ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ያለው የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ነው !! ስልክ:- 09 11 72 36 56 ለማዘዝ @Mesay21 @Mesay21
መዲና ዲጂታል መጽሔት
ቅጽ 2 ቁጥር 2 እነሆ
የዚህ ዕትም የቤት ለእንግዳ ዐምዳችን ከጋሽ ኃይለ መለኮት መዋዕል ጋር ያደረግነው ቆይታ ነው። ከዚያ በተጨማሪ ሱራፌል አየለ በወጉ ልንወያይበት ስለሚገባው ጾታን መሠረት ስላደረገ ጥቃት ወደመጨረሻ አካባቢ የሚለን ነገር አለው። ሌሎችም ቤተኛ እና እንግዳ ዐምደኞች አሉ። የተለመዱት የሽርሽር፣ የአጤሬራ እና የእፍታ ዐምዶች እንደተጠበቁ ናቸው። ሀሳብ አስተያየታችሁን ከታች በተጠቀሱት የኢ-ሜይል አድራሻችን ወይም የመዲና ዲጂታል መጽሔት ቦት ላይ ይላኩልን። በተለይ ሱራፌል አየለ ያነሣው ጾታን መሠረት ያደረገ ጥቃት ላይ ሰፊ ውይይት እንዲኖር ስለምንፈልግ ሀሳባችሁን ብታሳውቁን ደስ ይለናል። ጽሑፋችሁን መላክም ሆነ ማስታወቂያ ማሠራት የምትፈልጉ በተጠቀሱት አድራሻዎቻችን ቢልኩልን ይደርሰናል።
/channel/Medinamagazine
medinadigitalmagazine@gmail.com
ወይም @medinamagazinebot
ከዚህ በፊት የወጡትን ቅጾች Medina DM Bot👆 በተሻለ ጥራት ያገኟቸዋል።
በተጨማሪም በፌስቡክ፣ በዋትሳፕ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን!
https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL
https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj
https://chat.whatsapp.com/GTCtybsFRDGKTtzu8c1Sgc?mode=ac_t
Praise for the Third Edition: This textbook is invaluable and a "must-have" for all who work with and teach those who work with young children.
"The scope of this book is remarkable. It is absolutely crammed with information and Early Education covers a huge range of subjects
Education Revie
‹‹ቅዱስ ሉቃስ ሐዋርያው ጳውሎስ በልብሱ ጨርቅ ድውይ የፈወሰበትን፣ በእጆቹም እጅግ የሚያስገርም ተአምራት ያደረገበትን ታሪክ ብቻ ሳይሆን ቤተ
ክርስቲያንን ያፈርስ እና ክርስቲያኖችን ያሳድድ እንደ ነበር መጻፉ ለእኛ ለኃጥአን መጽናኛ እና ትልቅ የተስፋ ስንቅ ነው። ንስሐ የማያጥበው ሰውነት፣ የማያነጻው ማንነት የለም፡፡ እኛ የቱንም ያህል ብንበድል እና በኃጢአት ያደፍን ብንሆን፣ የእኛ መቆሸሽ እግዚአብሔር ከሚያጥብበት የንስሐ ሳሙና በላይ ሊጠነክር አይችልም፡፡ የቅዱስ ጳውሎስ የመጠራት ታሪክ የንስሐን ኃያልነት እና የእግዚአብሔርን ምሕረት ያለ ማቋረጥ የሚያሳይ ዘመን አይሽሬ መስታወት ነው፡፡ ስለዚህም አሳዳጁን ሳውል ወደ ሐዋርያነት ያሸጋገረችውን ንስሐ ከአባ ዮሐንስ ሳባ (አረጋዊ መንፈሳዊ) ጋር በመሆን እንዲህ እያልን እናመስግናት፡-
‹በረከትን ሁሉ የተሸከምሽ አንቺን የማይወድ ማን ነው?
አንድ ጊዜ ቀምቶ የወረሳቸውን ንብረቶች ሁሉ
መልሰሽ ከወሰድሽበትና ባዶውን ካስቀረሽው ከሰይጣን በቀር አንቺን ማን ይጠላል?
አንቺን ተስፋ አድርጎ ወደ ሲዖል የወረደ ማንም የለም፤
ያለ አንቺም ወደ ሰማይ የወጣ የለም፡፡
ያለ ንስሐ እግዚአብሔርን ማየት የሚችል ማን ነው?
በአንቺስ ተስፋውን አድርጎ በሰይጣን እጅ የወደቀ ማን ነው?
በአንቺ ሳይታጠብ ንጹሕ የሆነ አለን?
በአንቺ ውኃነት ተክሉን አጠጥቶ የደስታን ፍሬ ያልቀጠፈ ማን ነው?
በንስሐ እንባስ ፊቱን አጥቦ በልቡ እግዚአብሔርን ያላየ ማን ነው?
ለበደለኞች አማላጅ ትሆኝ ዘንድ የተሰጠሻቸው የይቅርታ እናቱ ንስሐ ሆይ፣
አንቺ ብፅዕት ነሽ፤ የመንግሥቱን ቁልፍ ሰጥቶሻልና አንቺ ጠይቀሽ እግዚአብሔር
የሚዘጋው በር የለም›››
ሸያጭ ላይ ነን
“ እኛ ኢትዮጵያውያን ለተንኮል አንመለስም የምንሸርበው ተንኮል ጓደኛን፤ ወዳጅን ፤ የስጋ ዘመድን አይለይም ቅናት ባህላችን ነው።
“ምግባር የሚባለውን ነገር በአፍ ካልሆነ በቀር በተግባር አናውቀውም፡፡ በአጠቃላይ ክፉውንና በጎውን ለይቶ የሚያይ ህሊና የለንም፤ ያስተማረንም የለም፡፡ የተማርነው ነገር ቢኖር በአደባባይ ሰው መስሎ መታየትን ነው፤ ሰው መሳይ በሸንጎ ይሉ የለም? በአደባባይ ሁሉም ጨዋ፣ ልበ ሙሉ፣ ጀግና፣ አትንኩኝ ባይ፣ ኩሩና ቅን፣ በጎ አሳቢና ታማኝ፣ አስተዋይና ትሁት ነው፡፡ በአደባባይ የምናጠልቀው ጭንብል ይህ ነው፡፡
በግል ኑሮአችን ግን ከስብቅ ፣ ከምቀኝነት ፣ ከተንኮል፣ ከቅናት ፣ ለውሸት፣ ከአሉባልታና ከሀሜት፣ ለግል ጥቅም ለመልከስከስና ለመልፈስፈስ ከፍርሃትና ከአድር ባይነት ርቀን አንገኝም፡፡ መለያ ባህርያችን ግብዝነት ነው፡፡ የግብዝነት ጭንብል አጥልቀን ነው የምንኖረው፡፡ ያለ ጭንብል እናስቀይማለን ወይም እናምራለን፤ አይታወቅም፡፡ ያለ ጭንብል ታይተን አናውቅማ!''
በዓሉ ግርማ ፥
የቀይ ኮከብ ጥሪ ፥ ገፅ 234
ለክረምት የሚሆን ሰንቅ ከተወዳጅ አለማየሁ ገላጋይ ከዚህ በፌት ለህትመት ያበቃቸውን ሶስት ስራዎችን አንድ ላይ"ዝይን" በሚል አንድ ላይ በማረግ እነሆ ብቅ ብሏል እናም እየገዛቹህ አንብቡ ።
Читать полностью…እናት
ማክሲም ጎርኪ!!
እጅግ ንፁህ።
በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ።
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ጣይቱ የባህል ማዕከል ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን፣ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
ፍዮዶር ዶስቶየቭስኪ
የተለያየ የህይወት ልምድ ያላቸውን ግለሰቦች ልቦና በርብሯል፤ በዚህም የስነልቦና አዋቂ አስብሎታል። ግን የግለሰቦችን ውስጣዊ ማንነት ብቻ አልነበረም _ የሚመረምረው፤ የጋራ የሆነው የቤተሰብ፣ የማህበረሰብ እና የህዝብ ስነልቦናንም ፈትሿል። የሰው ዘር የጋራ ልቦና ጥምረትን መፈተሹ ነው ከእይታዎቹ ሁሉ የላቀው ግኝቱ። ሁሉንም የፈጠራ ጉልበቶቹን ያዋላቸው ለመንፈሳዊው የሰው ልጅ ተፈጥሮ፤ _ ክብሩን ለመከላከል፤ ለልዩ ምንነቱ እና ለነጻነቱ በመታገል ነው፡፡
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ጣይቱ የባህል ማዕከል ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን፣ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
ለማዘዝ
@Mesay21
@Mesay21
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
ስለ ሂትለር ማወቅ ይፈልጋሉ ?
እነዚህን ሶስት ድንቅ መጽሐፍት ያንብቡ !!!
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ጣይቱ የባህል ማዕከል ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን፣ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
ለማዘዝ
@Mesay21
@Mesay21
A comprehensīve resource on the 1 past, present, and future of space technology
Researchers in optics, materials processing, and telecommunications require a reference that can provide quick study of a number of basic topics in space science. The two-volume Encyclopedia of Space Science and Technology represents an ambitious collection of the underlying physical principles of rockets, satellites, and space stations; what is known by astronomers about the sun, planets, galaxy, and a universe; and the effect of the space environment on human and other biological systems. The Encyclopedia covers a variety of fundamental. topics, including:
. A state-of-the-art summary of the engineering involved in launching a rocket or satellite
• The control systemns involved on the ground, in orbit, or in deep space Manufacturing in space from. planetary and other resources
Physicists, astronomers, engineers, and materials and computer scientists, as well as professionals in the aircraft, telecommunication, satellite, optical, and computer industries and the government agencies, will find the Encyclopedia to be an indispensable resource.
HANS MARK, PHD, is presently associated with the Aerospace Engineering & Mechanics division of Woolrich Labs at the University of Texas at Austin. He has previously served as a deputy administrator for NASA, as director of the NASA Ames Research Center, and as chancellor of the University Texas System.
አይ ሃበሻ ፍርደ ገምዳይ
በዓመት እንዴም ታቦት አይስም
ወይ ገላው ጠበል አይነካ፣
"ስይጣን ያለው የት ነው?" ሲባል
'የሚጠቁም ወደ አሜሪካ።
#ቅዱስ_ትውፊት
ቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ከተመሠረተችና ከሕዝብ ከአሕዛብ ተውጥታ በክርስቶስ አንድ ማኅበሮ ከሆነችበት ጊዜ ጀምሮ ታሪኳና ትምህርቷ እስከ ዛሬ ድረስ አለ፤ ታሪኳ እየተፈጸመ (እየሆነ) ትምህርቷ ደግሞ እየተሰጠ፣ እየታመነና እየተኖረ እስከ
ዛሬ ደርሳለች፤ በዚህ ረጅም የታሪክ ሂደት ብዙ አባቶችን ወልዳ አሳድጋ ለአባትነት አብቅታለች፤ በምላሹ አባቶችም እምነቷንና ትምህርቷን ከክሕደትና ከምንፍቅና ተከላክለው በሕይወታቸው ኑረውትና ተጋድለውለት አልፈዋል፤ ዛሬ ያለው ንጹሕ ኦርቶዶክሳዊ እምነትና ትምህርት በቤተ ክርስቲያን አባቶች ገድልና ሕይወት
ተጠብቆ ከእኛ የደረሰ ነው::
ቤተ ክርስቲያንን በትክክል ለማወቅ ከምንችልባቸው መንገዶች አንዱ የቤተ ክርስቲያን አባቶችን ትምህርትና ሕይወት ማጥናት እንደሆነ መረሳት የለበትም፤ ቤተ ክርስቲያኖችን የቅዱሳን አበውን ታሪክና ትምህርት በልዩ ልዩ መንገድ ከጥንት ጀምሮ ወደ ግእዝ ቋንቋ ተርጒመውልን በሃይማኖተ አበው፣ ዘዮሐንስ አፈ ወርቅና
በቅዱስ ቄርሎስ ድርሳናት እየተማርን ኖረናል፤ ቅዳሴያትና መጻሕፍተ መነኮሳትም የአበውን እምነትና ትምህርት የያዙ መጻሕፍት ናቸው፤ ይህ ተግባር አሁንም ድረስ መቀጠሉን በብዙ መንገድ እናያለን፤ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆኑን ሥራዎች የቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ሕይወትና ትምህርት፣ እዲሁም የቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ሕይወትና ትምህርት በዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
ከዚህ ቀደም ተዘጋጅተው ቀርበውልን ተጠቅመንባቸዋል፤ አሁን ደግሞ ዲያቆን በለ ከበደ ይህችን በቤተ ክርስቲያን ትውፊት፣ በአበው እምነትና ትምህርት ላይ ያተኰረች መጽሐፍ “ቅዱስ ትውፊት” በሚል ርእስ በውርስ ትርጒም መልክ አዘጋጅቶ በተጨማሪ መረጃዎችም አዳብሮ አቅርቦልናል፤ እንደዚህ ዐይነት ሥራዎች የቤተ ክርስቲያንን ሕያው ትሠፊት በማስተማር ቤተ
ክርስያንን ወደ ፊትም ወደ ኋላም ማየትና ማወቅ እንድንችል ይረዱናል፤ የቤተ ክርስቲያንን ታሪክኛ ትምህርት ከመነሻው ጀምሮ ባለፈበት ዘመንና ሁኔታ ሁሉ መረዳትና በትክክል ማወቅ ካልቻልን እግዚአብሔርንና ትውልዱን በትክክል ማገልገል አንችልምና ይህ
ዐይነት ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፤ ዲያቆን በለ ከበደ እግዚአብሔር ያበርታህ! ተጨማሪ ሥራዎችን መሥራት እንድትችል እግዚኣብሔር ትጋትና ጽናቱን ያድልህ!
መጋቤ ብሉይ አእመረ አሸብር መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት
ትምህርትና ማሠልጠኛ መምሪያ
ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ቅጽ 2 ቁጥር 3
በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም- /channel/Bayradigital
ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/
ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ
ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com
ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን!
ክህደትና ቁልቁለት
#መፅሐፍ_ጥቆማ| የፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም "ክህደትና ቁልቁለት" የተሰኘው መጽሐፍ ዋና ጭብጥ የኢትዮጵያ ታሪካዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ችግሮች በውስጣዊ ክህደትና በሀገር በቀል ድክመቶች ምክንያት እየተባባሱ መሄዳቸውን የሚያሳይ ትንታኔ ነው።
በመጽሐፉ ውስጥ ፕሮፌሰር መስፍን ከሚነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦
የታሪክ ተደጋጋሚነት እና ከስህተት አለመማር: ኢትዮጵያ በታሪኳ ተመሳሳይ ስህተቶችን ደጋግማ እንደሰራች እና ከነዚህም አለመማሯ ሀገሪቱን ወደ ቁልቁለት እየወሰዳት እንደሆነ ያብራራል።
የአመራር ብቃት ማነስ እና የህዝብ ክህደት: ገዥዎች ለስልጣን ሲሉ የህዝብን ጥቅም ሲያጎድሉ፣ ህዝቡም ደግሞ ለተለያዩ ጥቅሞች ወይም ፍርሃቶች ሲል መርሆቹን ሲተው የሚፈጠረውን ቀውስ ያሳያል።
የፍትህ መጓደልና የዜግነት ውድቀት: የመንግስት አካላት ፍትህን ሲያዛቡ፣ ግለሰቦችም ኃላፊነታቸውን ሲረሱ ወይም የሌሎች መብትን ሲረግጡ የሀገር መሰረት እንዴት እንደሚናጋ ይተነትናል።
የኢትዮጵያዊነት መንፈስ መዳከም: የአንድነት መንፈስ መላላት፣ ብሄርተኝነት ማየል እና ጠባብነት መስፋፋት ሀገርን ለጥፋት እንደሚያደርሳት ያስረዳል።
የግለሰብና የህብረተሰብ የሞራል ውድቀት: በመጽሐፉ ላይ ግለሰቦች እና ህብረተሰቡ በአጠቃላይ የሞራል እና የስነ ምግባር ዝቅጠት ውስጥ መግባታቸውን ይተቻል።
በአጠቃላይ፣ "ክህደትና ቁልቁለት" የኢትዮጵያን ያለፉትንና የአሁን ጊዜ ችግሮች በድፍረት በመተንተን፣ ችግሮቻችን የመጡት ከውጭ ይልቅ ከውስጥ ከራሳችን ክህደት እና የሞራል ዝቅጠት እንደሆነ የሚያሳይ ጥልቅ ትንታኔ ነው። ፕሮፌሰሩ መፍትሄውም የውስጥ ለውስጥ ለውጥ እና የህሊና መነቃቃት እንደሆነ ይጠቁማሉ።
አንብቡት !
በተግባር ግዛቸው
ትንሽ ኮፒዎች እጃችን ላይ ይገኛሉ
ከገበያ ላይ ይገኝ ያልነበረው የሐዋርያው ቅዱስ ዩሐንስ ወዋልደ ነጎድጓድ ገድል ለህትመት በቅቷል።
Читать полностью…የመጽሐፉ ርዕስ :- ብርህት ዓይን
ደራሲው ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊው
ተርጓሚው :- በብዙ ትምህርቶቹና ፣ የመስጠት ህይዎት፣ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት፣ አውግስጢን ፣ በተሰኙ መጽሐፍቶቹ የምናውቀው ዲያቆን ህሊና በለጠ።
.መጽሐፉ ስለ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ሕይወትና ትምህርት የተሰናዳ ምርጥ ጥናት ነው።
- የኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮትን ምልከታን በሚገባ ያስረዳል።
- የሚደነቁ የቅዱስ ኤፍሬም የሱርስት ግጥሞች በአማርኛም በጥንቃቄ ግጥም ተደርገው ተተርጉመውበታል።
- ስለ ጌታችን መድኃኒትነት እና ስለ እመቤታችን የተደረሱ ውብ የቅዱስ ኤፍሬም ድርሰቶች ተተንትነውበታል።
ብታነቡት መልካም መጽሐፍ ነውና እነሆ የእለተ እሮብ ግብዣችን ይሁን !!!!
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ጣይቱ የባህል ማዕከል ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን፣ በምስራቅ በኩል አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
ለማዘዝ
@Mesay21
@Mesay21
እጃችን ላይ ካገኘናቸው 40 መጻሕፍት መካከል እስካሁን 30 ዎቹን መሸጥችለናል።
ቀሪወቹን አስር መጻሕፍት ለመሸመት
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ።
አልያም ይደውሉልን!!
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ጣይቱ የባህል ማዕከል ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን፣ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
ለማዘዝ
@Mesay21
@Mesay21
ወርቃማ ሰው
አዲስ መጽሐፍ በቅርብ ቀን !
ይህ መጽሐፍ በርከት ያሉ ርዕሰ ጉዳዮችን ሰው በሚል መሪ ሀሳብ እያጠነጠነ፤ ወርቃማ ሰው ላይ ትኩረት በማድረግ አፈጣጠራዊ፣ መለኮታዊ፣ ወቅታዊና ዘላለማዊ እውነት ለመግለጽ ጥረት ያደርጋል። የሙዚቃን ቅኝት በሚያምር ዜማ ስንሰማ “ኦ! ደስ ሲል” እንላለን፤ በመደነቅ። ነገር ግን የዚህ ደስታ ውጤት ሂደቱን ጠብቆ በልምምድና በቆይታ የመጣ መሆኑ እሙን ነው። በሰውና በክራር መካከል ያለን፣ የተሳሰረ ህብረት በአጽንዖት ተመልክተን እንደሆነ፤ ሰውም ያለ ክራር፣ ክራርም ያለ ሰው ቅኝት እንደሚቋረጥ ግልፅ ሲሆን፤ ልክ እንደዚሁ በህብረት ውስጥ ሂደትን አስጠብቆ ማስቀጠል መቻል፣ ሌላኛው ጥሩ ገጽታ ነው። ሰው የተፈጠረበትን አላማ ማወቅና መረዳት ላይ ከሳተ ሰውን ሰው ያሰኘውን እግዚአብሔራዊ እውነትንና እውቀትን በቀላሉ ለመቀበል ያዳግተዋል። በመጨረሻም መጥፊያውን በራሱ መንገድ ይፈጥራል። በመኖር ውስጥ ያለውን እውነት በማወቅ ወርቃማ ዱካዎችን መኖርና ማኖር ከሰው ይጠበቃል። ...
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ጣይቱ የባህል ማዕከል ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን፣ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
ለማዘዝ
@Mesay21
የመጽሐፋ አዘጋጅ በክልል እና በፌዴራል በሚገኙ የተለያዩ ፍርድ ቤቶች በዳኝነት ሙያ ከ1 ዓመት በላይአገልግሏል፡፡ አሁን ላይ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በዋና ዳኛነት እያገለገለም ይገኛል፡፡
*
ካሴ መልካም
ይህ የተሻሻለው እትም አስገዳጅነት ያላቸውን በርካታ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት አዳዲስ የሕግ ትርጓሜዎችን የያዙ ውሳኔዎችን ያካተተ በመሆኑ በፍትሐ ብሔር ሥነ ሥርዓት ሕጉ መሠረት የመጀመሪያ ደረጃ ተቃውሞዎችን በአግባቡ ለመረዳትና ስራ ላይ ለማዋል የላቀ አስተዋጽዖ እንደሚኖረው ይታመናል። የመፀሐፉ አዘጋጅ በስራ ላይ ያሉ፣ በቂ ዕውቀትና የረዥም ዓመታት ልምድ ያላቸው ዳኛና ፀሐፊ ሲሆኑ አዳዲስ የህግ ትርጉሞችን እና የሕግ ማዕቀፎችን በማካተት የቀደመ ሥራቸውን በጥንቃቄ አሻሽለው ማቅረባቸው ለዳኞች፣ ለጠበቆች፣ ለተመራማራዎች እና ለህግ ተማሪዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ የሚሰጥ ነው። በጥቅሉ የጸሐፊው ቁርጠኝነት የሕግ ትምህርት አውቅትን በማዘምን እና በንድፈ ሐሳብ እና በተግባር መካከል ያለውን ልዩነት በማጥበብ በዚህ ልዩነት የሚመነጩ በተግባር ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችን ለማስተካከል የሚያስችል መደላድል የሚፈጥር ነው፡፡ በመሆኑም እኔ እንደ አንድ የቀድሞ ዳኛና አሁን ደግሞ በጥብቅና ስራ ላይ ተሰማርቶ እንደሚገኝ ባለሙያ በዚህ ሥራ ግልጽነት፣ ጥልቀት እና ተግባራዊ ጠቀሜታ በጣም የተደነቅሁ በመሆኑ በፍትሃ ብሐር ስነ ስርዓት ህጉ ውስጥ ያሎትን ውስብስብ የሆኑትን የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎችን በጥልቀት ለመመርመርና በሚገባ ለማወቅ የሚፈልግና በተግባር ላይ ያለ ማንኛውም የህግ ባለሙያም ሆነ ሌላው ዜጋ ይህ መፀሐፍ ሊኖረው ይገባዋል የሚል ምክር አለኝ፡፡
አልማው ወሌ
የቀድሞ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ዳኛ፣ ባሁኑ ጊዜ በ5ኤ የጥበቅና አግልግሎት ድርጅት ጠበቃና የህግ አማካሪ
*
ይህ የተሻሻለው 2ኛ ዕትም ከመጀመሪያው ዕትም በይዘትና በአካታች በእጥፍ ከመጨመሩም በላይ በመጀመሪያው ዕትም ያልተካተቱ ሌሎች ከ2o በላይ የመጀመሪያ ደረጃ መቃዎሚያዎችን አካቶ በቁጥር እጅግ በርካታ በ5 እና በ7 ዳኞች የተሰጡ የሰበርእና የፌዴራሽን ምክር ቤት አስገዳጅ ውሳኔዎችን መሰረት በማድረግ አካራካሪ እና አወዛጋቢ የሆኑ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ስልጣን ከሸሪያ፣ ከከተማ አስተዳደር እና ከክልል ፍርድ ቤቶች ስልጣን ተለይቶ በጥልቀት ከመዳሰሱም በላይ ሰዎች የመጀመሪያ ከሳቸውን ሆነ የይግባኝ ቅሬታቸውን እንዲሁም የዳግም ዳኝነት፣ የአፈጻፀም ክስ እና የመቃዎሚያ ከሳቸውን ማቅረብ ያለባቸው የት ፍርድ ቤት እና መቼ እንደሆነ መፅሑፉ በግልፅ ያስቀመጠ በመሆኑ መፅሐፉ በራሱ የክርከር አቅጣጫ ተቋሚ ኮምፓስ እና የከርከርመንገድ መሪ ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡
በሁለም የሥረ-ነገር እና የሥነ-ስርዓት ሕጎች በሚባል ደረጃ ያሉ የይርጋ ጉዳዮችን፤ ከፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.5 በተጨማሪ እጅግ በርካታ በድጋሜ ከስ ማቅረብን የሚከለከሉ ጉዳዮች፤ በፍርድ ያለቀ ጉዳይ ከአፈጻፀም፣ ከማይፈፀም ውሳኔ ጋር፣ በፍርድ ቤት ከፀደቀና ካልፀደቀ ዕርቅ እና ድርድር፣ የክስ ምክንያት የለውም ተብሎ ከተዘጋ ጉዳይ ጋር ያለውን ቁርኝት፣ በሀገር በቀል እና በዓለም አቀፍ በሚደረጉ የአማራጭ የሙግት መፍቻዎች (ADR Mechanisms) ጋር በተያያዘ የሚነሱ መቃዎሚያዎችን እና ሌሎች በርካታ የመጀመሪያ ደረጃ መቃዎሚያዎችን በጥልቀት የተፈተሸበት በመሆኑ ሁሉም ተከራካሪዎች ለፍርድ ቤት የጽሑፍ ሆነ የቃል የሙግት ፍልሚያ (duel) እንደ መሳሪያ በመሆን ያገለግላል የሚል እምነት አለኝ፡፡
የመጽሐፉ አዘጋጅ