The Five Dysfunctions of a Team
ሁላችንም በአንድም ሆነ በሌላ የተወሰኑ ቡድኖች አባል ነን። የአንድ ቡድን አባል ወይም መሪ ስንሆን ለምን ቡድናችን የተፈለገውን ውጤታማነት አላመጣም? እንዴት ቡድናችንን ውጤታማ ማድረግ እንችላለን? ብለን ከተነሳን ይህ መጽሐፍ ያስፈልገናል።
The Five Dysfunctions of a Team (ዘ ፋይቭ ዲስፈንክሽንስ ኦፍ ኤ ቲም) የDecisionTech ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆነችው ካትሪን ፒተርሰን ከባድ የአመራር ችግር ሲገጥማት የሚያሳይ ታሪክ ፈጥሮ፣ ለሃያ ዓመታት ያህል አንባቢዎችን ሰቅዞ የሚይዝና እሙን የሆነውን ውጣውረዷን ሲያስነብብ ቆይቷል።
ይህ መጽሐፍ ግማሹ የአመራር ክህሎት ታሪክ ግማሹ ደግሞ የንግድ ሥራ መመሪያ ነው። ይህ የቡድን ስራ ላይ ወሳኝ ማጣቀሻ የሆነው የፓትሪክ ሌንሲዮኒ መጽሐፍ፣ ምርጥ የተባሉት ቡድኖች እንኳ ውጤታማ መሆን የሚያዳግታችው አምስቱ የባህርይ ዝንባሌዎች ሲኖራችው መሆኑን በደንብ ያሳየናል። እነዚያን ጉድለቶች ለማሸነፍ እና ሁሉንም የቡድን አባላት ወደ አንድ አቅጣጫ እንዲቀዝፉ ለማድረግ የሚያስችል ሞዴል እና መመሪያ ይሰጠናል።
ዛሬም፣ The Five Dysfunctions of a Team የሚሰጠን ትምህርቶች ከምንጊዜውም በበለጠ አስፈላጊ ናቸው። ከሀያ አመታት በኋላም ከፍተኛ ሽያጭ ያለው የቢዝነስ መጽሐፍ ነው።
ኤዞፕ books
0911723656
ስለዚህ በሙዚቃ ክፍለ-ጊዜ እንደ ጥላሁን ገሰሰ ጥዑም ዜማ እንዳወጣ ይጠበቅብኛል፡፡ በስፖርት ክፍለ-ጊዜ ደሞ እንደ አበበ ቢቂላ ሮጬ መቅደም አለብኝ። ባማርኛ ክፍለ-ጊዜ እንደ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ካልተቀኘህ እባላለሁ፡፡ ካለበለዚያ ውጤት የለም፤ ማለፍ የለም። ቆይ እኔ ግን ማነኝ?! ስንትስ ሰው ነኝ?!
Читать полностью…The Five Dysfunctions of a Team
For twenty years, The Five Dysfunctions of a Team has been engaging audiences with a page-turning, realistic fable that follows the travails of Kathryn Petersen, DecisionTech’s CEO, as she faces the ultimate leadership crisis. She must unite a team in such disarray that it threatens to derail the entire company.
Equal parts leadership fable and business handbook, this definitive source on teamwork by Patrick Lencioni reveals the five behavioral tendencies that go to the heart of why even the best teams struggle. He offers a powerful model and step-by-step guide for overcoming those dysfunctions and getting everyone rowing in the same direction.
Today, the lessons in The Five Dysfunctions of a Team are more relevant than ever. This special anniversary edition celebrates one of the best-selling business books of all time with a new foreword from the author that reflects on its legacy and lessons.
ደራሲ ሀብታሙ አለባቸው "ጉልጥምት ኢትዮጵያ" በተሰኘ አዲስ መጽሐፍ መጣ 🙏
ሀብታሙ አለባቸው
1 ታላቁ ተቃርኖ፣
2የቄሳር እንባ፣
3 የሱፍ አበባ፣
4 የሕንፍሽፍሽ ፣
5 የአውሮራ ፣
6 የአስኳላ ፣
7 የአንፋሮ መፅሐፎች ደራሲ ሲሆን አሁን ደግሞ "ጉልጥምት ኢትዮጵያ" በተሰኘች አዲስ መጽሐፍ መቷል።
መጽሐፉ በመደብራችን በጥሩ ቅናሽ እየተሸጠ ይገኛል።
This photobook is the result of what appears to be an unlikely collaboration between Dutch 'underground' band The Ex and Ethiopian saxophone legend Getatchew Mekuria. The Ex fell in love with an old Getatchew cassette from 1972, and in 2004 they wanted to invited him for their 25th Anniversary Festival. They went to Addis to find him and when they met, Getatchew was up for it right away. He came to Amsterdam and it worked from the very start. Getatchew was so excited that he wanted to play more with The Ex and record together:"I want you to be my band!" His musical life was resurrected. The result was a fruitful 10-year collaboration with more than a 100 concerts worldwide, plenty of enthusiastic press and two beautiful CD/LP's. In 2014, because of diabetes, he developed serious problems with his legs and couldn't travel anymore. The Ex at that point decided to organise a 'Celebration of Getatchew Mekuria' concertseries in Ethiopia, a.o. the National Theatre in Addis Abeba. It sold out. 1500 people people came and there was a stand- ⚫ing ovation. A truely honourable farewell to a great musician. Soon after this, his health began to deteriorate quickly and Getatchew passed away on April 4, 2016 at the age of 81 after a musical career of more than 68 years. As a final tribute The Ex has published this photobook. It has four sections of pictures; a selection from Getatchew's private album with historical photos and photos by three very different international photographers. Andy Moor, guitarist in The Ex, Matías Corral and Nick Helderman who came on tour in Europe, America and to Addis Abeba, to document this unique collaboration between Getatchew Mekuria & The Ex & Guests.
Читать полностью…ለሁለተኛ ጊዜ የተገኘ የመጀመሪያው እትም ፍቅር እስከ መቃብር መጽሐፍ ነው
ግልጽ ጨረታ በሉት ;
ይህንን መጽሐፍ መነሻ ዋጋውን ባንናገርም መድረሻውን ግን እርስዎ ያውቃሉ ብለን ፖሰትን !!!!
ለቀደመ ይሆን ዘንድ አዘናል።
ለብዙ ጊዜያት ሲፈለግ የነበረው መጽሐፍ እጃችን ላይ ገብቷል።
ሀመረ ክርስትና በመዋግደ ፍልስፍና
ገሰሰ ፋሬስ
ለድፍን 20 ዓመታት ዝግጅት የጨረሰ በጥሩ አዘገጃጀት የተሰራ ክርስቲያናዊ ፍልስፍና የምዕራባውያኑን እይታ የያዘ መጽሐፍ !!!
ከባዶላይ መዝገንና
በፍጹም እሳት መቃመስ የድጋሜ እትም ትሩፋቶች ናቸው።
የመሻገር ሲቃ ደግሞ 100 ኮፒዎች ብቻ እጃችን ላይ ይገኛሉ።
በታላቅ ቅናሽ ይሸምቱ
አንደኛ ዙር የቅናሽ ሽያጭ ቀን
ሳያመልጠው ያዝዙን
እጅግ ቅናሽ በኾነ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናቸዋል !!!
ኤዞፕ
የምንግዜም ቀደምት መጽሐፍት መገኛ