሚገመቱ ናቸው ። እንዲያውም ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪቃ የብዙ ሺሕ ዘመናት ነጻ አገር ባለፊደልና ባለቋንቋ የሆነች እሷ ብቻ ስለሆነች ትውልድ ያገሩን ትምህርት በመጀመሪያ እንዲማር ያካሂዱት የነበረው ቅስቀሳ በቀላሉ የሚታይ አይደለም ። በዓለም ስማቸው የገነነ የሥነ ጥበብ፣ የኪነ ጥበብ ፣ የጽሑፍ ባለአጉዛዎች የሚደነቁባቸው በራሳቸው ቋንቋ ጽፈው ለዓለም የአቀረቧቸው ሥራዎች ናቸው ይላሉ ።

አለቃ ኪዳነወልድ ለኢትዮጵያ ባላቸው ዐቅም በብሔራዊ ስሜት ተነሳስተው ለታሪክ የሚቀርቡ በርከት ያሉ መጻሕፍት ጽፈው አሳትመዋል ። በተለይም ከዘጠኝ መቶ ገጾች በላይ የሆነው «የሰዋሰው መጽሐፍ» ታላቅ እንደሆነ ይነገራል ።

ከዚያም በማስቀጠል መጽሐፈ ሕዝቅኤልን፣ መጽሐፈ ሃይማኖት አበው ቀደምትን አሳትመዋል።

አለቃ ኪዳነወልድ ለኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ታላቅ አስተዋፅኦ ያደረጉ ሰው ነበሩ ።

አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ በተወለዱ በ ፸፪ ዓመታቸው ፤ ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፴፮ ዓመተ ምሕረት ዐርፈው ደብረ ሊባኖስ ተቀበሩ።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የዚህ መጽሐፍ አዘጋጅ ንቡረ ዕድ ኤርሚያስ ከበደ በ ፲፱፻፳፰ በአዲስ አበባ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ተወለዱ። ንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ ገና በትምህርት ቤት ግሉ፡ በአሥራ ስነT ዓመት ዕድሜያቸው: "ምናሴ፥ የመከራዬ ደስታ፡ ዓለምን ረታ በሥራ ዓለምና በደርግ፡ የእሥራትና የግዞት፥ ኋላም የስደት ዘመን ሣሎም ከደረሷቸው መጸሕፍት መካከል፣ "ኢትዮጵያዊው፡ በማንነቱ ፍለጋ “ኢትዮጵያ፡ የዓለሙ መፋረጃ!: Ethiopia: The Classic Case እና “ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት” የተባሉትን፡ ለንትመትና ለንባብ አብቅተዋል። በ፲፱፻፶፪ ዓ. ም. የመጀመሪያውን፡ የኢትዮጵያ ድርስት ማኅበር: ከጥቂት ደራስያን ጋር አቋቁመው: እስከ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. ድረስ: በዋና ጸሓፈነት፡ የበጎ ፈቃድ አገልግሎታቸውን አበርከተዋል፡፡

በ፫ ዓ. ም. በአዲስ አበባ: ደቡብ ሕዝብ ተመርጠው: የመናገሻ ከተማዋ ማዘጋጃ ቤት ምክር ቤት አባል፥ በ፲፱፻፶፮ ዓ. ም. የቀድሞው: የኢትዮጵያ ቤተ ሕዝብ፡ የሕግ መምሪያ ምክር ቤት አባል፥ በTU፻፷፩ ዓ. ም. በንቡረ እድነት ማዕርግ፡ የኢትዮጵያ ቤተ ሕዝብ፡ ቤተ ምልክናና ቤተ ክህነት ሙሉ ተጠሪ በመኾን: የአኵስም ጽዮን ኣስተዳዳሪ፣ በ36 ዓ. ም. የቀድሞው: የኢትዮጵያ ቤተ ክህነት ጠቅላይ ሥራ አስኪያሃጅ : በ፲፱፷y ዓ. ም. በቀድሞው የኢትዮጵያ ቤተ ምልክና: የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ኾነው አገልግለዋል።

መጽሐፍቶቹ በመደብራችን ይገኛሉ

ኤዞፕ መጽሐፍት !!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ትንሽ ኮፒዎች አግኝተናል !!!

📚📚📚📚📚ዳኛው ማነው
✍ አዳነች ኃይለሚካኤል

📚📚📚 በአጭር የተቀጨው ረጅም ጉዞ
መኢሶን በኢትዮጵያ ህዝቦች ትግል ውስጥ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

✍  በመጻሕፍት ሽያጭ ቆይታየ ውስጥ፣ የንባብን ጥቅም እንደ ማስረዳት ከባድ ነገር ገጥሞኝ አያውቅም ።  ግን ሰወች መጻሕፍትን አንብበው የተለወጡበትንና ያገኙትን ጥቅም እንደ መስማት ደግሞ የሚያስደስተኝ የለም።

ምንጊዜም ቢሆን አንብቡ ብሎ መጽሐፍትን ማስተዋወቅ የማይሰለቸኝም ለዚህ ይመስለኛል። መጻሕፍትን ከምንም በላይ መልካም አማራጮች ናቸው

ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!

✍ምንጊዜም ቀደምት መጽሐፍትን የምናቀርብላችኹ ኤዞፖች ነን !!!! ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸውን ቀደምት መጽሐፍት እያስተዋወቅንዎ ነው።

እነሆ አሁንም ቀድመው ኦርደር ላደረጉን ደምበኞቻችን እንካቹ ብለናል።

የመጻሕፍትን ለማዘዝ  በ  0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን   ያሉበት እናደርሳለን !!!!!
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ይህ መጽሐፍ በመጽሐፍ ቅዱስ በአዲስ ኪዳን መጨረሻ ላይ ይገኛል፡፡ ይህ የመጽሐፍ ክፍል በክርስቲያኖች ዘንድ የዓለም ፍፃሜ ጥናት ውስጥ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ የሚተነትን የመጽሐፍ ክፍል ነው፡፡ የተፃፈው በኮይኔ ግሪክ ውስጥ ሲሆን አርዕስቱም ፖካሊፕሲስ ነው፡፡ ትርጉሙም መግለጽ ወይም ማሳየት ማለት ሲሆን ፀሐፊው ራሱን በፅሑፉ ውስጥ ዮሐንስ ብሎ ያሳወቀ ሲሆን ፍጥሞ በምትባል በኤጊያን ባህር የምትገኝ ደሴት ላይ እንደፃፈው አስረድቷል።

ዩሐንስ በፍጥሞ ደሴት እንደነበር ታላቅ ድምፅ እንደሰማና ፅሑፉንም እንዲፅፍ እንደታዘዘ ይናገራል። በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠቀሰው ዩሐንስ ሐዋርያው ዮሐንስ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አዳዲስ ጥናቶችንና የተለያዩ ምልከታዎችን ይሰነዝራሉ ከነኝህ ውስጥም ሌላ የፍጥሞ ዮሃንስ የሚባል ሰው እንደነበር ይገልጻሉ። ብዙ አዳዲስ አጥኝዎች ፅሁፉ የተፃፈው በ95 ዓ.ም ነው ሲሉ አንዳንዶች ግን በ70 ዓ.ም ነበር ብለው ይገምታሉ።

በዚህ የራዕይ መጽሐፍ ስለዓለም የመጨረሻ ቀን ትንቢት ፍፃሜ እንዳየና እንዲይዝ እንደታዘዘና እንደፃፈ ያትታል።

መፅሀፉ በሦስት ክፍል ይዋቀራል። የመጀመሪያው የማስታወሻዎች ሲሆን ሁለተኛው የፍፃሜውና ሦስተኛው የትንቢት መልእክቶች የያዘ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው።

ይኽን ከላይ በፎቶ የምታዩት መጽሐፍ ከአለም ዙሪያ በተለይም በግዕዝ ተጽፈው የተገኙ የዩሐንስ ራዕይ [ የፍፃሜ ዘመን ] ላይ የተፃፏ ብራናዎችን በመመርመር የተሰናዳ ሲሆን ሙዓዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ግዕዙን ከአማርኛው በማስማማት አዘጋጅቶታል።

[ዩሐንስ ሲናገር በጌታ ቀን በመንፈስ ነበርሁ ይላል። የጌታ ቀን ሰንበት ነበር። ይሀዉም ቅዳሜ ነዉ። ]

ጥሩ ተነባቢነትን ያተረፉ ዝምነኛ መጽሐፍት እንጠቁማለን። ይህንን የቴሌግራም ጴጅ ላይክ ፎሎው በማድረግ ጥሩ ጥሩ መረጃዎችን ያግኙ። ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እጅግ በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!

ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ!!!

ትእዛዝ ለመቀበል ዝግጁ ነን!!!

✍.    ቀድመው ያዝዙን ባሉበት እናደርሳለን !!!

📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!

✍ምንጊዜም ቀደምት መጽሐፍትን የምናቀርብላችኹ ኤዞፖች ነን !!!! ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸውን ቀደምት መጽሐፍት እያስተዋወቅንዎ ነው።

እነሆ አሁንም ቀድመው ኦርደር ላደረጉን ደምበኞቻችን እንካቹ ብለናል።

የመጻሕፍትን ለማዘዝ  በ  0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን   ያሉበት እናደርሳለን !!!!!
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

"Drawing on more than 35 years' active engagement in the archaeology of Ethiopia, Phillipson's book offers a valuable introduction to what is a still very poorly developed research field."

- David N. Edwards, Antiquity

"An impressive piece of work, valuable not only as a statement on current archaeological research in Ethiopia and related areas, but also because it incorporates evidence from historical documentation, linguistics, and other sources. [...] should be added to the shelves not only of those interested in the Ethiopian past but also of those with wider interests in later African archaeology and history.

Graham Connah, Journal of African History

This well-illustrated book provides an up-to-date survey a key period in the history of northern Ethiopia and souftreniral Eritrea. It is accessible to the general reader, but its prehensive references and guidance to controversies and rese needs will render it invaluable to specialists and students. It considers how the region's literate communities arose and flourished during the last millennium BC, giving rise to the Aksumite civilisation whose achievements and intercontinental significance are increasingly recognised, and which formed an integral but often neglected component of the Christian world in Late Antiquity. Aksum is now seen as the ancestor of the region's medieval Christian kingdom whose churches and associated art attract many visitors to Ethiopia.

David W. Phillipson is Emeritus Professor of African Archaeology and former Director of the Museum of Archaeology & Anthropology, University of Cambridge.

Cover photograph: Beta Gabriel-Rafa'el, Lalibela, 2006 David W. Phillipson

Published in association with the British Institute in Eastern Africa

ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ!!!

✍.    ቀድመው ያዝዙን ባሉበት እናደርሳለን !!!

📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!

✍ምንጊዜም ቀደምት መጽሐፍትን የምናቀርብላችኹ ኤዞፖች ነን !!!! ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸውን ቀደምት መጽሐፍት እያስተዋወቅንዎ ነው።

እነሆ አሁንም ቀድመው ኦርደር ላደረጉን ደምበኞቻችን እንካቹ ብለናል።

የመጻሕፍትን ለማዘዝ  በ  0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን   ያሉበት እናደርሳለን !!!!!
        ✍✍✍✍

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56

/channel/azop78
/channel/azop78

ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ዛሬ ያገኘናቸው መጽሐፍት እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍት ናቸው።

የበዓል ፖስት

ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ!!!

ትእዛዝ ለመቀበል ዝግጁ ነን!!!

✍.    ቀድመው ያዝዙን ባሉበት እናደርሳለን !!!

📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!

✍ምንጊዜም ቀደምት መጽሐፍትን የምናቀርብላችኹ ኤዞፖች ነን !!!! ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸውን ቀደምት መጽሐፍት እያስተዋወቅንዎ ነው።

እነሆ አሁንም ቀድመው ኦርደር ላደረጉን ደምበኞቻችን እንካቹ ብለናል።

የመጻሕፍትን ለማዘዝ  በ  0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን   ያሉበት እናደርሳለን !!!!!
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የበዓል ፖስት

ቀደምት ትርጉምና ኢትዮጵያዊ ልቦለዶችን እንነሆ።

ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ!!!

ትእዛዝ ለመቀበል ዝግጁ ነን!!!

✍.    ቀድመው ያዝዙን ባሉበት እናደርሳለን !!!

📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!

✍ምንጊዜም ቀደምት መጽሐፍትን የምናቀርብላችኹ ኤዞፖች ነን !!!! ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸውን ቀደምት መጽሐፍት እያስተዋወቅንዎ ነው።

እነሆ አሁንም ቀድመው ኦርደር ላደረጉን ደምበኞቻችን እንካቹ ብለናል።

የመጻሕፍትን ለማዘዝ  በ  0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን   ያሉበት እናደርሳለን !!!!!
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እነዚህን ሁለት ድንቅ መዛግብት በጥሩ ዋጋ ሸምቱ።
፩  ተጋድሎና ክህደት በጀግናው ሰራዊት ፣ መ/አ ይትባረክ ማውሮ
፪  የጀግናው አሊ በርኪ ታሪክ

ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን ላይክ እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ!!!

ትእዛዝ ለመቀበል ዝግጁ ነን!!!

✍.    ቀድመው ያዝዙን ባሉበት እናደርሳለን !!!

📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!

✍ምንጊዜም ቀደምት መጽሐፍትን የምናቀርብላችኹ ኤዞፖች ነን !!!! ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸውን ቀደምት መጽሐፍት እያስተዋወቅንዎ ነው።

እነሆ አሁንም ቀድመው ኦርደር ላደረጉን ደምበኞቻችን እንካቹ ብለናል።

የመጻሕፍትን ለማዘዝ  በ  0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን   ያሉበት እናደርሳለን !!!!!
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ሥዝም ሰብአዊነት ሁለት እጃችን ላይ ኮፒዎች አለን ።
በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!!

✍ ብታነቧቸው መልካም መሆናቸውን በማመን እነሆ አጋራናችኹ።

✍ በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ባስ እስቴሽኑ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የመጻሕፍት ህትመት እየተወደደ በመጣበት በዚህ ዘመን ከገበያ የጠፉ መጽሐፍት በጥሩ ዋጋ መሸመቱ ብልህነት ነው።

መጻሕፍት ቤታችን ገበያ ላይ ከጠፉት እስከ አዳዲስ የሆኑ የህትመት ውጤቶችን ድረስ ያቀርባል።

በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!!

✍ ብታነቧቸው መልካም መሆናቸውን በማመን እነሆ አጋራናችኹ።

✍ በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ባስ እስቴሽኑ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ከ150 ብር ጀምሮ ይሸምቷቸው።

የመጽሐፍዩን ዝርዝር ከፒክቸሩ ይመልከቱ !!

ከ150 ብር ጀምሮ ይሸምቷቸው !!!

በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!!

✍ ብታነቧቸው መልካም መሆናቸውን በማመን እነሆ አጋራናችኹ።

✍ በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ባስ እስቴሽኑ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የአዲስ አመት 🌼🌼🌸🌺🌺🌼🌼

የመጀመሪያ ፖስት ፩

✍✍ ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት
📚📚 Church and state in Ethiopia 1270-1527

ከገበያ የጠፋ እጅግ አስደናቂ መጽሐፍ !!!!
የአሜሪካን ሀገር እትም !!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

መርሐ ህይዎት
ትምህርተ መለኮት
ፍኖተ ብርሃን

እና ሌሎችም ዝነኛ መጽሐፍት አሏቸው

Читать полностью…
Subscribe to a channel