azop78 | Unsorted

Telegram-канал azop78 - ኤዞፕ መጻሕፍት

8749

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ጣይቱ የባህል ማዕከል ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን፣ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ !! ስልክ:- 09 11 72 36 56 ለማዘዝ @Mesay21 @Mesay21

Subscribe to a channel

ኤዞፕ መጻሕፍት

የጎጃም ታሪክ
ገበያ ላይ ውሏል በጥሩ ዋጋ እየሸጥን ነው።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

"Economic Development and the Division of Labor is an exciting contribution that offers innovative perspectives on growth and development. It covers a void in the literature, and provides a rich and deep interpretation of the impact of endogenous specialization, institutions, and economic structure on growth. The text strikes a very good balance between the intuitive and analytical discussions, and relies constantly on references to contemporary data and the problems facing developing countries."

Joshua Aizenman, Dartmouth College

"Economists, whatever their speciality, will find the book rewarding to read and stimulating to teach."

Merton J. Peck, Yale University

"Xiaokai Yang is one of the world's most penetrating and exacting economic theorists, and one of the most creative minds in the economics profession." Jeffrey D. Sachs, Columbia University

This innovative new book from Xiaokai Yang introduces students to development economics through the lens of inframarginal and marginal analyses, and shows how this way of thinking has influenced a shift back to classical economic theory within the field of economic development. Yang offers a thorough analysis of trade and macroeconomics not to be found in comparable works, and focuses on institutional and transaction cost issues of critical interest to development economists.

Xiaokai Yang is a Personal Chair Professor in the Department of Economics at Monash University and a Fellow of the Academy of Social Sciences in Australia. His research papers have appeared in The American Economic Review, Journal of Political Economy, Journal of Economics, and other journals. He is the author of Economics: New Classical versus Neoclassical Frameworks (Blackwell, 2000).

Cover illustration: photograph of Manila skyline, Philippines. Marc Schlossman/Panos Pictures


Cover design by Code 5 Design Associates Ltd Printed in the United Kingdem



.......................................


ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚 የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን

✍ መገኛችን ፣  የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
       
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

የታሪክ መጽሐፍት !!
የማይገኙ ድንቅ መጽሐፍት !!



ምርጥ መጽሐፍት፣ የኢትዮጵያ ታሪክን የሚያወሱ መጽሐሐፍት!
.......................................


ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚 የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን

✍ መገኛችን ፣  የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
       
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

ጠቅልና ሰራዊቱ።

አንድ ቅጅ ብቻ።

ለቀደመ ብቻ የሚሆን !!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

ምርጥ መጽሐፍት፣ የኢትዮጵያ ታሪክን የሚያወሱ መጽሐፍት !!!

ብዙ ታሪካዊ ምርምሮችን የያዙ መጽሐፍት
ኦሪጅናል ተመራጭ መጽሐፍት!!!

በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ።

የኢትዮጵያ ታሪክ
በርቻርድ ፓንክረስት እይታ


.......................................


ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚 የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን

✍ መገኛችን ፣  የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
       
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

ድብ አንበሳ

ሙሉ በሙሉ ከለር ፉል ህትመት!!

የኢትዮጵያን ታሪክ ባህልና ሥርዓት እንዲሁም ስልጣኔ በደንብ በሥዕል የሚያስረዳ መጽሐፍ!

የኢትዮጵያ ታሪክ
በርቻርድ ፓንክረስት እይታ



ሁለት ኮፒዋች አሉን !!

.......................................


ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚 የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
       
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

The fate of Africa
Martin merditn

መጽሐፉ የአፍሪካን ፓለቲካ፣ በተለይም የምስራቅ አፍሪካን ፓለቲካ። የኢኮኖሚ ቀውስ፣ የምዕራባውያንን እጆች በትንታኔ ያወራል።
የነገዋን አፍሪካ እጣ ፈንታ በማስረጃ ይተነትናል።



ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚 የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56

        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

👉 የመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ "888" መጽሐፍ ለአራተኛ ጊዜ ታትሞ ለአንባብያን ቀርቧል።


💥 መጽሐፉ በ27 ምዕራፍ የተከፈለ ሲኾን በኢትዮጵያ የፊደል ቀመር ውስጥ የሚገኙ:-
👉 የፊደላት ጂኦሜትሪ፣ ድምፅ፣ ቁጥር
👉 በመቅረዙ ውስጥ የተቀመጠው የ7 የብርሃን ቀመር
👉የ አ ቡ ጊ ዳ ሙሉ ቀመር
👉 በመጽሐፈ ሔኖክ የሚገኘው የስመ አምላክ ቀመር
👉 በገነት ውስጥ የነበሩ የዕፀ ሕይወት እና ዕፀ ጥበብ ቀመር
👉 በግእዝ ፊደላት ያለው የ3.14 የፓይ ቀመር
👉 የ DNA እና RNA ቀመር
👉 የፔሪዮዲክ ሠንጠረዥ የንጥረ ነገራት ቀመር
👉 የፕሩቶንና የኤሌክትሮን ቀመር
👉 የልብ እና የአእምሮ ዐይኖች መክፈቻ የግእዝ ቀመር
👉 በ182 የግእዝ ፊደላት የተቀመረው የኢኪውኖክስ (Equinox)ቀመር
👉 በፊደላችን የሚገኝ የሥርዐተ ፀሐይ ቀመር
👉 ከአድማስ እስከ ናጌብ የምድር ልኬት ቀመር
👉 በፊደላችን የተገለጸ የጨረቃና የምድር ራዲየስ ልኬት
👉 በግእዝ ፊደላችን የተገለጸ በሜትር ፐር ሰከንድ የሚቀመር የድምፅ ፍጥነት
👉 በፊደላችን የተገለጸ በሚክሮሜትር የሚቀመር የቀይ የደም ሴል፣ በደም ቧንቧ ውስጥ ያለው ቀመር
👉 በግእዝ ፊደላት ውስጥ የሚገለጸው ቀመረ ምጽአትና የርኅወተ ሰማይ (የሰማይ ደጃፍ) Portals መክፈቻ ቀመር እና ሌሎች ብዙ ድንቅ ምስጢራት ተካተውበታል።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

ይገዙ ብስራት
የኢትዮጵያ ፊደል ታሪክ


በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

የዛሬ የመጻሕፍት ጥቆማችን !!

👈 ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሕይወቴና የኢትዮጵያ ርምጃ !!

ለንደን የታተመ

ኦሪጅናል እትም !!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

እነዚህን ታሪክ ነገስቶች

በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

አሐቲ ድንግልዛሬ ቅዳሜ ይመረቃል።


እነሆ በምረቃው ላይ መገኘት መልካም ነው።


በጥሩ ቅናሽ ዋጋ ለማግኘት ከእሁድ አራት ሰዓት ጀምሮ ኤዞፕ መጽሐፍት ብቅ ማለት ጠቃሚ ነው።


ማሳሰቢያ

አዲሱን መጻሕፍት መደብራችንን ለማስተዋወቅ
ጥሩ ቅናሽ አድርገንበታል።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

የሁለተኛ እትም ትሩፋት

ይህንን ድንቅ ምርጫ ጽሐፍ ቀድመው የራስዎት ያድርጉ።





ይህ "ከመዝ ነለሞን" በሚል ርእሰ የንታ ገብረ መድንን እንየው ጽፈው የበረክቱልን መጽሐፍ ከመምህራችን ከለምላካችንና ከመደንነታችን ከእየሱስ ክርስቶስ የተቀበልነውን ኦርቶክሳዊ የnchts Antmuሮ በጥሩ ሁኔታ የሚተነትን መጽሐፍ ነው። ምስጢሩ የሚያጠግብ ጎይስ ቃሉ የሚስብ፡ ሙሐዘ ጽሕፈት የለበትና ብዙ በቁዔt የሚ7ኝበት አንደሁሞ ለውይይት የሚጋብዙ ሐሳቦችንም የሚያነሣ መጽሐፍ ነው።

ሰለሆነም ይህን መጽሐፍ ብናነብ አደግ እናተርፋስንና አርሳቸው ደክመው የጻፋትን መጽሐፍ አማንበብ ሳንደna በምስጋና ልናነበና በወስጡ ካለው ደንቅ ትምህርት ጠጥተን ልንረካ ይገባናል። ይህን መጽሐፍ AIDጀልን nooqouc ገበረ መድኀን አንየው ደጋግመው የሚጽፋበትን ዕደሜና ጤና እንዲሰጣቸው ከታላቅ ምስጋና ጋር እመኛለሁ። አየገሞ አንበበን እንድንጠቀም እግዚአበሔር ይርዳን: ለሜን!

ያረጋል አበጋዝ !!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

DANIACHEW WORKU is already well-known for his writing in Amharic. He has published four plays, a novel, short stories and poetry Ethiopia. He was born in 1936. After training as a teacher he studied at the University College of Addis Ababa and the University of lows. He has taught in schools and at the Haile Selassie I University.

A young radical is unwillingly taking his dying nobleman father on a pilgrimage to an Ethiopian shrine by a mountain lake. The journey is not just a search for a cure but also a last attempt to heal the breach between age and youth in this family. This relationship is set against the background of the conflict between the ancient Christianity of Ethiopia and the superstition of the people. The young man and his half sister are drawn together by an ideal of freedom, but this imagined incest drives him towards another girl. This deeply symbolic novel evokes the rich contrasts of present- day Ethiopia.

Cover photograph by George Hallett




አንድ ኮፒ ብቻ የተገኘች መጽሐፍ !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

✍ ጥሩ አጋጣሚ
3 ብዛት አግኝተናል በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ።

✍ ክብረ ነገሥት
የነገስታት ታሪክ
ግዕዝና አማርኛ
አሳታሚ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አካዳሚ

✍ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማእከል በኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በ1989 በኣዲስ መልክ ከመዋቀሩ በፊት የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ኣካደሚ በሚል ስያሜ ለ25 ኣመታት ያህል በቋንቋና ስነፅሁፍ መስክ በርካታ የጥናትና ምርምር ስራዎችን ሲያካሂድ የቆየ ተቋም ነው። ኣካደሚው በሃገራችን ልዩ ልዩ ቋንቋዎች የስነ ልሳን ጥናቶችን፣ የመዛግብተ ቃላት ዝግጅቶችን፣ የቃላት ስያሜ ስራዎችን፣ የስነ ቃል ጥናቶችን፣ ወዘተርፈ ኣከናውኗል። በግእዝ ስነፅሁፍ ረገድም ሰፊ የምርምር ስራ ከማካሄዱም በላይ ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ ቅኔያትን ሰብስቦ፣ ወደ ኣማርኛ ተርጉሞና ኣመስጥሮ ሁለት ተከታታይ ቅጂዎችን በማሳተም ለህዝብ ንባብ ኣብቅቷል። የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ባህላቸውን፣ ወግና ልማዳቸውን ከትውልድ ትውልድ የሚያስተላልፉት በስነ ቃል ኣማካይነት እንደመሆኑ በዚህ ኣቅጣጫም እስከ ኣሁን ድረስ የኣማርኛ፣ የትግርኛ፣ የወላይትኛ፣ የሲዳምኛና የቤተ ጉራጌ የስነቃል መፃህፍትን ኣሳትሟል፡፡

✍ በመቀጠልም በኢትዮጵያ የመንግስት ታሪክ ውስጥ ለኣያሌ ምእተ ኣመታት ኣቢይ ሚና ሲጫወት የኖረውንና ታሪካዊ ጠቀሜታው የጎላ የሆነውን የክብረ ነገስት የኣማርኛ ትርጉም ለመጀመሪያ ጊዜ ለኣንባቢዎች ኣቅርቧል። ይህ መፅሃፍ እስከዛሬ ድረስ በአገሪቱ መገልገያ ቋንቋ ያልቀረበ ስለነበር በኢትዮጵያ የቀድሞ የመንግስት ታሪክ ላይ ጥናትና ምርምር የሚያደርጉ ሰዎች ከግእዙ ቅጂ ሌላ የነበራቸው ምርጫ በሌሎች የባእድ ቋንቋዎች የተዘጋጁትን ቅጂዎች መመልከት የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማእከል ይህንን የኣማርኛ ትርጉም ለማዘጋጀት ያቀደውም ይህንን ጉድለት ማስወገድ ተገቢ ሆኖ ስላገኘው ነው።


✍ የዚህ መፅሃፍ ዝግጅት የተጀመረው ማእከሉ ወደ ኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ ከመዛወሩ በፊት ሲሆን መሰናዶው ከዚያ በኋላ በነበሩት ኣመታትም ቀጥሎ ቆይቷል። የዝግጅት ክፍሉ ትርጉሙ በመገኛው ቋንቋ ከቀረበው ፅሁፍ ጋር እኩሌታ እንዲኖረውና መሰረታዊ የሆኑ የእምነት፣ የባህልና የስነፅሁፍ እሴቶች ተጠብቀው እንዲተላለፉ ለማድረግ የተቻለውን ያህል ጥረት ኣድርጓል። ይህ መፅሃፍ የአገሪቱ ታሪካዊና ስነፅሁፋዊ ቅርስ በመሆኑ ካለው ዋጋ በተጨማሪ ለልዩ AR የቋንቋ: የስነፅሁፍ፣ የባህል፣ የእምነት፣ ወዘተርፈ ተመራማሪዎች ኣገልግሎት ከፍተኛ እንደሚሰጥ ታምኖበት ታትሟል

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

ተፈሪ መኮነን !

የቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ መንግስት !!!


ትንሽ ኮፒዎች እጃችን ላይ አሉን !!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

✍  ከነበሩን ሁለት ቅጅዎች መካከል አንድ ቅጅ ቀርቶናል። በውስጥ መስመር ያናገራችኹን ደምበኞቻችን ከብዙ ጊዜ አንዴ ያገኘው በመሆኑ ተጠቀሙበት።


✍ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56

@Mesay21
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

The fate of Africa

አንድ ቅጅ ብቻ።

ለቀደመ ብቻ የሚሆን !!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

ጊዮርጊስ ወልደ አሚድ (1198 1275) ካይሮ ውስጥ በ1198 ዓ.ም. ተወለደ። ቤተ ሰቡ ይልቁንም አባቱ ኢራቃዊ ነጋዴ እንደነበር ይነገራል። በጦር ሠራዊት ውስጥ በመኰንንነት ማገልገሉና ባልታወቀ ምክንያት ሶርያ ውስጥ ታስሮ እንደነበር የሚጠቁሙ ፍንጮች ከመኖራቸው በቀር ስለ አስተዳደጉ! ትምህርቱና ጠቅላላ ታሪኩ የሚያስረዳ መረጃ አልተገኘም፡፡ ይሁን እንጂ ከጽሑፉ በመነሣት ጸሓፊው የቅብጥ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አማኚና በታሪክና በሥነ መለኮት ትምህርት ከፍተኛ ዕውቀት የነበረው ለው እንደኾነ መረዳት ይቻላል።

ጊዮርጊስ ወልደ አሚድ ከ1254-1250 ዓ.ም. ባሉት ስድስት ዓመታት ውስጥ በዘመኑ ዝና ያተረፈውንና በስሙ የተጠራውን ይህንን የዓለም ታሪክ መጽሐፍ በአረብኛ ቋንቋ ጽፏል። በአረብኛ የጻፈበት ምክንያት በዚህ ወቅት የቅብጥ ክርስቲያኖች የቅብጢ ቋንቋቸውን አጥፍተው አረብኛን ዋና ቋንቋቸው አድርገው ስለ ነበር ነው፡፡

መጽሐፉ ታሪክንና አፈ ታሪክ ቢቀላቅልም ቅድመ ልደተ ክርስቶስና ድኅረ ልደተ ክረስቶስ ያለውን የዓለምን ታሪክ ለመዳስስ ይሞክራል። ጸሐፊው የነገረ መለኮት ምሁር እንደመኾኑ መጠን የቤተ ክርስቲያንን አመሠራረት፣ አጊዜ በኋላ በአብያተ ክርስቲያናት መካከል የደረሰውን መለያየት፤ እንዲሁም ከኒቅያ ጉባኤ ጀምሮ የተደረጉ ስምንት ዓለም ዓቀፍ የቤተ ክርስቲያን ጉባኤዎች መንሥኤዎችንና ምክንያቶችን ይተርካል። በተጨማሪም ከቅዱስ ማርቆስ እስከ ዘመኑ የነበሩትን የግብፅ ፓትረያርኮች ታሪክም በአጭር በአጭሩ ይተርካል፡፡ እዚህ ላይ ተርጓሚው የፓትረያርኮችን ዝርዝርና የነበሩበትን ዘመን ዛሬ ከምናነበው የቅብጥ ፓትረያርኮች ዝርዝርና ከነበሩበት ዘመን ታሪክ ሲያገናዝብ በጣም ተቀራራቢና ተመሳሳይ ኾኖ እግኝቶታል። እንባቢ እንዲያገናዝበውም የቅብጥ ፓትርያርኮችን ዝርዝርና የነበሩበትን ዘመን ያስተያየበትን ሰንጠረዥ በመጽሐፉ መጨረሻ አባሪ አድርጓል።

ይህንን የዓለም ታሪክ መጽሐፍ ቅድመ ክርስትናና ድኅረ ክርስትና በማለት በኹለት መክፈል ይቻላል፡፡ የቅድመ ክርስትናው ታሪክ ከአዳም ጀምሮ እስከ ጢባርዮስ ቄሳር ሲደርስ፣ የድኅረ ክርስትና ታሪኩ ደግሞ ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ጀምሮ እስከ ዐሥራ ዐምተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ይኼዳል።

ጸሐፊው በርካታ መጻሕፍትን ማለትም ' ዮሴፍ ወልደ ኮርዮንን፣ ሰይድ ወልደ በጥሪቅን፣ መንበጋዊን፣ ወልደ መነኮስን፣ ዮሐንስ አፈወርቅን፣ ኤጲፋንዮስንና ሌሎችንም በርካታ መጻሕፍት በማጣቀስ ስለሚጽፍ ራሱን የታሪክ አጥኚና ተመራማሪ አድርጎ ያስብ እንደነበር ይታያል።

መጽሐፉ ከአረብኛ ወደ ግእዝ የተተረጐመው በአፄ ዘርአ ያዕቆብ (1426-1460) ዘመነ መንግሥት እንደኾነ በመቅድሙ ተጠቅሷል። በሌላ በኩል የቅብጥ ፓትረያርኮችን ዝርዝር የያዘው መረጃ እስከ አፄ ልብነ ድንግል ስለሚኼድ ጊዮርጊስ ወልደ አሚድ የተተረጐመው በአፄ ልብነ ድንግል ዘመን ሳይኾን እንዳልቀረ ጥያቄ አስነሥቷል። መጽሐፉ ወደ ግእዝ የተተረጐመበት ምክንያት አባቶቻችን ስለ ሌላው ዓለም ለማወቅ ባላቸው ጉጉት እንደኾነ ይገመታል። ወደ አማርኛ ለመተርጐም ያስፈለገበትም ምክንያት የቀደሙ ኢትዮጵያውያን ስለሌላው ዓለም የነበራቸውን ግንዛቤ ለመረዳትና መጽሐፉ በግእዝ ሥነ ጽሑፍ ይልቁንም በግእዝ ዜና መዋዕሎች አጻጻፍ ላይ ያሳደረውን ተፅእኖ ለመረዳት ያስችላል፣ ለመካከለኛው ዘመን ሥነ ጽሑፍ ስነዳም ጠቀሜታ ይኖረዋል በሚል ነው I

መጽሐፉ ውስጥ ደራሲው ማለትም ጊዮርጊስ ወልደ አሚድና አስተርጓሚው አፄ ዘርዐ ያዕቆብ ሲጠቀሱ ተርጓሚው አልተጠቀሰም፡፡ ምናልባት አንድ ግእዝ የተማረ ግብፃዊ ወይም አረብኛ ያወቀ ኢትዮጵያ ወይም በግብፃውያንና ኢትዮጵያውያን ትበብር ተተርጉሞ ይኾናል።

ተርጓሚው ይህ ኹለተኛው (ከታላቁ እስክንድር በኋላ ያለው) ክፍል ለታሪክ ያለውን የተሻለ ጠቀሜታ በማየት ቅድሚያ ሰጥቶ በመተርጐም በዚህ መልኡ ያቀረበ ሲኾን ምንአ በአብዛኛው መጽሐፍ ቅዱስ፣ ኣፈ ታሪክና ሐተታ ተፈጥሮ የኾነው የመጀመሪያውን ክፍል በሚቀጥለው ተርጉሞ ለማቅረብ ተስፋ ያደርጋል፡፡

መልካም ንባብ እንመኛለን።

📚ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

ምርጥ መጽሐፍት፣ የኢትዮጵያ ታሪክን የሚያወሱ መጽሐፍት !!!

ብዙ ታሪካዊ ምርምሮችን የያዙ መጽሐፍት
ኦሪጅናል ተመራጭ መጽሐፍት!!!

በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ።

የኢትዮጵያ ታሪክ
በርቻርድ ፓንክረስት እይታ


.......................................


ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚 የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን

✍ መገኛችን ፣  የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
       
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

የኢትዮጵያ ታሪክ
በርቻርድ ፓንክረስት እይታ



ሁለት ኮፒዋች አሉን !!

.......................................

The fate of Africa
Martin merditn




ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚 የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
       
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

የሀበሻ ጀብዱን በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ።

መጽሐፉ በቅርብ ህትመት ላይ እያለቀ መሆኑን በማወቃችን ለውድ ደንበኞቻችን ከመጨመሩ በፊት እንዲሸምቱ ትንሽ ኮፒዎችን አምጥተናል።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

መጽሐፈ አቡሻክር እያለው ነው።
ይህንን ድንቅ መጽሐፍ የሚፈልጉት ወዳጆቻችን ተሎ ይሸምቱት !!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

የቀደመ

ኦርደር
ያድርገን

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

እነዚህ ታላላቅ የክብር ነገስትና ታሪክ ነገስት.የታሪክ ሰነድ መጻሕፍት፣

👉 በጣም በጥሩ ዋጋ እጃችን ላይ ይገኛሉ።

እጅግ በጥሩ ዋጋ ናቸው።

የነገስታትትን ዜና መዋዕሎችና የግዕዝ ታሪካዊ ሰነዶችን ይዘዋል።

በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ።


ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!

ምንጊዜም ቀደምት መጻሕፍት የማታጡበት ቤት።

•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
አሳታሚ:- አዲስ አበባ ዩኒቭቨርስቲ የግዕዝ ቋንቋ መምህር ደሴ ቀለብ እና

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቋንቋወች አካዳሚ ትምህርት ክፍል
በዶ/ር ሥርገው ገለው ተርጓሚነት፣ በብዙ የታሪክ ምሁራን አርታኢነት ጋር በመተባበር የታተመ።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

ከብዙ ዘመን በኋላ የተገኘ ድንቅ መጽሐፍ።

አንዳንድ መጽሐፍት እንደልብ አይገኙም።

ድንገት ታትመው የሚጠፉ ናቸው።

ይኽ መጽሐፍ እንደዛ አይነት ነው።

እናም ቀድመው የራስዎት ያድርጉ።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

እነሆ!

ባይራ ዲጂታል መጽሔት

ባይራ ቅጽ 1 ቁጥር 9

በእነዚህ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!

ቴሌግራም- /channel/Bayradigital
ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/
ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ትዊተር (Twitter) - https://x.com/BayraDigital

ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ

ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com


ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

"Social judgment has become a central topic throughout the social sciences. Before this book, there has been no attempt to consider the influences on social judgment at multiple levels of analysis, from the biological level through the cognitive and interpersonal levels to the group level. The editors should be congratulated for assembling in one volume an extraordinary range of perspectives from an outstanding set of authors. This is 'must' reading for all students and researchers interested in how people work together to make sense of the social world in which they live."

-E. Tory Higgins, Stanley Schachter Professor of Psychology, Professor of Management, Director, Motivation Science Center, Columbia University

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

አሐቲ ድንግል ቅዳሜ ይመረቃል።


እነሆ በምረቃው ላይ መገኘት መልካም ነው።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጻሕፍት

መምህር ዘለዓለም ሐዲስ ሐሳበ አቡሻክር "መጽሐፈ አቡሻክር" የተሰኘውን ኢብን አል ራሒብ የተሰኘው ዲያቆንና የቀመረ ዘመን ሊቅ የጻፈውን በብራና ብቻ ተወስኖ የነበረ የሀገርም የቤተ ክርስቲያንም የሥነ ጽሑፍ ቅርስ ንባቡና ትርጓሜውን በብዙ ድካም አዘጋጅተው በወጣትነት ዕድሜያቸው የትውልድ ዕዳቸውን ከፍለዋል:: ይህንን መጽሐፍ ለማዘጋጀት ብዙ ሰዓት በመቀመጥና በመሥራት ብዙ የታመሙና ዋጋ የከፈሉበትን ይህንን መጽሐፍ በመግዛት እውቀትንና የድካማቸውን በረከት እንካፈል::

ስለ መጽሐፉና ጸሐፊው ዝርዝር ዳሰሳ ይዘን እስክንመለስ ውስን ቁጥር ያለው ይህ ዳጎስ ያለ መጽሐፍ እንዳያልፋችሁ!

ዘንድሮ የመጻሕፍት ዓመት ነው።

"መጻሕፍቱን ይልቁንም በብራና የተጻፉትን አምጣልኝ"
2ኛ ጢሞ. 4:13

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደፃፈው


✍  ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!

✍ምንጊዜም ቀደምት መጽሐፍትን የምናቀርብላችኹ ኤዞፖች ነን !!!! ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸውን ቀደምት መጽሐፍት እያስተዋወቅንዎ ነው።

የመጻሕፍትን ለማዘዝ  በ  0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን   ያሉበት እናደርሳለን !!!!!
       


መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…
Subscribe to a channel