ሰው የሚማረው፣
አንድም ከፊደል፣
አንድም ከመከራ ነው፤
አንድ ቃል ከፊደል ጥበብ፣
አንድ ቃል ከመከራ መዝገብ፣
አንድም በሳር "ሀ" ብሎ፣
አንድም በአሣር "ዋ" ብሎ፤
#ሎሬት_ፀጋዬ_ገብረመድህን
የምንግዜም የቀደምት መጽሐፍ መገኛ ኤዞፕ መጽሐፍት !!!!!
👉 ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የቲክቶክ ፔጃችን ከተመቸወም ይከተሉን።
tiktok.com/@mesayazop
አዝማሪው ልቤ 2ኛ ዕትም ወጥታለች
ዓለም በራሷና በሰሪዋ መንፈስ ለጠነከሩ ... በሁለት ፅንፍ ተሞርደው ብሩህ ነገ ለሚታያቸው ተስፈኞች መልካም ፍሬን ትሰጣለች። ገንዘብ ሲኦል አያስገባም። ድሃ በመሆንም
መንግስተ ሰማያት አይወረስም። እግዚአብሔር ለሁሉም ነፍስ ቸርነትን ያደርጋል። አንተ የሌለህን ስታስብ እሱ በሰጠክ መክሊት ያተረፍከውን ይጠብቃል። ሰው ስለሆንክ ሁል ጊዜ ከመለመን አትቦዝንም፡፡ ልብስ ስትለምነው ገላ እንደሰጠክ ትረሳለህ…
ተክለ ፃድቅ መኩሪያ
የኢትዮጵያ ታሪክ ከኑቢያ አክሱም ዛጉዌ
አንድ ኮፒ እጃችን ላይ ይገኛል።
ቀድመው ኦርደር ያድርግልን !!!
የምንግዜም የቀደምት መጽሐፍ መገኛ ኤዞፕ መጽሐፍት !!!!!
👉 ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የቲክቶክ ፔጃችን ከተመቸወም ይከተሉን።
tiktok.com/@mesayazop
የምንግዜም የቀደምት መጽሐፍ መገኛ ኤዞፕ መጽሐፍት !!!!!
👉 ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የቲክቶክ ፔጃችን ከተመቸወም ይከተሉን።
tiktok.com/@mesayazop
ፈለቀ አበበ የማርወሃ
ብርሃንና ጥላ ግጥም አንድ ኮፒ ብቻ እጃችን ላይ !!!!!!
👉 ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የቲክቶክ ፔጃችን ከተመቸወም ይከተሉን።
tiktok.com/@mesayazop
የአለማየሁ ገላጋይ ማዕበል ጠሪ ወፍ በገበያ ላይ ውሏል። በመደብራችን በተለመደው ቅናሽ ያገኙታል።
👉 ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የቲክቶክ ፔጃችን ከተመቸወም ይከተሉን።
tiktok.com/@mesayazop
የአለማችን ዝነኛ ደራሲያን ሥራዎችን ስብስብ ስራዎች የያዘ ድንቅ መጽሐፍ ነው።
👉 ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
እስኪ ከታንጉት ምስጢር መጽሐፍ ቅንጭብ ሀሳብ እናስነብባችኹ።
ከድንጋይ ላይ ቁጭ አሉና «እስቲ ነጋዴውን አምጣው» ሲሉ አዘዙ።
በአለባበሱ፣ ጥምጥም ኩታ፣ ከማደፉ የተነሣ ቀለሙ የማይለይ አብደላ ከኔ እጀ ጠባብ፣ ሱሪ፣ድግ ሁሉንም ያቀላቀለ ጠና ያለ ሰው እየተገፈተረ ከቴዎድሮስ ፊት ተደፋ።
«እንዲህ መሆኑ ምንም አይረባህ። መሬትና ጫማ መሳምህ ለኔ ፋይዳ የለውም። ይልቅስ ለምንና የት እንደምትሔድ ንገረኝ» አሉት ቴዎድሮስ።
«ለንግድ፣ ለንግድ ነዋ አባ ታጠቅ» ሲል አሁንም ድፍት ቀና እያለ መለሰ።
«ከጥቂት ጭነት ስንቅ በቀር ሸቀጥ አላይም። ይኸን ሁላ ሴትና ወንድ ነው የምትነግደው ሽቀጥ?
‹ስንተዋወቅ አንተናነቅ› » አሉ። የባርያን ንግድ ተከለከልኩ ስንት ዓመት ሆነው? ባርያ የሸጠ፣ የገዛ አይቀጡ ቅጣት እንደምቀጣው ታውቅ የለ?»
«ባርያ ኮ አልያዝኩም አባ ታጠቅ፣ እግዜር ምስክሬ ነው» በምሕረት ልመና አሁንም ደፋ ቀና
አለ።
«የግዜርን ስም በሐሰት አታንሣው» አሉ ቴዎድሮስ በቁጣ። «ዛዲያ እነዚህ የታሰሩት ሁሉ ምን መሆናቸው ነው? አንስሶች?» መለስ ብለው የምሬትና የፌዝ ሣቅ ቃጣቸው።
«ኢየሩሳሌም ስለምንሔድ መተማ ድረስ አሻግረን ብለውኝ ነው።»
«እግር ተወርች ታስረው?»
«ሽፍታው እያደባ አንዳንዱን ነጥቆ እየወሰደ ስላስቸገረን ነው አባ ታጠቅ።»
«ስሜን አትጥራ ቀጣፊ! መዋሸትስ ቢሉህ እንዲህ ነው?»
«ኧረ እውነቴን ነው!» አሁንም መሬት ሳመ።
«እንግዲያው እሺ ይጠየቁ።»
ሰዎች እየተመሩ ቀረቡ።
«አሁን በእስላም ተይዛለች። ተባብረን እናስለቅቃት ብላቸው ክርስቲያን ነን የሚሉት ያውሮፓ
መንግሥት ችላ አሉ። ዛዲያ እናንተ እየሩሳሌም መሔድ ለምን ፈለጋችሁ?» አሉ ቴዎድሮስ ሰዎቹ ለነገሩ እንግዶች መሆናቸው ከአስተያየታቸው ያስታውቅ ነበር።
«ንገሩኝ እንጂ፣ ወይንስ አይደለም?»
«ተየቤታችን የተሠፈራችን፣ በማናውቃቸው ሰዎች እየታፈንን መነዳታችንን እንጂ፣ ኢየሩሳሌም
የሚባለውን ነገር ዛሬ ገና መስማታችን ነው። ‹ጽድቁ ቀርቶ በውል በኮነነኝ› አሉ። ኢየሩሳሌም ቀርቶ ለቤታችን በበቃን» በማለት አንደኛው ስለ ሌሎቹ ተናገረ።
«ዛዲያ?» ሲሉ ቴዎድሮስ ፍርጥም ባለ አነጋገር ነጋዴ ነኝ ባዩን ጠየቁት። ድምፃቸው የተገታ ይሁን እንጂ እንደ መንቀጥቀጥ የሚሉት ከንፈሮቻቸው፣ በሰውየው ላይ እንደ ጦር የተተከሉ ዐይኖቻቸው የታፈነ ይመስል፣ ቁርጥ እያለ የሚወጣው ትንፋሻቸው ከውስጥ ከቁጣቸው እንደ እሳተ ገሞራ የሚፈላና
የሚያቃጥላቸው መሆኑን ይገልጹ ነበር። በመገረም ዐይነት ለጥቂት ጊዜ ዝም ብለው ተመለከቱት። «እኔንጨካኝ ለማሰኘት ነው እንጂ ለንደዚህ ላለው ምንስ ቅጣት ይበቃዋል?» አሉ ከራሳቸው ጋር።
«ወደዚያውሰድና ዐርባ ግረፈው።»
ሰውዬው እየተገፈተረ ሊወስድ ሲል በሚያስደቅን ቅልጥፍና ተፈናጥሮ ከእግራቸው ሥር ሲንደፋደፍ ነበር ከጣቱ ላይ የሚያብለጨልጨውን የወርቅ ቀለበት ድንገት የተመለከቱት። አሠራሩ ልዩና ለብዙ ዓመታት በጣታቸው ላይ አድርገውት የኖረ ስለ ነበር ለመለየት ጊዜ አልወሰደባቸውም።
«ቆይ ቆይእስቲ! ተየት አመጣኸው ይኸውን ቀለበት?» ሲሉ በጃቸው እያመለከቱ ጠየቁት። የሚሰጠን መልስ ለመስማት ያህል እንጂ አሁን የሰውየውም መልክ በመጠኑ ትዝ ይላቸው ጀምሮ ነበር።
ሰውየው መልስ ለመስጠት አመነታ።
«ተናገር እንጂ በሰው ተነገድክ መቸም ሌላው ሕሊናህ አይከብደውምና ዘርፈኸው ነው? ሠርቀኸው?»
«ኧረ እርስዎ ነዎት የሰጡኝ ጃንሆይ» ሲል በፈራ ተባ መለሰ።
«የታ?»`
«ደብረ ታቦር፤ ፊታውራሪ ገብርዬ የሚባሉትን የጦር አዝማችዎንና ሚሽታቸውን ተጭልጋ ይዛቸው የጣመጣሁ ጊዜ!»
«አዎ! አሁን እውነትህን ነው!» አሉ ቴዎድሮስ በማስታወስ ዐይነት ራሳቸውን እየነቀነቁ።
ሰውየው ተደፋፍሮ፤ ለቴዎድሮስ ታማኝ በመሆን ምክንያት የጋረድና የአገው ንሱሡእ ሰዎች በየጊዜው ጉዳት ሊያደርሱበት መሞከራቸውን እያጋነነ መተረክ ጀመረ።
«ሌላ ሌላ መወሻከቱን ተወው» ሲሉ ቴዎድሮስ አቋረጡት። «ብቻ ያን ጊዜ ገብርዬን በደኅና ታደርስልኝ መልካም ሥራ ሠርተህ ነበር። አሁን ዛዲያ ምን ሆንኩ ብለህ ነው፤ አገሬንና ወገኔን የሚጐዳ
የጥፋት መንገድ የተከተልከው? መነገዱን፣ ማትረፉን የከለከለህ የለ?» ሲሉ በትዝብት ጠየቁት።
መልስ አልሰጠም።
«ወንጀልና ጥፋት ለመሥራት እንዲያመቻቸው፤ ‹ዐፈር ቁሉ፣ ድንጋይ ቀቅሉ› እያለ የሚያፋጥጥ መሪ መጣብን ተሚሉት ወስላቶች አንዱ መሆንህ አይደለም? እኔማ እንግዲያው ለሠራኸው መልካም ሥራ ውለታ የጣቴን ቀለበት ሰጥቸህ ነበር፣ ቀራጭ እንዳያስቸግርህ ይረዳሃል በማለት። አንተ ግን መልሰህ እጄን ነከስከው።
እንዲያውስ ማን ያውቃል፣ ለበጎ ሥራ የሰጠሁህን ቀለበት ለባርያ ንግድ ኬላ ማለፊያ አድርገኸው ይሆናል።
እሚገርም እኮ ነው?» ቴዎድሮስ ለጥቂት ጊዜ አሰብ አድርገው፣ «እንዲያው ስለቅጣቱ ሐሳቤን ቀይሬአለሁ።
ሁለተኛ ወገኑን እያሰረ ባርያ አድርጎ እንዳይነዳበት ሁለት እጁን ቁረጥና በአንገቱ ላይ አንጠልጥለህ ልቀቀው። ለእንደዚህ ያለው ተዚህ ያነሰ ቅጣት አይገባውም»
ሲሉ አዘዙ።
አንዱ ወታደር የሰውየውን እጅ የኋሊት ጠምዝዞ ቀለበቱን ለማውለቅ ሲሞክር ተመለከቱና፣
«ተው! ምንም በተግባሩ ቢያረክሰው አንዴ የሰጠሁትንማ መልሼ አልወስደው። ታንጕት ላይ አንጠልጥሎ
ያጊጥበት« በማለት ከለከሉት።
#የታንጉት ምስጢር
አንድ ቅጅ ብቻ እጃችን ላይ ይገኛል፣
እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ
ቀድመው ኦርደር ያድርጉን !!!!
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የተወሰኑ ቅጅዎች ብቻ ቀርተውናል።
እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ
ቀድመው ኦርደር ያድርጉን !!!!
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ
ቀድመው ኦርደር ያድርግልን !!!!
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
መዝገበ በረከት ዘሰሙን ቅድስት
(ዲ/ን ሕሊና በለጠ)
ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን የሱታፌ ቤት ናት።
የቤተክርስቲያንን ዶግማ ለሃይማኖት አካል እንደ አጽም (skeleton) ብንወስደው: የአበው አስተምህሮ ደግሞ እንደ ሥጋ (flesh) ነው። ተማህልሏዊነት (mysticism) ደግሞ ለዚህ አካል እንደ የደም ዝውውር ነው። የደም ቱቦውም ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ነው። የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት: በዶግማ አጥንትነት የቆመን፣ በትምህርተ አበው ሥጋነት መልክዕ የያዘን የምሥጢርን ደም እያፈሰሰ ከእርካታው የሚያሳትፈን የምሥጢር ቧንቧችን ነው። ደሙና የደም ቧንቧው ከሌሉ: ረቂቃኑ አጥንቱና ሥጋውም ለእኛ ለግዙፋኑ ባዕድ ይኾናሉ።
ምሥጢርና ሥርዓት ግዘፍ ነሥተው ከሚታዩባቸው የቤተ ክርስቲያናችን የአምልኮ ጊዜያት ዋናዎቹ ደግሞ ሰሙነ ሕማማትና ሰሙነ ትንሣኤ ናቸው። ቀሲስ ሰሎሞን ወንድሙም መጻሕፍትን አናዝዘውና ቀደምት አበውን አናግረው ከአኃትና ከምሥራቅ አብያተ ክርስቲያናት ጋር እያናጸሩ በዚህ መጽሐፍ ያቀረቡልን: ኹሉም ሰው የሚናፍቃቸውን የእነዚህን ጊዜያት ምሥጢርና ሥርዓት ነው።
እነሆ የሕማሙን ሱታፌ ወደ ቀራንዮ ወስዶ የሚያሳትፈን የደም ሥር የኾነ መጽሐፍ!
መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል።
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
ቅዱሳት መጽሐፍትን በደንብ አስገብተናል። !!!!!
በቲክታክ ፔጃችንም ያገኙናል።
tiktok.com/@mesayazop
ያላችኹ ወዳጆቻችን ፎሎው አድርጉን
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
@Mesay21
/channel/azop78
/channel/azop78
የ ኔ ው ብ ከ ተ ማ
ከጎራው ዘልቄ እስኪ ልነጋገር
ካለሰው ቢወዱት ምን ያደርጋል አገር ?
የኔ ውብ ከተማ
ህንፃ መች ሆነና የድንጋይ ክምር
የኔ ውብ ከተማ
መንገድ መች ሆነና የድንጋይ አጥር
የኔ ውብ ከተማ የኔ ውብ አገር
የሰው ልጅ ልብ ነው
የሌለው ዳርቻ የሌለው ድንበር ።
ህንፃው ምን ቢረዝም ምን ቢፀዳ ቤቱ
መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ
ሰው ሰው ካልሸተተ ምንድን ነው ውበቱ ?
_ በዓሉ ግርማ
_ ኦሮማይ
የበዓሉ ግርማን ኦሪጅናል ስራዎች የሚፈልግ ያናግረን!!!
ከቲክታክ ፔጃችን የሚመቻችኹ እነኾ. tiktok.com/@mesayazop
ያላችኹ ወዳጆቻችን ፎሎው አድርጉን
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
@Mesay21
/channel/azop78
/channel/azop78
የኢትዮጵያ መጽሐፍት ድርጅት ባለቤትና እውቁ ምሁር አቶ ተስፋዬ ዳባ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።
እንደ መጽሐፍት ድርጅት ስራችን ቀደምት ፋና ወጊ የመጽሐፍት ህትመት ዘርፉን ፈር ለቀደዱ መሪዎቻችን ክብር እንሰጣለን።
የዘርፈ ብዙ ሙያ ባለቤት የሆኑት እና በተለይም በኢትዮጵያ ዘመናዊ ህትመት ላይ የላቀ አስተዋጽኦ ያበረከቱት አቶ ተስፋዬ ዳባ ዮዶ ባደረባቸዉ ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተዉ መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።
አቶ ተስፋዬ ከአባታቸዉ ዳባ ዮዶ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ አለሚቱ ይደታ የካቲት 24 ቀን 1931 ዓ.ም በወለጋ ክፍለ ሀገር ተወለዱ።
የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በትውልድ አካባቢውያቸው በሚገኘዉ ጊምቢ ሚሲዮን ት/ቤት ፤ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው በቀድሞ ስሙ ባላባት በአሁኑ መጠሪያው መድሐኒያለም ት/ቤት ተከታትለዋል።
አቶ ተስፋዬ በ1952 ዓ.ም ሀገራችን ኢትዮጵያዊ በቀረበላት ጥሪ መሰረት ከሌሎች ሀገራት ጋር በመሆን በተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ሀይል ስር በመሆን ከዘመተው የቃኘዉ ሻለቃ ጦር ጋር ወደ ኮንጎ ዘምተዉ ግዳጃቸዉን በጀግንነት በመፈጸም የመቶ አለቅነት ማዕረግ ሲሰጣቸው በንጉሰ ነገስቱም ተሸልመዋል።
ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዉም በወቅቱ "voice of Ethiopia" (የኢትዮጵያ ድምፅ ) በመባል ይታወቅ በነበረው የእንግሊዘኛ ቋንቋ ጋዜጣ ላይ በረዳት አዘጋጅነት ለሁለት ዓመት አገልግለዋል።
አቶ ተስፋዬ በወቅቱ በትምህርት ሚንስትር እና በታዋቂው የእንግሊዝ ሀገር ኦክስፎርድ ዩንቨርሲቲ ፕሬስ መካከል በነበረው ስምምነት የትምህርት እድል አግኝተው በኦክስፎርድ ዩንቨርሲቲ በመጻህፍት ህትመት አዘጋጅነት ላይ ስልጠና የወሰዱ ሲሆን ዩንቨርሲቲው ባመቻቸላቸው እድልም በኬንያ ተቀጥረው አገልግለዋል።
ከዚያም ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ መክፈቱን ተከትሎ በስራ አስኪያጅነት የመስራት እድል አግኝተዋል።
በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ዘመናዊ የመማሪያ መጽሀፍትን አትመዉ ለአንባቢያን በማቅረብ የሚታወቁት እኚህ ታላቅ ሰው ከሌሎች ምሁራን ጋር በመተባበር "የጥበብ ማሀደር" በተሰኘው እንቅስቃሴ "የተማረ ሁሉ ያስተምር " የሚል መርህ በመያዝ በተለይም በሀገራችን የገጠሩ ክፍል የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማስተማር ትልቅ ስራ ሰርተዋል ።
የደርግ መንግስት ስልጣን በያዘ ጊዜ የውጭ ሀገር ተቋማትን በመውረሱ በስራ አስኪያጅነት ሲያገለግሉበት የነበረው የኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ ቅርንጫፍ ቢዘጋም አቶ ተስፋዬ "የኢትዮጵያ መጻህፍት ድርጅት" ብለው የሰየሙትን አሳታሚ ድርጅት በራሳቸው አቋቋሙ። በድርጅቱ አማካኝነትም የብዙ ዕውቅ እና ታላላቅ ደራሲያን ስራ ለህዝብ እንዲደርስ በህትመቱ ዘርፍ ከፍተኛ ሚና ተጫወቱ።
ከነዚህም ውስጥ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ፣ በዓሉ ግርማ፣ ብርሃኑ ዘሪሁን እና ማሞ ውድነህ ጥቂቶቹ ናቸው። ከእውቁ ደራሲና ጋዜጠኛ በዓሉ ግርማ ጋር የቀረበ ወዳጅነት የነበራቸው አቶ ተስፋዬ ከደራሲው የመጨረሻ ስራ ማለትም ኦሮማይ ውጪ ያሉትን ሁሉንም መጽሓፍት በማተምና ለአንባቢያን በማቅረብ ትልቅ ድርሻ ነበራቸው።
ደራሲ በዓሉ ግርማ የመጨረሻው መጽሐፋ የሆነው ኦሮማይን በሚያሳትምበት ወቅት በነበረው የደርግ መንግሥት ጥርስ ሊያስነክስብት እንደሚችል አልፎም ለህይወቱ ጭምር አስጊ መሆኑን በመጥቀስና ለሃገራችን ብዙ እንድትሰራ ታስፈልጋታለህ በማለት እንዳያሳትም ተደጋጋሚ ግፊት ያደርጉበት እንደነበር በተለያዩ ጊዜያት የተናገሩት አቶ ተስፋዬ በመጨረሻ የመጽሐፉ ለህትመት መብቃት በ1976 ዓ.ም. ለደራሲው ሕይወት መጥፋት መንስኤ ሊሆን ስለመብቃቱ እምነት ነበራቸው።
በተጨማሪም በደርግ መንግስት በነበረው የእድገት በህብረት ዘመቻ ላይ ለትምህርቱ የሚውሉ መጽሀፍትን በማተም በዘመቻው የራሳቸውን አስተዋጽኦ አበርክተዋል።
አቶ ተስፋዬ የባላገሩ ቴሌቪዥን አድቫይዘሪ ቦርድ አባል በመሆንም አገልግለዋል።
ለልጆቻቸውና ለቤተሰቦቻቸው ባላቸው ልዩ ፍቅር የሚታወቁት አቶ ተስፋዬ በዚህ እድሜያቸውም ቢሆን በተለይም አንዱ ልጃቸው የገጠመውን የማይሽር ህመም ሲያስታምሙ ቆይተዋል።ይህም ሁኔታ በራሳቸው ጤና ላይ ጭምር ተጽእኖ ፈጥሮ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ86 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።
አቶ ተስፋዬ የአምስት ልጆች አባትና የአምስት የልጅ ልጆች አያት ነበሩ።
ባላገሩ ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ መጽሐፍት ድርጅት ባለቤትና በእውቁ ምሁር አቶ ተስፋዬ ዳባ ህልፈት የተሰማዉን ጥልቅ ሃዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው ወዳጆቻቸው መጽናናትን ይመኛል።
ባላገሩ ቴሌቪዥን
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
This means conflict is a very normal part of life and nobody is ever really "used" to it. In fact, the uncomfortably that comes along with conflict is a sign that it is a genuine situation. We must keep engaging with conflict anyway, because it is an inherent part of growth and progress -- even though it may be uncomfortable. However, the key is to learn how to manage it with grace and civility, rather than confrontation and aggression.
When Arteta was asked about the furious bust-up between Zinchenko and White, his respond
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
“አንተ ሐሳብህን ልትመራው አንጂ፤ ሐሳብህ አንተን እንዲመራህ ቦታ አትስጠው:-አውነተኛ ክርስቲያን ስሜቱ የሚመራዉ ሳይሆን ስሜቱን የሚመራ ነዉ።”
"የንስሀ አባት ማለት እርሱን ስትመለከት እግዚአብሔርን እና ትዕዛዞቱን የምታስታውስበት ሰው ማት ነው፡፡”
“ስራ የፈታ አዕምሮ የሰይጣን ቤተ ሙከራ ነው::”
“ሊቅ በሊቅነቱ ቢያስተምርህ ሊቅ ትሆናህ ሊቅ በሕይወቱ ቢያስተምርህ ግን ክርስቲያን ትሆናህ።”
የአቡነ ሽኖዳ
የእምነት ህይዎት የተሰኘው መጽሐፍ ለገበያ በቅቷል።
እንደተለመደው ቅናሻችንን ዝግጁ አድርገን እንጠብቃችዃለን።
የምንግዜም የቀደምት መጽሐፍ መገኛ ኤዞፕ መጽሐፍት !!!!!
👉 ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የቲክቶክ ፔጃችን ከተመቸወም ይከተሉን።
tiktok.com/@mesayazop
ነገ ቅዳሜ ገበያ ላይ ትውላለች !!!?
የምንግዜም የቀደምት መጽሐፍ መገኛ ኤዞፕ መጽሐፍት !!!!!
👉 ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የቲክቶክ ፔጃችን ከተመቸወም ይከተሉን።
tiktok.com/@mesayazop
ትንሽ ስለ መዝሙረ ክርስቶስ !!!
ትንሽ ስለ መዝሙረ ክርስቶስ መጽሐፍ !!
የጋሞ ተወላጅ የሆኑትና በጋሞ ዙሪያ የመንፈሳዊ ጥበብ ማዕከል በነበረችው በደብረ ማርያም ገዳም (የዛሬዋ ብርብር ማርያም ገዳም) አገልጋይ በነበሩት በአባ ባሕርይ በ1569 ዓ.ም. በእፄ ሠርፀ ድንግል ዘመነ መንግሥት ማብቂያ ላይ በግእዝ ቋንቋ የተደረስ ከፍተኛ የሃይማኖታዊ፣ የሥነ ጽሑፋዊና ታሪካዊ ፋይዳ ያለው መጽሐፍ ነው።
ግእዝ መጽሐፍ ቅዱስ ከተተረጎመባቸው ቀደምት ቋንቋዎች አንዱ ነው። መጽሐፈ ሔኖክና ኩፋሌን የመሳሰሉ በዓለም የጠፉ የመጽሐፍ ቅዱስ ከፍሎች በግእዝ ብቻ መገኘት የመላው ዓለም ተመራማሪዎችን ትኩረት የሳበ ጉዳይ ሆኗል። መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ላይሆን ገድላት፣ ድርሳናት፣ ቅኔዎች፣ ተረቶች ነገረ መለኮት ፍልስፍና የመሳሰሉ ጽሑፎች በግእዝ ቋንቋ ተጽፈዋል። ከዚህ አንጻር የመዝሙረ ክርስቶስ ሥነ ጽሑፍና ይህ የአማርኛ ትርጉም ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ታሪከና ሥነ ጽሑፍ የማይናቅ ጠቀሜታ አለው።
መዝሙረ ዳዊት ረጅም ዘመን ወስዶ በተለያዩ ጸሐፍት የተከማቸ የአይሁድ ሕዝብ የትርጓሜ፣ የምዕዳን፣ የትንቢት፣ የጸሎት፣ የአኰቴት መጽሐፍ ነው። የኢትዮጵያ አርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንም መዝሙረ ዳዊትን ቅዱስ መጽሐፍ አድርጋ ታምናለች፥ ታስታምራለችም። አባ ባሕርይም የድርሰታቸው ስልታዊ አቀራረብ ሙሉ በሙሉ መዝሙረ ዳዊትን እንዲመስል መዝሙረ ከርስቶስ እንደ መዝሙረ ዳዊት ሁሉ የመዝሙራት ቁጥሩ 151፤ የስንኞች ቁጥሩ 5418፤ እና የኆኅያት ቁጥሩ ደግሞ 81516 እንዲሆን በማድረግ ኮምፒውተር በሌለበት ዘመን ታላቅ ሥነጽሁፋዊ ጀብዱ ሰርተዋል። በተጨማሪም ጽሁፉ 91 የግእዝ መጻሕፍትን በምንጭነት ሲያጣቅስ ግማሹ ከመጽሐፍ ቅዱስ የቀሩት ደግሞ ከመጻሕፍተ ሊቃውንት፣ መጻሕፍተ መነኰሳትና መጻሕፍተ
ጠቢባንን ያመላከቱ ናቸው።
የመዝሙረ ከርስቶስ ወደ አማርኛ መተርጎምና መታተም በቅድሚያ ለነገረ ሃይማኖት፡ ለግእዝ ሥነ ጽሑፍ፣ ለታሪክ ጥናትና ዕውቀት፣ ከዚያም ለደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖትና ባህል ጥናት ያለው ጠቀሜታ እጅግ የጎላ ነው::
የአባ ባህርይ መዝሙረ ክርስቶስና መጽሐፈ ባህርይ መጽሐፍ ትንሽ ኮፒዎች አሉን !!!
👉 ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የቲክቶክ ፔጃችን ከተመቸወም ይከተሉን።
tiktok.com/@mesayazop
እስኪ ዛሬ ደግሞ አንድ ሸጋ የግጥም መጽሐፍ ላስተዋውቃችኹ !!!!!!!
ይሄማ እንደዚያ ነው
ደርሶ እኮ ነው ድንገት
እንደ ብራ መብረቅ የሚወረወር ቃል
ከነፍሴ ዲብ ወርዶ እምነቴን ይሰርቃል
የሚንበሰበስ ነው የሚጨበጥ ብናኝ
ሩቅ ነው ዘመኑ እንሰክምንገናኝ
በነቢብ አልሜ በሃልዮ ደረስሁ
ይሄን ነገርማ ልጨብጠው ዳሰስሁ።
ሊነጋጋ ግድም፣ ሰማይ ወግ ደረሰው፣ ጠል አገለደመ
የአእዋፍ ሰራዊት፣ በዝምታ ከስሞ፣ ከዝማሬ አደመ
እንደ ግንደ ቆርቆር፣ ደግሞ እንደግሪሳ
ማነው የሚያንኳኳ፣ ማነው የሚያገሳ?
የመንፈስ ዝማሬ፣ በአርባ ጃንደረባ፣ ለአንድ እኔ ደረሰኝ
በል ፍረድ ዚቀኛው፣ ባለ ተክሌ ሽብሻብ፣ ረግደህ ተዋሰኝ
ይሄማ እንደዚያ ነው፣ ጡብ ሰርቶ እንደሚያድር
ፍቅር ነው መንፈሱ፣
ከዓዲስ ዓለም ማርኮ፣ ማልዶ የሚያስገነድር።
ይሄማ እንደዚያ ነው
ስውር መቀነቷ፣ ትፍትፍ ነው ቀሚሷ
ተጎናጽፎ ማለም፣ አይደል ወይ መንፈሷ?
አደግድጎ ማርገድ፣ ከሆነ መንገዱ፣ የዘበናይ ውሉ
ያቻት ጊዜ ሄደች፣ በሉ ደህና ዋሉ
ቀን አለቀን ወጣሁ፣ እንደ ቀትር ጋኔን
ምነው ጭብጥ አርጎ ፣ባባተለው ጎኔን
የፊት ያሉት ሁሉ፣ ቀድሞ ካስቀደመ
በጎን አልፎ አዳሪ፣ ዙር ተደመደመ
ይሄንን የሚያስብ፣ ምን መንፈስ ቢጣባኝ
ከእሷ ሃሳብ በልጦ፣ መቼም አያባባኝ።
ይሄማ እንደዚያ ነው ፣
እንዳለፍነው ትናንት፣ እንዳየነው ዛሬ
ባህርይ አይደል ወይ፣ ሃገርሽ ሃገሬ
መንደርሽ መንደሬ፣
ስሄድ ተሸከምሁሽ፣ ስመለስ ታቅፌሽ ፣ውብ ዓይንሽን አየሁ
በይሆናል ብቻ፣ እንዲህ ህልሜን ለየሁ
ባንቀላፋ ንጋት ፣በዝማሬ አጀበኝ
በእኩለ ቀን ሃሩር ፣በእንቁ ማይ አጠበኝ
የብራውን መብረቅ፣ ያርደዋል እሱ
አንቺ ነሽ ልብ አውቃ፣ አንቺ ነኝ መንፈሱ።
ይሄማ እንደዚያ ነው፣
ስንት ድፍረት ደፍረን፣ ፈርተን የምናፍረው
በአመሻሽ ዘመን ላይ፣ የምንፈክረው
ይሄማ እንደዚያ ነው
ተዓምርና ትንቢት፣ ማልዶ ‘ማይጋርደው
ተምዘግዛጊ መብረቅ፣ ገምሶ ‘ማያወርደው
ብወድሽ አይደል ወይ፣ ልቤን የሚያርደው
ይሄማ እንደዚያ ነው
አንድም ብትናፍቂኝ ፣ አንድም ብወድሽ ነው።
#ከዘራፊው_ማስታዎሻ
ገጽ 17
መጥሐፉን በመደብራችን በተለመደው ቅናሽ ያገኙታል።
👉 ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የቲክቶክ ፔጃችን ከተመቸወም ይከተሉን።
tiktok.com/@mesayazop
የተጠቃለሉ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት
ከቅፅ1-25 የታተሙ እና ከ2006 እስከ 2015 የተሰጠ ያልታተሙ ውሳኔዎች
ቅፅ1-2
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ እትም፣ ለአንደኛና ለሁለተኛ ደረጃ እንዲኹም ለኮሌጅ የሚሆኑ እጅግ ጠቃሚ የኬሚስትሪ ፊዚክስ ባዮሎጅ ጅኦግራፊና ሌሎችም ጠቃሚ መጽሐፍትን አስገብተናል።
እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ
ቀድመው ኦርደር ያድርጉን !!!!
👉 ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
አንድ ቅጅ ብቻ እጃችን ላይ ይገኛል፣
እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ
ቀድመው ኦርደር ያድርጉን !!!!
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
በራእየ ዮሐንስ ስማቸው ደጋግሞ የተነሣ ሁለት ትላልቅ ከተሞች አሉ፡፡ ኢየሩሳሌም እና ባቢሎን፡፡ ኢየሩሳሌም የእግዚአብሔርን ዙፋን፣ ቤተ ክርስቲያንን እና የእግዚአብሔርን መንግስት ስትመስል። ባቢሎን ደግሞ መንበረ ሐሳዌ መሲሕን፣ የኃጢአት ማእከልን እና ዓለምን ትመስላለች። ባቢሎን የሐሳዌ መሲሕን የፖለቲካ የእምነት፣ የኢኮኖሚና የአገዛዝ ሥርዓት ትወክላለች።
ጭለማውን ከለላ በማደረግ ተደብቄ ቆሜ በአግራሞት ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ነገር እየተመለከትኩ ሳለው! ከኋላ ትከሻዬን አንደ አጀ ሲይዘኝ መብረቅ የመታኝ የህል ሰውነቴ ደንዝዞ እልታዘዝልህ እስኝ፡፡ በቃ ዛሬስ አበቃልኝ አልኩኝ " በመደናገጥ እና በመብረክርክ ዓይኔ አምባ አቅርሮ ትንፋሼ እየተቆራረጠ፡፡ አለሳልሰው የያዘኝ ሁለት ምርጫ ለየቀርቡልኝ ነው፡፡ ሁለቱንም ምርጫዎች መገመት እና ማወቅ አያቅተኝም፡፡ ቀድሞውንሞ ከተያዝኩኝ ምን እንደሚፈጠር ወደዚህ ግቢ ተደብቄ ስገባ አምኜበት አውቄው ነው የገባሁት። አኔ ግን ! ሁለት ሳይሆን ያለኝ! አንድ ምርጫ ነው፡፡ ሁለተኛውን ምርጫ መቼም ቢሆን አልመርጥም፡፡
ደረጀዎቹን ወርጄ አንደጨረስኩ በዋሻ መሿለኪያ አምሳል ግራ ቀኙ በመስታወት የተሠራ ፣ በመስታወቱ ውስጥ ደግሞ ! የሚነድ ፧ የሚንቀለቀል እሳት ያለበትንና የሚታይበትን ዋሻ አቋርጬ መሐል ለመሐል ማለፍ ጀመርኩ ፡፡ በዚህ መሐል እያስፍኩ ወደ ውስጥ ስገባ ከሚነድ እሳት ፧ በበለጠ ወደሚነደው እሳት የሚወስድ የሲኦል መንገድ መሆኑን ተረዳው :: አየረገጥኩ የማልፈወነ ወለል ዘቅ ብዬ ሳስተውል ! ትላልቅ እና በምንም ሁኔታ የማይፈቱ ፣ የማይበጠሱ የአሳት ሰንሰለቶችን ተመለከትኩ ፡፡
አሁንም በአዳራሹ ውስጥ የተሰበሰቡት ሁሉሞ ሰዎች በአንድነት ድምፅ ፧ '' አሜን! እሜን! " ብለው! ጮሁ :: ከዛም አንደኛው የአስመላኪው ጭፍራ ጎድጓዳ ሳህን ይዞ ሲቀርብ ፤ ሌላኛው ጭፍራ ጨቅላወን ሕፃን ልጅ ቀድሞ ካስተኘበት ጠረጴዛ ላይ አንስቶ ከጎደጓዳው ሰሀን በላይ ይዞ ቆመ ። '' ምን ሊያደርጉ ነው? " በማለት! ዓይኔን አፍጥጬ ስመለከት ፧ መሪያቸው በያዘው ቢላዋ-----
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
/channel/azop78
እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ
ቀድመው ኦርደር ያድርግልን !!!!
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
በንጉሱ ዘመን የታተሙ ቀደምት መጽሐፍቶች ናቸው። ቀድመው ኦርደር ያድርግልን !!!
በቲክታክ ፔጃችንም ያገኙናል።
tiktok.com/@mesayazop
ያላችኹ ወዳጆቻችን ፎሎው አድርጉን
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
@Mesay21
/channel/azop78
/channel/azop78
ቅዱሳት መጽሐፍትን በደንብ አስገብተናል። !!!!!
በቲክታክ ፔጃችንም ያገኙናል።
tiktok.com/@mesayazop
ያላችኹ ወዳጆቻችን ፎሎው አድርጉን
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
@Mesay21
/channel/azop78
/channel/azop78
ምንም ሳታወጡ ገንዘብ ስሩ
ቴሌግራም( አራት_ቀን_ቀረው )
የቴሌግራም አዲሱን ኖትኮይን መቼም ያልሰማ የለም፡፡ ሁሉም tab tab እያደረገ መሆኑ ያያቹ ወይንም የሰማቹህ ይመስለኛል። የቢትኮይን ዋጋ እየጨመረ እየጨመረ መሄድ ያሳሰባቸው የምስራቁ ሰዎች የቴሌግራሙ መስራች ወንድማማቾች ፓቬል ዱሮቭ ከትልቁ የዲጂታል ሳንቲም አቀናባሪ TON COIN ጋር ከዚ በፊት የገባውን ስምምነት ከወራት በፊት NOTCOIN በማለት እየተንቀሳቀሰበት ይገኛል።
በጥቂት ወራት ውስጥ ቢሊዮን የዲጂታል ሳንቲሞች የተሰበሰቡ ሲሆን ከ10 ሚሊዮን በላይ ሳንቲሞች ያለው ሰው ወደ ዶላር ከዛም ወደ ኢትዮጲያ ብር መየቀር ይችላል። ይህ ገንዘብ ባንዴ የሚመጣበት ሳይሆን ገንዘብ መስራት የሚያስችለውን የዲጂታል መገበባያ ሳንቲም tab tab እያደረጉ በመነካካት ብቻ የሚሰራ
ነው፡፡
ዲጂታል ነገሮች በጣም ቀላል እና ግልፅ ከመሆናቸው የተነሳ ብዙ ሰዎች ይህ ውሸት ቢመስላቸውም በዛው ልክ ቢሊዮን ሳንቲሞችን ያመረተው የቴሌግራሙ NOTCOIN ከመስራቹ ፓቬል ዱሮቭ እየመጣን ነው ፍንጭ በተጨማሪ ቴሌግራም የ Official Verification የሰማያዊ ምልክት አርማን ሰጥቶታል።
ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ከገባቹ በውሃላ start በማለት አባል ስትሆኑ PLAY ስትሉት ደግሞ ሳንቲም መስራት ትችላላችሁ አስር ጊዜ በመነካካት ፣ እኛ በሌለን ጊዜ እየነካ የሚሰራ ሮቦት AutoBot በመግዛት ፣ ጓደኞቻችንን በመጋበዝ ብዙ የዲጂታል ሳንቲሞችን መሰብሰብ እንችላለን። በቀሪ አራት ቀን ውስጥ ሙሉበሙሉ ሳንቲሙ ለገበያ የሚለቀቅ ሲሆን አሁን በመቶ ዶላሮች እየተሸጠ ይገኛል። ቀላል ነው መነካካት ብዙዙዙዙዙ የሰበሰበ የሚሰጠውን ያገኛል። ሊንኩን በመጫን ወደ NOTCOIN የዲጂታል ሳንቲም መሰብሰቢያ መግባት ትችላላቹ PLAY!!!!
ለመጀመር ከታች ያለውን link
👇👇👇👇👇
/channel/notcoin_bot?start=r_573809_34761413
የመምህር ዳዊት ደስታ መጽሐፍት በመደብራችን ይገኛሉ።
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
@Mesay21
/channel/azop78
/channel/azop78
የምንወደው ደራሲ ፍቅረ ማርቆስ ደስታ
በአዲስ መጽሐፍ ተከስቷል።
የሚሳም ተራራ
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
@Mesay21
@Mesay21
/channel/azop78