ትንሽ ስለመጽሐፉ
የኢትዮጵያ ቀደምት ልጆች ለእናት ሀገራቸዉ ነፃነትና ክብር የከፈሉትን መስዋዕትነትየሚያወሳዉን ይህን ምርጥ የሐበሻ ጀግኖችየተሰኘዉን የሻለቃ ጳዉሎስ ጌታቸዉ ናደዉ መጽሐፍ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሊያነበዉ ይገባል እላለሁ . በታሪክ ተመራማሪዎች የሚሰጠዉ አስተያየት እንዳለ ሆኖ የሀገራችን አንድነት ጉዳይአሳሳቢ እየሆነ በመጣበት በዚህ ዘመን ሻለቃጳዉሎስ ማንኛዉም ሰዉ ሊረዳዉ በሚችለዉ መልኩ የራሳቸዉን እይታ በዚህ መጽሐፍ አቅርበዋል፡፡ መጽሐፉም ከዚህ በፊት የማናዉቀዉን ብዙ ነገር ያስነብበናል ብዬ እምናለሁ።
ዝናቡ ገብረ ማርያም (ፕሮፌሰር) የቀድሞ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዲን
ታሪክ የምንነታረክበትና ራሳችንን ለጉንጭ አልፋ ክርክር የምንጋበዝበት የግብዞች ማዕድ አይደለም፡፡
ታሪክ ስር መሰረት ነው፡፡ ትናንትናን ብንተነትንበትም ለዛሬ የሚያቀብለዉ ጡብ አለ፡፡ ጡቡ ተጠራቅሞ አንዱ በአንዱ ላይ ሲነባበር ሀገር ይሰራል፡፡
ይህ መጽሐፍ የሚነግረን ሐቅም ይሄ ነው፡፡ ሻለቃ ጳዉሎስ መሰረት አድርገው የተነሱት ኢትዮጵያዊነትን ነው። ኢትዮጵያዊነትን 入のカnh P7447ののゆ子: + ይህች አገር ጸንታ ለመቆም የተከፈለላትን ዋጋ በሚዘነጉ ዜጎች መከበቧ ነው፡፡ እናም ይህ መጽሐፍ ለሀገራችን የነበረንና ያለንን ስሜት እንድንጠይቅ እንድናዉቅና ለራሳችን ያለንን ከበሬታ የሚያሳድግና ሕብረታችን እንዲጠናከር የሚያደርግ የማንቂያ ደዉል ነው።
ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ
የስነ-ጽሁፍ እና ፎክሎር ተመራማሪ
ኢትዮጵያን ኢትዮጵያዊያን ልጆቿ ማሀፀነ ለምለም ብለዉ ይጠሯታል። እዉነትም እንዲሁናትና፡፡ ይህ እነደ ስንክሳር (Synax arion) ተሰድሮ በቁጥር ጥቂት በጊዜ ዉስን የሆነ የሀገራችንን ጀግኖች ገድል (የተጋድሎ ዉሎ) ከነማጣቀሻዉ (በተለይ ከተሸናፊዎቹ ጣሊያኖች ምስክርነት ጋር ሠድረዉ ያቀረቡት የመጽሐፍ ክፍል እንዳነበዉ ሲጋብዙኝ (የታሪክ ባለሙያ ባለመሆ ብግደረደርም) ለካ ሻለቃ ጳዉሎስ የሚደመጡ ብቻ ሳይሆኑ የሚነበቡ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ናቸዉ አልኩ፡፡
ማንን ጠቅሼ ማንን እተዋለሁ የአብዲሳ አጋን ነዉን ወይስ የሲዳማዉን አበበ ቡሎን ወይስ አሊቶ ሄዋኖን ወይስ የጎጃሙን በላይ ዘለቀን ወይስ የሱማሌዉን ዑመር ሰመትርን? ወይስ የጉራጌዉን አሰፋ ኡርጋ ጋሪን? ወይስ የወላይታዉን ዓሊ ኑርን ነዉን ኸረ ስንቱን የእሳት ልጅ አመድ ሳይሆን የእሳት ልጅ እሳት እንድንሆን ለእኛም ለልጆቻችንም ይረዳናልና አንብቡት።
ዶ/ር ይድነቃቸዉ ወ/መስቀል እኒዬ (የቀዶ ሀክምና ስፔሻሊስት ሀኪም)
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
#10_የነፍስ_ምግብ_ጉርሻዎች
#የነፍስ_ምግብ አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ
አዲሱ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ #የነፍስ_ምግብ የተሰኘው መጽሐፍ በገበያ ላይ መዋሉን ምክንያት በማድረግ 10 የነፍስ ምግብ ጉርሻዎችን ከነፍስ ምግብ መጽሐፍ ጋብዘናል፦
ቴሌግራም- /channel/teklu_tilahun
#አንድ
"ቃላቶችህ ምንም ያህል ትክክል ቢሆኑም በቁጣ ስትናገር ሁሉንም ነገር ታበላሻለህ።"
#ሁለት
"ብል ልብስን እንደሚበላው ሰውንም ቅናት ይበዋል።"
#ሶስት
"እግዚአብሔር የሚጠይቀው ጥቂት፣ የሚሰጠው ብዙ ነው"
#አራት
"እያንዳንዱ ሰው የህይወቱ ሠዓሊ እና ቀራፂ ነው።"
#አምስት
"ባለጠጋ ብዙ ያለው ሳይሆን ብዙ የሚሰጥ ነው።"
#ስድስት
“ምሕረት አምላክን ይመስላል ሰይጣንንም ያሳዝነዋል።"
#ሰባት
" ኃጢአት ስትሠራ እንጂ ንስሐ ስትገባ አትፈር"
#ስምንት
"ለምን በትንንሽ ነገሮች መደሰትን አትማርም - በጣም ብዙ ናቸው።"
#ዘጠኝ
"ጸሎት የጭንቀት ሁሉ መሸሸጊያ፣የደስታ መሠረት፣ ከሐዘን መከለያ ናት። "
#አስር
"ክርስቶስን በቤተ ክርስቲያን ደጃፍ ላይ ባለው ነዳይ ውስጥ ማግኘት ካልቻላችሁ፣ በቤተመቅደስ ውስጥ አታገኙትም።"
እውነትም #የነፍስ_ምግብ የሚያሰኘው ይህ ድንቅ መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል።
📕📕📕
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
መጽሐፉን ለማዘዝ ሊንክ
@Mesay21
@Mesay21
/channel/azop78
የቅናሽ ሽያጩ በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው።
እዚህ የምታዩት መጽሐፍ በሙሉ ለ50 ብር ሽያጭ የቀረበ ነው
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
/channel/azop78
እንዲህ ነው እንዲያ ነው ብለን ብዙ አድክም ማስታወቂያ እንሰራባችኹም !!!
ኤዞፕ መጽሐፍት መደብር ብዙ ቀደምት መጽሐፍትን በ 50 ብቻ እየሸጠ ይገኛል።
በቀደምት መጽሐፍት አቅርቦታችን የምታውቁን ደምበኞች በርካታ መጽሐፍትን በ50 ብር ብቻ እንድትሸምቱ እድሉን አመቻችተናል ወገን !!!
ብቅ እያላችኹ !!
5 ተከታይ ቀናትን እንጠብቃችዃለን !!!
ያ ደግ ሰው፣ አፍልቃ ወደምትሞላ ምንጭ እጁንና ፊቱን ሊታጠብ ኼደ።
ምንጭ ሲቀዳት የማያደፈርሳትን ትወዳለች። ኩልል ብላ የሆዷን እያሳየችው ያ ደግ ሰው የሚታጠብበትን ውኃ ሰጠችው።
ያ ደግ ሰው ከጠጣ፣ ከታጠበባት በኋላ እንዲህ ሲል መከራት። "ምንም እንኳ ውቂያኖስ የሚያክል ውኃ በሆድሽ ቢኖርም፣ ቀስ እያልሽ ካልፈለቅሽ ሰዎች አያከብሩሽም። እንዳትፈርሺ፣ እንዳትደርቂ ብለውም አያጥሩሽም። ምክንያቱም፣ ሰዎች የሚሰጣቸውም አምላክ ሳይኾን የሚቀማቸውን ንጉሥ ያከብራሉና ነው"።
"Never Eat Alone" by Keith Ferrazzi offers valuable lessons on networking, building relationships, and achieving success in both personal and professional life.
Here are some key takeaways from the book
1. The Power of Networking: Ferrazzi emphasizes the importance of building and maintaining a strong network of connections. He believes that relationships are crucial for success and advocates for proactive networking as a strategic tool for advancement.
2. Authenticity Matters: Ferrazzi stresses the importance of authenticity in building relationships. Instead of focusing solely on self-promotion, he encourages genuine connections based on mutual trust, respect, and reciprocity.
3. Give Before You Receive: One of the core principles of networking outlined in the book is the concept of "generosity of spirit." Ferrazzi advises giving freely to others without expecting immediate returns. By helping others achieve their goals, you build goodwill and trust, which can lead to opportunities in the future.
4. Effective Communication Skills: The book provides practical tips for effective communication, including active listening, asking insightful questions, and engaging in meaningful conversations. These skills are essential for building rapport and establishing genuine connections with others.
5. The Importance of Follow-Up: Ferrazzi emphasizes the significance of follow-up in networking. Whether it's sending a thank-you note, making a phone call, or scheduling a follow-up meeting, consistent communication helps nurture relationships and keep them alive over time.
6. Networking Is Everywhere: Ferrazzi challenges the notion that networking is limited to formal events or business settings. He encourages readers to embrace every opportunity to connect with others, whether it's at social gatherings, community events, or even casual encounters.
7. Become a Connector: Ferrazzi advocates for becoming a "connector" – someone who actively connects people within their network and facilitates mutually beneficial relationships. By acting as a bridge between individuals, you enhance your value and influence within your network.
8. Build Your Personal Brand: The book highlights the importance of building a strong personal brand that reflects your values, expertise, and unique strengths. Your reputation and credibility play a crucial role in attracting opportunities and fostering trust in your network.
9. Leverage Technology: Ferrazzi discusses the role of technology in modern networking and emphasizes the importance of using digital tools and social media platforms to expand your reach and maintain connections. However, he cautions against relying solely on technology and emphasizes the need for face-to-face interactions.
10. Create Your Networking Plan: Ferrazzi encourages readers to develop a strategic networking plan tailored to their goals and objectives. This includes identifying key contacts, setting networking goals, and establishing a proactive approach to building and nurturing relationships.
"Never Eat Alone" offers practical insights and strategies for building meaningful connections, fostering professional relationships, and achieving success through networking. By implementing these principles, readers can unlock new opportunities, expand their influence, and create a network of support that will serve them throughout their personal and professional lives.
“...የቴዎድሮስ መብራት ‘ንሥር እና ምስር’ የሚለውን በዩኒቨርሲቲ አጸድ ውስጥና በአፍአም በዙርያው ስላለ ሕይወት የሚተርከውን መጽሐፍ በየትኛውም እድሜ የሚገኙ ሰዎች ሊያነቡት ተገቢ ብቻ ሳይሆን ግዴታም መስሎ ይሰማኛል።
አዛውንቶች ትዝታቸውን ለማመንዠክ፤ ወጣቶች ትላንትናቸውንና መጪውን ለመረዳትና ለመጓጓት ጭምር።
ልጅህን፣ ወንድምህን፣ እህትሽን፣ ጎበዝ ተማሪ እንድትሆን በምክር ሰበብ አትጨቅጭቃት፣ አትጨቅጭቂያት ‘ንሥር እና ምስር’ የሚለውን መጽሐፍ እንድታነብ ስጦታ ስጫት፣ስጣት። ምንን መጠንቀቅና ምንድን ማድረግ እንዳለባት ተዋዝቶ ታገኘዋለች። ዩኒቨርሲቲ አለመግባት ከሕይወት ገፅ መሰረዝ መስሎ እስኪሰማት ድረስ።
ቴዎድሮስ መጽሐፉን እንደ ንሥር አራቅቆ፣ እንደ ምስርም ተጠንቅቆ የሠራው መጽሐፍ ለመሆኑ ምስክርነቴን አንብበውና እመነው!”
ደራሲ፣ ገጣሚ እና ባለቅኔ ኤፍሬም ሥዩም (ሶሊያና) Jun 15 2022 (ሰኔ 8 ቀን 2014 ዓ.ም) በፌስቡክ ገጹ ላይ ከለጠፈው የተወሰደ !!!
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
-
-
እቴ አንቺ የእምዬ፥
እትአካል ወይንዬ፥
ግመልን መንትፈው፥ ጎንበስ ቢሉ ሞኞ
ለእኩይ መስዋዕት ነው፥ ከንቱነት መቃኞ
ዋይ ለልስ ላይባል፥ እቴ በአንቺ ልክፍት
መሄድ መሄድ ብቻ፥ መድረስሽስ ዘበት
ከተስፋሽ ቁንዳላ፥ የሚነጥበው እውነት
ትናንት እና ዛሬ፥ ነገ አሰረ ፍኖት፤
እቴ ተመለሺ፥
ምን ማልደው ቢጓዙ፥ ባልጠረቡት መንገድ፥ ባልለመዱት ሀገር
መራመድ መደንበር፥ መዝለል መራወጥ ነው፥ ወደወጥመድ መስገር
ያልያዘ ብርብራ፥ ያልዘረጋ መረብ፥ ያላጨደ ደንገል
ከአንቺው ባህር መጥቶ፥ በከንቱ በምኞትሽ፥ አጠመደሽ አይደል?
እቴ ያገሬ ልጅ
ለአንቺ እና ለእኔ እኮ፥ የሚያምረብን አድባር፥ የሚያኖረን ዜማ
የአምባው ላይ ማህሌት፥ የአንድ እናት ቡልኮ፥ የአባትነት አርማ
እንደሆማ ቅጠል፥ እንደ ሎል መአዛ፥ ሆታና ለዛችን
ሲጎነጎን አይደል፥ በነበር ቃጫና፥ በነገ ክራችን
ሲታበት አይድል ወይ፥ የሃገሬ ልጅ ውሉ፥ ከእኛው ተስፋና እምነት
ያለፍቅር ከንቱ፥ ነይ ማልደን ተዋድደን፥ ሳይመሽ እንወቅበት፤
እቴ የወንዜ ልጅ፥ የሃገሬ ልጅ እንኮይ
መድረስ ባንችልበት፥ መመለስ ያቅታል ወይ?
መሄድ ባናውቅበት፥ ማሰብ ታከተን ወይ?
-
-
-
ከዘራፊው ማስታዎሻ
ገጽ 55-56
ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ቅጽ 1 ቁጥር፡ 4
(የቴሌግራም ገጻችንን ተቀላቀሉ)
/channel/Bayradigital
ለማንኛውም አስተያየት የሚከተለውን ኢሜይል አድራሻ ይጠቀሙ።
bayradigital2016@gmail.com
ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን።
ውብ አረግ አድምጥ !!!!
የዘመኔ አያ ሙሌን እንል !!!
ይህ ልጅ ጀግና ገጣሚ ነው።
ጀግና ፎክሎሪስት ነው። በእውነት ነው የምላችኹ ከአያሙሌ መንገድ ላይ ያገኘውት ባለቅኔ ነው።
አንብቡለት።
ወንድማችኹ [መሳይ ]
• እንዲሁም ባለ ግለ ታሪኩ በነበረው ግላዊ ትጋትና ብርታት፣ ከግለሰቦችም ባገኘው ድጋፍ የሥዕል ኤግዚቢሽን ለማሳየትና በታላላቅ የመንግሥት ባለሥልጣናት ጭምር ለማስጎብኘት ችሏል፡፡ ከዚያም ተነስቶም የወደፊት ሕይወቱን መቀየስ እንደቻለ አመላክቶአል፡፡ በመሆኑም አንባቢ፣ በተለይም ወጣቶች ብዙ ምሳሌነት ያለው ቁም ነገር ሊቀስሙበት ይችላሉ፡፡ በኃላፊነት ላይ የምንገኝ ወገኖችም ወጣቶቻችንን መምከርና ማበረታታት የሚያስገኘውን ታላቅ ጠቀሜታ እንቀስምበታለን ብዬ አምናለሁ፡፡
• በወጣትነት ዘመኑ በተሳተፈበት የጋዜጠኝነት ሙያም በኩል ያጋጠሙትን ልዩ ልዩ ውጣ ውረዶች ሲገልጽ እግረ መንገዱን የዘመኑን ሀሳብን የመግለጽ እውነታ ከነተግዳሮቱ ያሳዬናል።
• የሙያ ወይም የነፍስ ጥሪ አድርጎ በመረጠውና በሥነ ጥበብ ምርምር ላይ ከፍተኛ ሥልጠና ለማግኘት በነበረው ፍላጎትና ትጋት ወደ ሶቪየት ኅብረት ሄዶ ትምህርቱን መከታተሉን የመጽሐፉ ሢሶ ያህሉ ገጾች ያስረዱናል፡፡ በዚያ የትምህርት ዘመንም ያሳለፈውን ሕይወት በሚገልጽባቸው ገጾች ሁሉ የሚያቀርባቸው ልምዶች፣ ምንም እንኳን የግለሰብ መስለው ቢታዩም፣ በዘመኑ የውጪ አገር ትምህርት አያያዝ ላይ ጥቂት ብርሃን መፈንጠቃቸው አይቀርም፡፡ የ‹‹መንገዳማውን ረፋድ›› ረጅም ምዕራፍ በጥሞና ማንበብ ያስፈልጋል፡፡ ስዩም ወደሶቪየት ኅብረት ሄዶ እስከተመለሰበት እለት ድረስ ያለውን ውጣውረድ ፍንትው አድርጎ ያሳየበት ምንባብ እንደሆነ ታዩታላችሁ፡፡ በተለይ አገራችን በለውጥ ማእበል ከመናጧ አስቀድሞ ወደ ሩሲያ ሄደው የመማር እድል ከገጠማቸው ውስጥ የፊታውራሪ ተክለሐዋሪያትን ‹‹የሕይወቴ ታሪክ›› ያነበበም ሆነ ይህንን የስዩምን ‹‹ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ›› የሚያነብ ወገን በተለምዶ ከአብዮት በፊት በምንለው ዘመን ሩሲያውያን ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን የነበራቸውን የላቀ ግምት ሲረዳ እጅግ አድርጎ መደነቁ አይቀርም፡፡ ስዩም ከገጽ 172- 174 ባሉት ትረካዎቹ በሁለቱ አገሮች መካከል ያለውን የቤት እንሰሳትን በተለይም የውሻን አያያዝ ተገን አድርጎ የሚተርክልን ገጠመኝ እንዲሁ ፈገግም ተከዝም የሚያስደርግ ይዘት አለው፡፡ በድምሩ ስዩምን ያጋጠሙት አብዛኞቹ ሩሲያውያን በእምነታቸው እናንተ ኢትዮጵያውያን ‹‹ልዑላን ናችሁ›› እስከማለት የሚደርስ ሰብአዊ ሚዛን እንደነበራቸው እናነባለን፡፡በጠቅላላው ስለአፍሪካውያንም ሆነ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ዓይነትና ስብጥር በወጉ ተርኮልናል ማለት ይቻላል- በ‹‹እነሆኝ›› ላይ በጠቆመን መሠረት ስንመለከተው፡፡
• በጥቅሉም ሲታሰብ፣ ውጪ አገር ሄደው የሚማሩ ተማሪዎች የሚያጋጥሙዋቸውን የአካባቢና የባህል ግጭት ሁሉ በምሳሌ እያጣቀሱ ስለሚያሳዩን አንዳች የመደነቅና የመገረም ስሜት ያድርብናል፤ እርካታም አናጣበትም፡፡ ቡልጋሪያ ሄዶ በአንድ ሆቴል ውስጥ ምግብ ለማዘዝ ያየውን ፍዳና ያጋጠመውን ከበግ ጭንቅላት ጋር ያደረገውን ፍጥጫ ስናነብ ተራኪነቱንም ሰዓሊነቱንም አጣምሮ የያዘ ባለሙያ እንደነበረ ለመመስከር እንገደዳለን፡፡
• በተጨማሪም በልዩ ልዩ የአገር ውስጥና የዓለም አቀፍ ጥበባዊ ጉባኤዎች ላይ በአዘጋጅነት፣ በተባባሪነት፣ በጥናት አቅራቢነት የተሳተፈ በመሆኑ በነዚያ መድረኮች ሁሉ ያገራችንን ኪነ ጥበብ በማስተዋወቅ ረገድ ያደረገውን ጥረት፣ በወቅቱ ስለነበረው ዓለማቀፋዊ የአስተሳሰብና የትኩረት ምርጫ ሁሉ በግልጽ ያቀርብልናል፡፡ በዚያም ሰበብ ታሪካዊ ዋጋ ያላቸውን መረጃዎች እንቃርማለን፡፡ ሌሎችንም በርካታ የይዘት ነጥቦችን ማንሳት ይቻላል፡፡ የራሱን አገር የኪነጥበብ እድገትና ደረጃ በመመዘን ጎደሎው ጎናችን እጅጉን አመዝኖ ያየውና ሲብከነከን እናስተውላለን፡፡ እንዲሁም ወደ ብቃት የማሳደግ ልፋት ተገቢነት ፍንትው ብሎ ይታየውና ወደፊት ለማስኬድ ሲጣጣር ከሚገጥሙት ፈተናዎችና ጣጣዎች ጋር አዋህዶ ያቀርብልናል፡፡
• በሌላም አቅጣጫ፣ በወቅቱ ከየትኛውም አገር ትምህርታቸውን ጨርሰው ወደ አገራቸው ይመለሱ የነበሩ ተማሪዎች ወገናቸውን ለማገልገል የነበራቸውን የመንፈስ ዝግጅት ከአቶ ስዩም ወልዴ ግለ ታሪክ ፍንጭ እናገኛለን፡፡ አቶ ስዩም በፊት ወደ ውጪ ሀገር ለትምህርት የሚሄዱ ወገኖች ፍላጎትና ስሜት ምን እንደነበረ ከአንዳንድ ግለሰቦች ታሪክ ስንሰማው የኖርነው ነው፡፡ ከላይ እንደጠቆምኩት፣ ባለ ታሪኩ ትምህርቱን ጨርሶ ወደ አገሩ የተመለሰበት ወቅት በአገራችን ሥር ነቀል የሆነ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ለውጥ የተደረገበት ነበር፤ ያንን ለውጥ በቀጥታ ተሳታፊ በመሆን ከነውጣ ውረዱ፣ ከነዝባዝንኬው፣ ከነትርምሱ፣ ከነምስቅልቅሉ አቅርቦልናል፡፡ በዘመነ አብዮት መጀመሪያ አካባቢ አገሪቱን አናውጧት ስለነበረው ቀይና ነጭ ሽብር እንዲሁ የሰማውንም ሆነ ያየውን ስቃይና ሰቆቃ ስእላዊ በሆነ መንገድ ፍንትው አድርጎ ያሳዬናል፡፡ ይህንኑም ገለጻውን ‹‹ያልጠረረ ቀትር›› በሚለው ሦስተኛው ምዕራፍ ላይ በሚገባ ገልጾታል፡፡ ስለዚያ አሰቃቂ ዘመን የወ/ሮ ቆንጂትን ምርኮኛ የተሰኘ ልቦለድ ማንበብም የስዩምን ትዝብትና ልምድ ይበልጥ ለመረዳት ያስችላል፡፡
• አንድ ሰው በተሰለፈበት ሙያም ሆነ በሚመደብበት ኃላፊነት ይበልጥም ደግሞ በኮሚቴ ሥራ ውስጥ ተግቶ የሚንቀሳቀስ ከሆነ ለሚመጡ የኮሚቴ ሥራዎች ሁሉ እየታጨና እየታዘዘ መካራ ስቃዩን ያይ እንደነበረ ይህ ግለ ታሪክ ዓይነተኛ ምስክር ነው፡፡ ከዚህ ጋር በተገናኘ በየሺጥላ ኮከብ የተደረሰው ‹‹ዶሰኛው›› የተሰኘ መጽሐፍ በልቦለድ መልክ ያቀረበውን አንድ ሰው በ13 ኮሚቴ ውስጥ እንዲሳተፍ የተደረገበትን ትረካ እና በግለሰቦች ላይ ይፈጥር የነበረውን የኅሊና ትርምስ እንዲታወስ ያደርጋል፡፡
የአጻጻፍ ገጽታ
ከላይ እጅግ በጣብ ቁጥብ በሆኑ ነጥቦች በስዩም ግለ ታሪክ ውስጥ ከተገነዘብኳቸው ውስጥ ጥቂቶቹን ለመግለጽ ሞክሬያለሁ፡፡ አሁን ደግሞ ስለአገላለጽ ኃይሉ ጥቂት ነጥቦች ላንሳ፡፡ እርግጥ ስዩም ከሕይወት ታሪኩና ከሌሎቹ ሥራዎቹ አኩዋያ ሲታይ የሥነ ጥበብ ታሪክ ተመራማሪና ሃያሲ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ ይሁንና ይበልጥ የሚታወቀው ግን በሰዓሊነቱና በስዕል ጥበብ መምህርነቱ እንደሆነም አውቃለሁ፡፡ ይሁንና በሥዕል ረገድ ያለው ተሰጥኦ ምን ያህል እንደሆነ በእኔ ሊመዘን ቀርቶ ሊታሰብ አይችልም፡፡ ቀረበም ራቀ የጥበብ ዋነኛ ገጽታና ጠቀሜታ አሰቃቂ ዘመን የወ/ሮ ቆንጂትን ምርኮኛ የተሰኘ ልቦለድ ማንበብም የስዩምን ትዝብትና ልምድ ይበልጥ ለመረዳት ያስችላል፡፡
• አንድ ሰው በተሰለፈበት ሙያም ሆነ በሚመደብበት ኃላፊነት ይበልጥም ደግሞ በኮሚቴ ሥራ ውስጥ ተግቶ የሚንቀሳቀስ ከሆነ ለሚመጡ የኮሚቴ ሥራዎች ሁሉ እየታጨና እየታዘዘ መካራ ስቃዩን ያይ እንደነበረ ይህ ግለ ታሪክ ዓይነተኛ ምስክር ነው፡፡ ከዚህ ጋር በተገናኘ በየሺጥላ ኮከብ የተደረሰው ‹‹ዶሰኛው›› የተሰኘ መጽሐፍ በልቦለድ መልክ ያቀረበውን አንድ ሰው በ13 ኮሚቴ ውስጥ እንዲሳተፍ የተደረገበትን ትረካ እና በግለሰቦች ላይ ይፈጥር የነበረውን የኅሊና ትርምስ እንዲታወስ ያደርጋል፡፡
የአጻጻፍ ገጽታ
ከላይ እጅግ በጣብ ቁጥብ በሆኑ ነጥቦች በስዩም ግለ ታሪክ ውስጥ ከተገነዘብኳቸው ውስጥ ጥቂቶቹን ለመግለጽ ሞክሬያለሁ፡፡ አሁን ደግሞ ስለአገላለጽ ኃይሉ ጥቂት ነጥቦች ላንሳ፡፡ እርግጥ ስዩም ከሕይወት ታሪኩና ከሌሎቹ ሥራዎቹ አኩዋያ ሲታይ የሥነ ጥበብ ታሪክ ተመራማሪና ሃያሲ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ ይሁንና ይበልጥ የሚታወቀው ግን በሰዓሊነቱና በስዕል ጥበብ መምህርነቱ እንደሆነም አውቃለሁ፡፡ ይሁንና በሥዕል ረገድ ያለው ተሰጥኦ ምን ያህል እንደሆነ በእኔ ሊመዘን ቀርቶ ሊታሰብ አይችልም፡፡
ጄ-ጂ ቫንደርሃይም “ዘመቻ ከንጉሥ ምኒልክ ጋር” በተባለ በዚህ መጽሐፋቸው በዐፄ ምኒልክ ቤተመንግሥት ይካኼድ የነበረውን የዘወትር ሕይወት የሚያሳይ ትረካ - በአውሮፓዊ ዐይን የተዘገበ ብርቅ የምስክር ትረካ ነው።
ቫንደርሃይም በንጉሠ-ነገሥቱ ዙሪያ በየዕለቱ የሚከሰተውን ሕይወት እንደ ፎቶግራፍ በሚታይ ዝርዝር ይገልጹልናል። የደራሲው ገለጻ ጥሬውን የቀረበ፣ ብዙውን ጊዜም ከቅርብ ዕውቂያ የመነጨ ሲሆን በትኵረት ያዩትን ማናቸውንም ነገር ከሞላ ጐደል የሚያካትትም ነው፡፡ በመጽሐፉ ውስጥ ስልሳ- ስምንት አስደማሚ ፎቶግራፎች ተካትዋል፡፡
“ዘመቻ ከንጉሥ ምኒልክ ጋር” ባህላዊ እና ዐፄያዊውን የታሪክ አጻጻፍ እንደገና ለመገምገም የሚረዱ ታላላቅ ኹነቶችን በመግለጹ ብቻ ሳይኾን፣ ዘመናዊውን የኢትዮጵያ ግዛት ቅርጽ ለማስያዝ፥ ለግዛት ማስፋፋት እና ፖለቲካዊ ቍጥጥር ሲባል የተከፈለውን ዋጋ መረዳት ለሚፈልጉ ኹሉ አስረጂ ምንጭ ጽሑፍ ነው።
የቅናሽ ሽያጩ በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው።
እዚህ የምታዩት መጽሐፍ በሙሉ ለ50 ብር ሽያጭ የቀረበ ነው
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
/channel/azop78
ፍቅርና ለፍትወት መጐምጀት ምንና ምን ናቸው?
የ‹‹ዘልአለማዊነት›› ጥያቄ ፍቺው ምንድነው?
የእግዚአብሔርን መኖር እንዴት እናረጋግጥ?
ማንኛውንም ነገር ስለምን ሐጢያት እንላለን?
ታላላቅ ሐሳቦች የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?
የ‹‹ዘላለማዊነት›› ጥያቄ ፍቺው ምንድነው?
ፍልስፍና ስለሰው ልጅ ክብር ምን ይላል?
የሰው ልጅ ተፈጥሮው አይለወጤ ነው?
ስለመለኮታዊና ሰዋዊ ፈጠራዎች
ስለውበት ምን ማለት እንችላለን?
የኃይማኖትና የሳይንስ ግጭት
የነፍስ ተፈጥሮ ምንድነው?
ዕጣ-ፈንታ እና ነፃነት
ህሊና ምንድነው?
ቢላል የሞተ ቀን በደመነፍስ በድኑ ወደነበረበት ስፍራ ሄድኩ። የጓደኛዬ ጀናዛ በጨርቅ ተከፍኖ ተጋድሟል።
"ቢላል" በእርጋታ ቀረብኩት
"ቢላሌዋ" ምላሽ ሊሰጠኝ እንደማይችል ባውቅም ደጋግሜ ጠራሁት። ወልሼ ወደ ደጅ ወጣሁ። ዲና በሃይለኛ ድንጋጤ ውስጥ ካለችው እናቷ ሸሽታ ያለሁበት መጥታ እግሬ ስር ስትጠመጠም ትኩስ እንባ በጉንጮቼ ፈሰሰ።
ቢላልን አውቀዋለሁ። መከራ የደቆሰው ህይወቱ በሽርክ ተግባር ላለመሳተፍ የመወሰኑ ውጤት ነው። የማንንም ሐቅ ላለማጉደል መታገሉ ለድህነት ዳርጎታል። እውነተኛነቱ የገንዘብ ነፃነት አላጎናፀፈውም። ይህ ሁሉ ቢሆንም አንዳች ፀፀት ተሰምቶት አያውቅም። 'ዱኒያ አላፊ ናት' ይላል እንጂ ከዲኑ በተፃራሪ በሆነ ክዋኔ ውስጥ አይገኝም።
"እኛ የአሏህ ነን፥ ወደ አሏህም ሂያጆች ነን" ሃጂ ነስሩ ነበሩ።
"ፉአድ ወጣቶችን አስተባብር" ሃጂ ከሀዘን እየታገሉ አዘዙኝ።
እያንዳንዷን ክስተት አልረሳም።አይሻ ከባሏ ሞት በኋላ በድን ሆኖ ተመልክቻታለሁ። ወላሂ፥ እንዲህ ያለ ድንጋጤ በህይወት ዘመኔ አይቼ አላውቅም። በዛች ቀን የነበረ የፊት ገጿን እስከ እከለተ ሞቴ ልረሳ አልችም። ዲና ትንሿ አበባ የእናቷን ቀምስ ይዛ ምርር ብላ ስታለቅስ ያየሁትን አልዘነጋውም።
"ቢላሌዋ፥ በላጩ ጂሃድ ራስን ማሸነፍ ነው አላልከኝም? ምነዋ ራስህን ታግለህ ማሸነፍ አቃተህ? እንዴት ተሸነፍክ? ከጨቅላነታችን ጀምሮ መንገድ ጠቋሚያችን አልነበርክም? ምነው እጅ ሰጠህ?"
ቢላል ይሰማኝ ይመስል በለሆሳስ ጥያቄዎችን አዥጎደጎድኩ
"አሏህ ይዘንልህ ቢላሌዋ"
10 potential lessons from the book "Mind Management, Not Time Management: Productivity When Creativity Matters" by David Kadavy:
1. The book argues that traditional time management techniques aren't ideal for creative work. Instead, focus on managing your mental energy for optimal productivity.
2. Recognize the different mental states needed for various creative tasks (drafting, outlining, researching).
3. Schedule tasks based on your current mental state. Don't force yourself to write when you're in research mode.
4. Let your subconscious mind work on problems even when you're not actively thinking about them.
5. The book suggests "writer's block" isn't a real issue, but a symptom of the wrong mental state or approach.
6. Use external patterns as springboards for creative ideas. Look for inspiration in everyday life.
7. Focus on getting a small, productive burst of work done (5 minutes) rather than feeling overwhelmed by a large project.
8. Use technology to your advantage, but be mindful of distractions and find ways to manage them.
9. Embrace the unexpected. Chaos and disruptions can sometimes lead to new ideas.
10. There might be unconventional tools or techniques that can significantly boost your productivity.
የአሌክስ ዘፀአት የእከይ እና የስቃይ ጣጣ!!
አዲስ መጸሐፍ በገበያ ላይ ውሏል።
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ:- ይህ ኹሉ ልቅሶና ምስቅልቅል እንዲኾን ከፈቀድኽ በኅላ እምነት እንዴት ልያጸናን ይችላል!? አንተ የደም ወንዝ እንዲጎርፍ: የሥቃይ ተራራ እንዲከመር ፈቅደኻ:: እንጉርጉሮ የሰው ልጆች መዝሙር ኾኗል:: ለቁጥር የሚያዳግት ፍቅር በሥቃይ እንዲወጋ ፈቅደኻል:: እስቲ ያልከዳኸን እንደኾነ ርስኽን ግለጥና ማብራሪያ ስጥ ....!
.... መልሱን ለመስማት ጏግተን ነበር:: ነገር ግን መልሱን በመስማት ፋንታ የእግዚአብሔር የገዛ ራሱ ዐይኖች በእንባ ተሞልተው ተመለከትን:: በእንባችን ውስጥ እንባውን አየነው:: እግዚአብሔር የሥቁይን አምላክ ብቻ ሳይኾን ራሱ ሥቁይ አምላክ:: የሰው ልጆች ውድቀትና ሕመም ልቡ ውስጥ ተሰንቅሯል:: በእንባዎቹ ውስጥ ሥቁዩን አምላክ አይቻለሁ::
.... አኹን ደግሞ ዐዲስና ሌላ የሚረብሽ ጥያቄ ተቆሰቆሰ:: አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ:- ርስኽን በሥቃይ ለመወጋት ለምን ፈቀድኽ? ለምን ኹልጊዜ ደስተኛ ኾነህ አትኖርም!?
"የእከይና የሥቃይ ጣጣ (ገጽ. 209)::
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
Here are 10 lessons from Do It Today: Overcome Procrastination, Improve Productivity, and Achieve More Meaningful Things by Darius Foroux (Author)
1: Recognize the long-term consequences of procrastination
Procrastination may provide short-term relief, but it ultimately leads to negative consequences in the long run.
2: Take action and overcome excuses
Stop making excuses and take action towards your goals. Waiting for the "right time" or needing to do more research can be forms of procrastination that hinder progress.
3: Embrace the limited time you have
Realize that time is limited, and every moment brings you closer to the end. Instead of being scared, let this motivate you to make the most of your time and pursue your aspirations.
4: Focus on doing things today
Rather than putting off your dreams for tomorrow, prioritize taking action today. Waiting for the perfect moment will only delay your progress.
5: Overcome fear and anxiety about deadlines
Learn to manage your fears and anxieties related to deadlines. By developing strategies to handle time pressure, you can improve your productivity and achieve more meaningful results.
6: Eliminate useless information and distractions
To improve productivity, eliminate unnecessary distractions and focus on what truly matters. Avoid consuming useless information that does not contribute to your goals.
7: Establish daily habits for control and productivity
Develop daily habits that help you stay in control of your life. Journaling, reading, setting priorities, and avoiding consuming irrelevant information can contribute to increased productivity.
8: Understand the value of continuous learning
Recognize that your life progresses when you continue to learn. Embrace a mindset of continuous growth and improvement to achieve more meaningful things.
9: Get clear on what you want and eliminate distractions
Gain clarity on your goals and eliminate anything that does not align with them. By focusing on what truly matters, you can make progress towards achieving your desired outcomes.
10: Take advantage of the present moment
Appreciate the present moment and make the most of it. Instead of waiting for the perfect conditions, seize the opportunities that are available to you now.
ቀረበም ራቀ የጥበብ ዋነኛ ገጽታና ጠቀሜታ የዘረዘረና በፓፒተስ ሲጃራ የበለዘ፣ ድምጻቸው የሻከረና በግፊት የሚወጣ ሰብአዊነት ያጣ ይመስላል፡፡ (ገጽ 183) ደስታ ታደሰ በጣም ከወደድኳቸውና ካከበርኳቸው በሕይወቴ ካጋጠሙኝ ኢትዮጵያውያን አንዱ ነበር፡፡ ... ሁሉን ሰው በእኩል የማየት፣ የማክበርና የመንከባከብ ባህርይ ያሳያል፡፡ ... ጸጉሩ በተፈጥሮው ቶሎ የሚያድግ ይሆንም በልማድ በአጭር የሚስተካከለው፣ ዐይኖቹ ፈጠጥ ፈጠጥ ያሉ አነስ ብላ በምትታይ ጭንቅላቱ ላይ ሰልካካነቱ የጎላ አፍንጫ ነበረው፡፡ ... (ገጽ 232)
እነዚህንና እነዚህን የመሳሰሉ በርካታ ገለጻዎችን ታገኛላችሁ፡፡ ስዩም ሲገልጽም ሆነ ሲተርክ ወይም ሲያስረዳ አለበለዚያም ተፎካካሪ ሀሳቦችን በክርክራዊ መንገድ ሲያቀርብ ቋንቋም ሆነ ያቀራረብ መንገድ ወይም ስልት የማይቸግረው ነበረ ማለት ይቻላል፡፡
ማጠቃለያ አስተያየት
ከላይ የግለ ታሪኩን አጠቃላይ ትኩረት ጠቁሜያለሁ፡፡ ስለአገላለጽ ብቃቱም በተለይ መጠነኛ ምሳሌዎችን በማቅረብ ለማሳየት ጥሬያለሁ፡፡ ከነዚህ ላይ በመነሳት፣ ጽሑፉ በመታተሙ በአገራችን ዘመናዊ ሥነ ጥበብ ላይ ምርምር ለሚያካሂዱ መምህራንና ተመራማሪዎች፣ የታሪክ ተማሪዎች፣ ጽሑፉ ባተኮረባቸው ዘመናት ውስጥ የነበረውን ያገራችንን ማኅበረ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ለሚያጠኑ የሥነ ማኅበረሰብ ተመራማሪዎች ሁሉ እንደ አንድ የመረጃ ምንጭ ሆኖ ያገለግላል የሚል እምነት አለኝ፡፡ እንዲሁም በኪነ ጥበብ ሙያ ውስጥ የየበኩላቸውን ድርሻ ለተወጡ ወገኖች ተገቢውን አክብሮት ከመስጠትና የታሪክ መታሰቢያዎችን ከማቆም አንጻር የማይናቅ አስተዋጽዖ ይኖረዋል፡፡ እንዲሁም በአተራረክ ቅንብሩ፣ በቋንቋው ግልጽነት፣ ሥእላዊነትና ተስፋ ፈንጣቂነት ሰበብ ሕይወት ምንም ያህል ተግዳሮት ቢበዛባት በቆራጥነት ለሚጋፈጡዋት ወገኖች የራሱዋ ጣእም እንዳላት እንገነዘብበታለን፡፡ ራስን ለችግር ከማስገዛት ይልቅ ችግርን ለመግዛት መጣር ምንኛ አርኪ መሆኑን እናጣጥምበታለን ብዬ በግሌ አምናለሁ፡፡
በመሆኑም፣ ጠቅላላ አንባቢዎችም ከዚህ መጽሐፍ ብዙ ቁም ነገርም ሆነ የመንፈስ እርካታ ያገኙበታል ብዬ አምናለሁ፡፡ በተለይ ደግሞ በአንዳንድ አጋጣሚዎች ከአለቆቻቸውና ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር የሚያደርጉዋቸው ክርክሮችና ግፍጫዎች ‹‹እኔ›› እያሉ መተረክ የሚፈጥረው ውስጣዊ ለራስ የማድላት ስጋት ‹‹እውነት ይሆኑ ይሆን;›› የሚያሰኙ ትረካዎች ቢመስሉም ኃላፊነትን ተቀብሎ መኖር እንዴት ዓይነት የአካልና የኅሊና ፈተና እንዳለበት የሚያስገነዝቡ በመሆናቸው ለወቅቱ አንባቢ የሥነ ልቦና ስንቅ ይሆናሉ ብዬም እገምታለሁ፡፡ በሌላ መልኩ ደግሞ አንባቢዎች የስዩምን ግለ ታሪክ አንብበው ሲጨርሱ ምናልባት በኅሊናቸው ውስጥ የሚብሰለሰሉ አንዳንድ ሰብአዊ ጥያቄዎች ማሰላሰላቸው አይቀርም፤ ከነሱ ውስጥ አንዱ ነጥብ ስዩም ወጣትነቱን እንዳለ በትምህርት፣ በሥራና በጉብኝት ክንዋኔዎች የማሳለፉን ያህል ለምን የወጣትነትን አንድ ገጽታ ማሳያ የሆነውን የማፍቀርና የመፈቀርን ጭብጥ ዘለለው የሚያሰኘው ነው፡፡ በአገር ውስጥ በትምህርት ቤት፣ በሥራም ዓለም በጋዜጠኝነት ከወዲያ ወዲህ ሲዘዋወርና ብዙ አድናቂዎች ሲያተርፍና በብዙዎች ዓይን መግባቱን የመግለጹን ያህል በኮረዶች ዘንድ ምንም ዓይነት የመፈለግ አዝማሚያ አላጋጠመውም? የእሱንም ዓይን የሳበች ወጣት አልነበረችም? እንዲሁም ውጪ አገር ሲማር እንዲህ ካለው ሰብአዊ ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ታቅቦና የባህታዊ ኑሮ ነው ገፍቶ የመጣው? ያም ሆነ ይህ ‹‹ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ›› ተነባቢና ጠቃሚም፣ ጠቋሚም መጽሐፍ ነው ብዬ እመሰክራለሁ፡፡
ደረጀ ገብሬ በEthiopian Journal of Languages and Literature Vol. XII No. I January 2012 የታተመ ጽሑፉ።
በትግስት ይነበብ !!
ውድ ወዳጆቼ ሰሞኑን ስለስዮም ወልዴ ራምሴ መጽሐፍ በሶሻል ሚዲያ ተደጋጋሚ ያጋራወችኹን ፎቶዎች ተከትሎ ስዩም ወልዴ ማን ነው ? ላላችኹኝ ወዳጆቼ እነኾ ለንባብ ቃርሚያየ ላይ ያገኘውትን የማከብራቸው ደራሲና የስነጽሑፍ መምህር ደረጀ ገብሬ በሆነ ዘመን ያስቀመጡትን ዳሰሳ ነው።
ጽሑፋን ያገኘውት Ethiopian Journal of Languages and Literature Vol. XII No. I January 2012 ከተሰኘ ጆርናል ላይ ሲኾን በደረጀ ገብሬ የተዘጋጀ የመጽሐፍ ዳሰሳ ነው።
ርእስ፡- ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ
የጽሑፍ ዓይነት ፡- ግለ ታሪክ
ጸሐፊው (ደራሲው)፡- ስዩም ወልዴ ራምሴ
የኅትመት ዘመን ፡- 2002
የገጽ ብዛት፡- 360
ዋጋ፡- በድርቅ ህትመት ብር 50.00
የታተመበት ቦታ፡- አዲስ አበባ
አሳታሚ፡- የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበርና አርቲስቲክ ማተሚያ ድርጅት ተዟዟሪ ሂሳብ አስተዳደር የታተመ
የግለ ታሪኩ ይዘት
‹‹ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ›› የአንድን ታዋቂ የሥነ ጥበብ ሰው ከልደት እስከ ሀምሳ ዓመት ድረስ ያለውን ውጣ ውረድ የሚተርክ፣ ግለ ታሪክ ነው፡፡ ጸሐፊው ‹‹እነሆኝ›› ብሎ በሰየመው የማስተዋወቂያ ቀዳሚ ክፍል፣በጽሑፌ ውስጥ ያተኮርኩት እኔ ሌሎችን እንደማያቸውና እንደማውቃቸው እንጂ እንደሚያዩኝና እንደሚያውቁኝ አይደለም፡፡ አንባቢዬ እዚህ ህሊና ክርክር ውስጥ አይግባ- የምነግረው እውነቴን እንጂ ሀቄን አይደለም፤ ስለዚህ ነው እንዳየሁት ብዬ የምናገረው፡፡ ... ሰዎች የተናገሩኝን እንጂ ያሰቡኝን ማወቅ አልችልም፤ ያደረጉትን እንጂ ሊያደርጉ የፈለጉትን ማለት አልችልም፡፡ (ገጽ 10)
ሲል እንደጠቆመው በግል ልምዱና አመለካከቱ ላይ ተመርኩዞ ያጋጠመውንና የኖረውን፣ ልዩ ልዩ የሕጻንነት፣ የልጅነት፣ የትምህርትና የሥልጠና እንዲሁም የሥራ ኃላፊነት ያስከተሉበትን ትሩፋትና ፍዳ ከግል አቋሙ አንፃር ቁልጭ አድርጎ በማያሻማ ቋንቋ አቅርቦልናል፡፡ የግለ ታሪኩን መሠረታዊ ማጠንጠኛና ጠቀሜታ ከሚከተሉት ነጥቦች ማስተዋል ይቻላል፡፡
• ‹‹ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ›› ግለታሪክ በ360 ገጾች ውስጥ የተካተተ ትረካና 23 ያህል ፎቶዎችና ሥእሎች የሚገኙበት ድጉስ ነው፡፡ የሽፋን ፎቶው የባለታሪኩን እውናዊ ገጽታ የሚያሳይ ከመጽሐፉም አጠቃላይ ይዞታ ጋር ተዛማጅነትና ሕያውነት ያለው ሆኖ ይታያል፡፡
• በግለ ታሪኩ አማካይነት በዘመኑ ስለነበረው የአዲስ አበባ የልጆች አስተዳደግ፣ በተለይም በተርታው ቤተሰብ ውስጥ ያለው የልጆች አያያዝ እምብዛም ከገጠሩ ያልተለየ መሆኑን ያሳየናል፡፡ ትምህርትን ከቄስ ትምህርት ቤት መጀመር፣ የየኔታን እግር መሳም፣ ኩርኩም፣ ቁንጥጫ፣ በባዶ እግር መሄድና በምስማር መወጋት፣ ወፎችን በድንጋይ መምታት፣ ዛፍ ላይ መውጣት፣ በአካባቢ የሚገኝ ሙክት ላይ መቀመጥና ጥርስን መሰበር፣ አህያም ሆነ ፈረስ ካጋጠመ ተቀምጦ ለመጋለብ መጣጣር፣ በተገኘው ነገር ሁሉ መሳተፍና የሚያጋጥመውን በጥሞና መቀበል ሁሉ በልጅነት የሚያጋጥሙ ተደጋጋሚ ድርጊቶች ናቸው፤ የከተሜው ስዩምም የልጅነት ሕይወት ይኸው ነው፡፡ ከእናት ቁንጥጫና ግርፊያ፣ ከበርበሬና ከኮሶ መታጠን ጋር የተያያዘ ቅጣት ልማዳዊ ከልጅ ገርቶ ማሳደጊያ ብልሃቶች አንዱ እንደነበር የሚመሰክር ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ ያልኩትን ይበልጥ ለመረዳት ግን፣ ‹‹ደማቁ ጠዋት›› የሚለውን የመጀመሪያውን ምእራፍ ስታነብቡ አሁን ከተቀስኩላችሁ ይበልጥ አስቂኝ፣ አስገራሚና አሳሳቢ አንዳንድ ጊዜም አሳዛኝ ትረካዎች ታገኛላችሁ፡፡
• የከተማው አስተዳደርና እያንዳንዱ የከተማ ነዋሪ በምን ዓይነት አቅድ (ፕላን) በተሠሩ ቤቶች ውስጥ ይኖሩ እንደነበር፣ ዛሬ የምናያቸውና በልዩ ልዩ ሰበብ እየፈረሱ የምናስተውላቸው የከተማዋ ቤቶች አጀማመራቸውና አመሠራረታቸው እንዴት እንደነበረ፣ የመንገዶችና ጎዳናዎች አሠራርና አካሄድ፣ የራዲዮ መርሀ ግብር ስርጭት፣ በተለይም የዘፈን መርሀ ግብር ሲኖር ዘፋኞች ከነሙሉ መሳሪያቸውና አጀባቸው ራዲዮ ጣቢያው ድረስ እየሄዱ ያቀርቡ እንደነበር (ዛሬ ሕያው የምለው ዓይነት አቀራረብ) የልጅነት ገጠመኙን አንተርሶ ይተርክልናል፤ በዚያም የተነሳ የአዲስ አበባ የሕይወት ምህዋር እንዴት እንደሚሽከረከር በማሳየት ረገድ ይህ ግለ ታሪክ የበኩሉን ጭላንጭል ያሳያል፡፡ በዚህም ምክንያት ግለሰቡ በኖረበት ዘመን ላይ በአዲስ አበባ አስተዳደርና በነዋሪዎቹ ማኅበረ ባህላዊ ግንኙነትና ሕይወት ላይ ጥናት ለሚያካሂድ ተመራማሪ የጊዜውን ወረራ (መልክ) ለመመልከት ያስችለዋል፡፡
• በዚህ ግለ ታሪክ ውስጥ በቀጥታ ከማይነገሩ ነገር ግን እንደገጠመኝ ከሚፈነጠቁ ቁም ነገሮች ውስጥ በነስዩም መኖሪያ ሰፈር በነበረው የሳት አደጋ ግቢ ውስጥ ተጥሎ የተገኘው የብረት ሐውልት ጉዳይ ነው፡፡ ስዩም ያንን ሀውልት በድንጋይ ሲቀጠቅጠው በሚሰጠው ድምጽ ይደሰታል፡፡ በዚህ ብቻ ግን አያበቃም፡፡ ገጽ 25 ላይ ማንበብ ያቻላል፡፡
• በአዲስ አበባ ከተማ ስለነበረው የትምህርት አሰጣጥና የመምህራን ድርሻ፣ ከዜግነት ስብጥርና ከሥልጠና ብቃትና እምነት ጋር ለመተዋወቅ የሚበጁ ጥቆማዎች ያቀርባል፡፡ ስለመምህራኑ ትጋት፣ ስለትምህርት ቤቶች ስርጭት፣ ንጉሠ ነገሥቱ በትምህርት ቤቶች፣ በመምህራን፣ በተማሪዎችና በወላጆች ላይ ስለነበራቸው ተጽእኖ (ምንም እንኩዋን በተለያዩ የታሪክ ጸሐፊዎች በልዩ ልዩ ሁኔታና ቦታ በተደጋጋሚ የተገለጸ ቢሆንም) የዓይን ምሥክር ሆኖ የሚቀርብ ነው፡፡ ለምሳሌ ከክፍል አንደኛ ለሚወጣ ተማሪ፣ ወይም ከሚማራቸው ትምህርቶች ውስጥ ብልጫ ሲያመጣ የዚያ ትምህርት መምህር በግሉ ስለሚሰጠው ማበረታቻና ሽልማት ሁሉ ስናነብ በአሁኑ ጊዜ በሥራው ላይ የምንገኝ መምህራን ወደ ውስጣችን እንድንመለከት አንዳች የመንፈስ ግዴታ ሽው እንዲልብን የሚያደርግ ይመስለኛል፡፡
• በዘመኑ ስለነበረው የሥራ አቅርቦትና የወጣቶች ተጠቃሚነት አንዳች መረጃ ለሚሻ የበኩሉን ድርሻ ይፈነጥቃል፡፡ በገጠርም ይሁን በከተማ ተወልደው የሚያድጉ ሕፃናት እድሜያቸው በደረሰበት ደረጃ ቤተሰቦቻቸውን በሥራ ያግዛሉ፤ በልዩ ልዩ ገቢ ማስገኛ እንቅስቃሴዎች በመሳተፍ ለግል መጠቀሚያ የሚሆናቸውን ገንዘብ ለማግኘት ይተጋሉ፤ ወጣቱ ስዩም ወልዴም በዚህ ዓይነት ተግባር ይሳተፍ እንደነበረ፣ ከትምህርት ቤት ውጪ ባሉ ትርፍ ጊዜዎቹ ከጓደኞቹ ጋር ከመጫወት አልፎ በንግድ፣ በእጅ ሥራ ሽያጭ፣ በሥእል ሥራና በልብስ ስፌት ጭምር ራሱን ጠምዶ ለትምህርት ቤት የሚሆኑትን ቁሳቁሶች ለማሙዋላት ጥረት ያደርግ ነበር፤ አልፎ ተርፎም ለእናቱ የዘመን መለወጫ በግ ሳይቀር ለመግዛትና ለማሳረድ መቻሉን በደስታ እንደሚያስታውሰው እናነባለን፡፡ ቀላልና አብዛኛው የዚያ ዘመን ወጣቶች ይፈጽሙት የነበረ ተግባር ሊሆን ወይም ሊመስል ይችላል፡፡ ጉዳዩ እሱ አይመስለኝም፡፡ አሁን ላለንበት ኅብረተሰብ በተለይም ለወጣቱ ክፍል የሚኖረው ምሳሌነት ነው፡፡ እርግጥ አሁንም የሥራ ስምሪቱና ዓይነቱ ይለያይ ይሆናል እንጂ በየአካባቢያችን በናሙናነት የምናነሳቸው ሊስትሮዎች፣ ቆሎ ሻጮች፣ ሳምቡሳና ብስኩት አዙዋሪዎች፣ እንዲሁም የቅርብ ክስተት ይሁን እንጂ የመጻሕፍት ሱቅ በደረቴዎች፣ ሎተሪ ሻጮች፣ ተሸካሚዎች ልጆች አናጣ ይሆናል፡፡ የስዩም ትረካ ግን ተግባሩ ከግማሽ ምእተ ዓመትም በፊት የነበረና የብዙ ወጣቶችና ቤተሰቦች ተፈታታኝ እውነታ እንደነበረ ያሳየናልና እንማርበታለን፡፡ የወደፊቱም አንባቢ ይበልጥ ይገለገልበታል ብዬ እገምታለሁ።
Here are 10 Lessons from "Mind Management, Not Time Management" by David Kadavy
1. Focus on Mind Management: The book emphasizes the importance of managing your mind rather than just managing your time. By understanding how you function at your best and aligning your activities accordingly, you can optimize your productivity and creativity.
2. Tap into Hidden Patterns: Instead of following a rigid daily routine, the author suggests using hidden patterns in your environment as launchpads for productivity. By recognizing and leveraging these patterns, you can skyrocket your productivity.
3. Harness Passive Genius: Allow your "passive genius" to do your best thinking when you're not actively thinking. By giving your mind space to wander and process information subconsciously, you can tap into your creative potential and overcome writer's block.
4. Challenge the Myth of Writer's Block: The book challenges the notion of writer's block and provides insights on how to overcome it. By understanding the underlying causes and implementing strategies to stimulate creativity, you can maintain a consistent flow of ideas and inspiration.
5. Utilize Technology Effectively: The author suggests using technology as a tool to enhance productivity rather than succumbing to its distractions. By finding the right balance and leveraging technology's power, you can optimize your creative output.
6. Embrace Chaos: Instead of being derailed by chaos or unexpected events, learn to embrace them as opportunities for growth and new ideas. By tapping into the unexpected, you can discover your next big breakthrough.
7. Cultural Perspectives on Time: The book explores how different cultures view time and how these perspectives can inform our approach to creative work. By understanding and adopting alternative perspectives, you can gain new insights and approaches to productivity.
8. Experiment with Mental States: Tagging tasks based on the required mental state and experimenting with staying in a particular mental state for an extended period can enhance productivity. By aligning your mental state with the type of work you wish to complete, you can optimize your creative output.
9. Continuous Learning and Exploration: The author encourages continuous learning and exploration to unlock your creative potential. By seeking new knowledge, exploring different ideas, and staying curious, you can expand your creative horizons.
10. Maximize Creative Energy: The book promises to optimize the resource of creative energy. By implementing the principles and strategies outlined in the book, you can harness your creative energy and achieve greater productivity.