azop78 | Unsorted

Telegram-канал azop78 - ኤዞፕ መጽሐፍት

8609

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ያለው የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ነው !! ስልክ:- 09 11 72 36 56 @Mesay21 @Mesay21

Subscribe to a channel

ኤዞፕ መጽሐፍት

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
          
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ባይራ ዲጂታል መጽሔት

ቅጽ 1 ቁጥር፡ 5

(የቴሌግራም ገጻችንን ተቀላቀሉ)

/channel/Bayradigital

ለማንኛውም አስተያየት የሚከተለውን ኢሜይል አድራሻ ይጠቀሙ።

bayradigital2016@gmail.com

ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የመጽሐፉ ርዕስ ትቢ አክሱም
ደራሲ አስረስ የኔ ሰው
የህትመት ዘመን 1958
ያለን ብዛት አንድ ኮፒ  !!!!

ምንጊዜም እንደምናደርገው ለቀደመ እንሰጣለን !!!!!

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
          
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

https://vm.tiktok.com/ZMMb1KvSN/

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የውርስ ህግ ማብራሪያ በመደብራችን ገብታለች !!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ይህ መጽሐፍ ያለው ወዳጅ !!!
ይተባበረን እኛም የሚፈልገውን ልተባበር ዝግጁ ነን

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አፈወርቅ ገ/ኢየሱስ

አፈወርቅ በ1860  ዓ.ም ጎጃም  ዘጌ  በተሰኘችው ስፍራ ተወለዱ። የእቴጌ ጣይቱ ብጡል የሥጋ ዝምድና እንዳላቸው የሚነገርላቸው አፈወርቅ በልጅነት ዕድሜያቸው አዲስ አበባ መጥተው አደጉ።

ለዘመናዊት ኢትዮጵያ ሥልጣኔ መስራች የሆኑት ዳግማዊ አጤ ምኒሊክ ያውሮፓን ሥልጣኔ ቀስመው እንዲመጡ ወደውጭ ሀገር ከላኳቸው ብልህ ወጣቶች መካከል አንዱ አፈወርቅ ገ/ኢየሱስ ናቸው።

አፈወርቅ የ20 ዓመት ብላቴና ሳሉ በአጤ ምኒልክ በጎ ፈቃድ ከሁለት ወጣቶች ልጅ ጉግሳ ዳርጌ እና ልጅ ቅጣው ዛማኑኤል ጋር በ1880 ዓ.ም ወደ ስዊዘርላንድ ተላኩ። ከዚያ ከደረሱ በኋላ በገዛ ፈቃዳቸውና ባልታወቀ ምክንያት ወደ ጣሊያን ቱሪን ሄደው በኮሌጅ ኢንተርናሲዮናል ደ.ቤሊ አርቲ ከፍተኛ የሥነ ጽሑፍ ትምህርት ተከታተሉ። ከአድዋ ጦርነት በ1886 በፊት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በ1882 በቤተመንግስት ባለሟልነትና በሠዓሊነት ሙያ ያገለገሉት አፈወርቅ፥ በተለይ ከእቴጌ ጣይቱ ጋር በመቀያየማቸው በ1888 ዓ.ም. በስደት መንፈስ ወደ ኢጣሊያ ተመለሱ። በናፖሊ የምስራቅ ጥናት ኢንስቲቲዩት የአማርኛ ቋንቋ በማስተማር የፕሮፌሰርነት ማእረግ አግኝተዋል።

አፈወርቅ በኢጣሊያ ሳሉ ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሥነ ጽሁፍ ዕድገት የበኩር ልጅ ሊያሰኙዋቸው የቻሉትን የአማርኛ መጻሕፍት የጻፉ ሲሆን እንደገና ወደሀገራቸው በ1922 ዓ.ም. እስከተመለሱ ድረስ፥ በግእዝ፥ በአማርኛ፥ በኢጣሊያንኛ እና በፈረንሳይኛ ቋንቋዎች የመማሪያ መጻሕፍት፥ የታሪክ እና የፈጠራ ልቦለድ መጻሕፍትን አሳትመዋል።

አፈወርቅ በ1902 ዓ.ም. ሮማ ባሳተሙት ዳግማዊ ምኒሊክ በሚለው የታሪክ መጽሐፋቸው ከግዕዝ ጽሑፍ ባህል ወደ ዘመናዊ አማርኛ ኪናዊ ሥነጽሑፍ ለተደረገው ሽግግር በተለይ በ1908 ዓ.ም. በሮም ባሳተሟት ጦቢያ-ልቦለድ ታሪክ የፈጠራ ሥራቸው-በኢትዮዽያ የአማርኛ ዘመናዊ ሥነጽሑፍ መሥራች ካሰኛቸው ማእረግ ባሻገር በአፍሪካ ቋንቋዎችም ታሪክ- በሀገርኛ ቋንቋ በመጻፍ የመጀመሪያው ጥቁር አፍሪካዊ የሚል ምስክርነት አግኝተዋል።

ቀደም ሲል ለሀገራቸው በአስተርጓሚነት፥ በጉምሩክ ሥራ ኃላፊነት ነጋድራስነት እና በአምባሳደርነት ሮም ያገለገሉት አፈወርቅ በኢትዮዽያና ኢጣሊያን ጦርነት ወቅት 1924 - 1933 ኢጣሊያን ወገን ሆነው በ የቄሣር መንግስት መልእክተኛነት በሀገራቸው ልዩ በደል ፈጽመዋል በሚል ከነፃነት በኋላ በ1933 የዕድሜ ልክ እሥራት ተፈርዶባቸው በጅማ ጅሬን እሥር ቤት ለ6 ዓመታት በግዞት ቆይተው፥ በእርጅና እና በጤና ማጣት መስከረም 15 ቀን 1939 ዓ.ም በ79 ዓመታቸው አረፉ።

ምንጭ ናምሩድ ዘርዓ ያዕቆብ፣ አፈወርቅ ገብረየሱስ ህይወትን ስራዎቹ።

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
          
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እጅግ ንፁህ
የ፲፱፹ ዓ.ም መጽሐፍ ቅዱስ
እጃችን ላይ !!!

አንድ ኮፒ ብቻ ስላለን ቀድመው ያዝዙን !!!

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
          
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ትንሽ ኮፒዎች እጃችን ላይ ይገኛሉ !!!

በጥሩ ዋጋ

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
           09 20 74 57 40
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ከሰባት በላይ መጻሕፍትን አሳትመሃል፡፡ ወደ ጸሃፊነትና ፊልም ሙያ እንዴት ገባህ? ወታደር ቤትን ከመቀላቀሌ በፊት የሙዚቃ ኮንትራት (ውል) ለማግኘት የሚሻ የሂፕ ሆፕ ሪከርዲንግ አርቲስት ነበርኩ። መጀመሪያ ዘፈኖችን መጻፍ ጀመርኩ፤ በኋላ ወደ መጻሕፍትገባሁ፡፡ የበኩር መጽሐፌ በ2006 የታተመሲሆን፤ ከዚያ በኋላ ሰባት ተጨማሪ መጻሕፍትን መፃፍ ቀጠልኩ። ስለ ቤተሰቤ የዘር ሐረግምጽፌአለሁ፡፡ እናም ጉዞዬን በፊልም መ ቅረጽ
ጀመርኩ፡፡ ስለ ቤተሰቤ ታሪክ ለማወቅ ያደረግኋቸውን ጉዞዎች ለማድመቅ ዘጋቢ ፊልም ሰርቻለሁ። የጉዞዬ አካል፣ ኢትዮጵያበመላው አለም በአሜሪካ፣ በእስራኤል፣ በአውሮፓና በጥንቷ ባቢሎን ታላቅ ታሪክ እንዳላት መማር ነው።
የኢትዮጵያን ባህልና ታሪክ በሥራዎችህ ስታጋራ ያጋጠሙህ ተግዳሮቶች ወይም የተሳሳቱአመለካከቶች የሉም? እንዴት አስተናገድካቸው?
ልዑል አለማየሁ በ18 ዓመቱ ሞቷል ተብሎ ዓለም ሁሉ ስለተነገረው ብዙ ተግዳሮቶች ገጥመውኛል፡፡ የንጉሣዊው ቤተሰብ የልዑልአለማየሁን አስክሬን ለመላክ ፈቃደኛ ያልሆነው፣ ንግሥት ቪክቶሪያ ልኡሉ ሳይሞት የሞተ አስመስላ በመናገሯ ነበር፡፡ ለዚህ ደግሞምክንያቱ ንጉሥ ዮሐንስ ልዑል ዓለማየሁ
ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ የሚጠይቅ ሁለት ደብዳቤዎች ለንግሥት ቪክቶሪያ በመጻፋቸው የተነሳ ነው፡፡
አሁን ወደ ኢትዮጵያ የመጣህበት የተለየ ዓላማ ወይም ተልዕኮ ይኖርህ ይሆን?
ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ ለዘጠነኛ ጊዜ ነው፡፡ ግቤ የኢትዮጵያ መታወቂያ አግኝቼ እዚህ አገር መኖርና መማር ነው፤ ምክንያቱም ወደ ኢትዮጵያ
መምጣት የቤት ዓይነት ስሜት ይፈጥርብኛል፡፡ ህዝቤን እወዳለሁ፤ ከኢትዮጵያውያን ጋር በመሆኔ የሰማዩን አባት አመሰግነዋለሁ፡፡ሌላው ግቤ ደግሞ በአማርኛም ሆነ በሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች መናገር፣ ማንበብና መጻፍ መማር ነው። ወደ ቤት የሚመለስበትን መንገድለማግኘት የሚሞክር የጠፋ ልጅ ዓይነት ስሜት ይሰማኛል።
በመጨረሻ፣ በሥራዎችህ ምን አሻራ ትተህ ማለፍ ትፈልጋለህ?
የኢትዮጵያ ታሪክ አካል መሆን እፈልጋለሁ። ሁሉንም ሰው የሚጠቅም ታላቅ ነገር ማድረግ እንደምችል ተስፋ አደርጋለሁ። መጽሐፎቼኢትዮጵያ ውስጥ ቢታተሙ መታደል ነው፡፡ ታሪክን በፊልም ቀርጾ መስራትና ኢትዮጵያ በአለም ላይ ያሳደረችውን ተፅእኖ ማሳየትእፈልጋለሁ።

አዲስ አድማስ ጋዜጣ
Saturday, 13 April 2024 20:18

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ይህ ከላይ የምታዩትን ፎቶ በሰፊው ለመረዳት የሚከተለውን ጽሑፍ ያንብቡ

ልኡል አለማየሁ ቴዎድሮስ በእንግሊዝ አልሞተም ነበር።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ትንሽ ኮፒዎች እጃችን ላይ ይገኛሉ !!!

በጥሩ ዋጋ

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
           09 20 74 57 40
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ፈጠን ላለ ደምበኛ የቅዱስ ቁርዓን ማብራሪያዎች ናቸው።

የእንዳለ ጌታ ከበደ ስራዎች በጥሩቅናሽ !!!!

ተኅሥሦ ቁጥር 2

ለሰንበታችሁ የሚሆኑ ቀደምት መጽሐፍት

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
          
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የመጽሐፉ ርዕስ ትቢ አክሱም
ደራሲ አስረስ የኔ ሰው
የህትመት ዘመን 1958
ያለን ብዛት አንድ ኮፒ !!!!

ምንጊዜም እንደምናደርገው ለቀደመ እንሰጣለን !!!!!

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
          
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ዛሬ አለም አቀፍ የንባብና የመጽሐፍትም ቀን አይደል፣
ይኽንን ቀን አስመልክቶ ታዋቂውን ደራሲ ጳውሎስ ኞኞን እንዘክራለን!!

* ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ ኅዳር 11 ቀን 1926 ዓ.ም ቁልቢ አካባቢ ተወለደ። ጳውሎስ በቁልቢ አካባቢ ቢወለድም ያደገው በድሬዳዋ ከተማ ነው። በዚያን ዘመን የድሬው ጎረምሳ ጳውሎስ በጣሊያን ወረራ ምክንያት ትምህርቱን ከ4ኛ ክፍል በላይ ለመቀጠል አልቻለም ነበር። ጳውሎስ ብልህ አዕምሮና የፈጠራ ችሎታ የነበረው ሰው ስለነበር ገና በልጅነቱ የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ጣሊያንን ሲገድሉ ወይንም ሲማርኩ የሚያሳዩ ሥዕሎችን እየሳለ ያሳይ ነበር። ከሥዕል ችሎታው የመነጨው ጽሑፍ የመፃፍ ፍላጎትና ጥማት የተነሳ የ«ድምጽ ጋዜጣ» አዘጋጅ በመሆን የብዕር ድምፁን ያሰማ ነበር። ጋዜጦች ላይ ከጽሑፍ አቅራቢነት እስከ አዘጋጅነት ለበርካታ ዓመታት ሠርቷል። በተለይ «አንድ ጥያቄ አለኝ» በሚለው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አምዱው ላይ ብዙ ታዋቂነትን አግኝቷል። አቶ ጳውሎስ ኞኞ ከ1955 ዓ.ም ጀምሮ ለኢትዮጵያ ስነ ጽሑፍ ዕድገት የነበረውን ተሰጥኦ በአግባቡ በሥራ ላይ ያዋለ እውቅ ጋዜጠኛና ደራሲ ነበር።
ጳውሎስ ለጽሑፍ ካለው ፍቅርና ሁሉም ሰው እንዲያነብለት ከነበረው ፍላጎት አንፃር፣ የጌታችው ሚስቶች በሚል ርዕስ ያሳተማትን መጽሐፍ፤ «ከታተመችበት ወር አንሥቶ ላንድ ዓመት የመጽሐፌ መብት የግሌ ነው፡ ከአንድ ዓመት በኋል መብቱ የማንኛውም ኢትዮጵያዊ ይሁን፡ ከወሰንኩት ጊዜ በኋላ አሳትሞ ለመሸጥ የፈለገ ሁሉ ከድርሰቴ ሳይቀንስም ሆነ ሳይጨምር ሊያራባው ይችላል። ስሜን ሳይሰርዝ 'አሳታሚውን እገሌ' ብሎ ማንም ኢትዮጵያዊ ከፈለገ እንዲያራባት የደራሲነት መብቴን ለቅቄአለሁ፡ አሳታሚው የግሉን የመግቢያ ሐተታ በስሙ ቢጽፍ እኔም ሆንኩ ወራሼ አንቃወምም።» የሚል ጽሑፍ አስፍሮ አንብቢያለ።

ጳውሎስ ከጋዜጠኝነት ጎን ለጎን በድርሰትና በታሪክ ጸሐፊነት ፲፱ መጻሕፍት ያሳተመ ሲሆን ሁለቱ ካረፈ በኋላ የታተሙ ናቸው። ጳውሎስ ለሕዝብ የሚሆኑ ዕውቀት ተኮር መጻሕፍት በማቅረብ ይታወቃል። ጳውሎስ ኞኞ ካረፈ ከ፳ ዓመታት በኋላም እየፃፈ ያስቀመጻቸው መጽሐፍት የታተሙለት ሲሖን ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ በሀገር ውስጥ የተጻጻፏቸውንና ወደውጭ አገር የላኳቸውን ደብዳቤዎች የሚያሉት ሁለት ታላላቅ መጻሕፍትን ታትመውለታል።
ጳውሎስ ካሳተማቸው መጽሐፍት መካከል ፣ በየ ጋዜጦችና መጽሔቶች ላይ ከፃፋቸው ጽሑፎች ውጭ ታትመው ለንባብ ከበቁት የሚከተሉት በዋናነት ይጠቀሳሉ።
* አጫጭር ልብ ወለዶች
፩ ከሴቶቹ አምባ
፪ የአራዳው ታደሰ
፫ የጌታቸው ሚስቶች
፬ ድብልቅልቅ
፭ የኔዎቹ ገረዶች

* ታሪካዊ መጻሕፍት
፩ አጤ ቴዎድሮስ
፪ አጤ ምኒልክ
፫ የኢትዮጵያና የኢጣሊያ ጦርነት
፬ አፄ ምኒልክ የተፃፃፏቸው የሀገር ውስጥ ደብዳቤዎች
፭ አፄ ምኒልክ የተፃፃፏቸው የውጭ ሀገር ደብዳቤዎች
፮ አስደናቂ ታሪኮች ከቅጽ አንድ እስከ ቅጽ ስድስት ይጠቀሳሉ።

መልካም የንባብ ቀን ይኹንላችኹ !!

የጳውሎስ ኞኞን መጽሐፍ ከፈለጉ እነኾ የዘዙን

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
          
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ይህንን ግሩም ጥንታዊ መጽሐፍ ሦስት እርስ ጉዳዩችን የያዘ መጽሐፍ እናስተዋውቃችኹ

1962 ፍትሀ ነገስት
ወንጀለኛ መቅጫ
ክፍት ብሄር ህጎችን ይዟል

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ለሰንበታችሁ የሚሆኑ ቀደምት መጽሐፍት

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
          
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ በኢትዮጵያ መኻል አገር በሰሜን ሸዋ በመርሐ ቤቴ አውራጃ በታች ቤት ወረዳ ረመሸት ቀበሌ ደን አቦ ገዳም በተባለ ሥፍራ በ ፲፰፻፸፩ ዓ.ም ተወለዱ። ሲወለዱ የተሰጣቸው ስም ገብረመስቀል ነበር። በቤተ ክህነት ትምህርት እንጦጦ ራጉኤል ደብር መጥተው የመጻሕፍትን ትርጓሜ በዘመኑ ከነበሩት የደብሩ ሊቃውንት ዘንድ ተምረው አጠናቀዋል። እዚህ ነው አንዱ መምህራቸው «አንተ የቀለም ቀንድ ስለሆንክና በምግባርህም የተመሰገንህ ነህና፡ ኅሩይ የተባለውን ስሜን ሸልሜያሃለሁ፡ ከንግዲህ ኅሩይ እየተባልክ ተጠራ!» አሏቸው።

ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ ሃያ አንድ መጻሕፍትን የደረሱ ሲሆኑ፤ የመጨረሻው መጽሐፋቸው «የኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከንግሥተ ሳባ እስከ ታላቁ የአድዋ ድል» ለመጀመሪያ ጊዜ በ ፲፱፻፺፱ ዓ.ም የልጅ ልጃቸው ወይዘሮ ሠናይት ተክለማርያምአሳተሙት።

 የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር እና የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት  በመተባበር ጳጉሜ ፪ ቀን ፳፻፬ ዓ/ም በአዲስ አበባ ቴአትርና ባህል አዳራሽ የተመረቁትን እና ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ እንዲሁም የደራስያን፤- ቀኝ-ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤን፤ ነጋድራስአፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ፣ እና አቶ ተመስገን ገብሬን ምስል የተቀረጸባቸውን አራት ቴምብሮችን ገበያ ላይ አውለዋል።

ደራሲው ፋሽሽት ኢጣልያ ኢትዮጵያን በወረረ ጊዜ ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጋር አብረው ወደ እንግሊዝ አገር ስደት ላይ እንዳሉ በስልሳ ዓመታቸው መስከረም ፱ ቀን ፲፱፻፴፩ ዓ.ም. አረፉ።

የብላቴን ጌታ ህሩይ መጽሐፍቶችን በጥሩ ዋጋ ያገኛሉ።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ከቤተልሔም እስከ እየሩሳሌሞ፤ ከገለላ እስከ ይሁዳ ከናዘሬት እስከ ደብረዘይት... መንገዶቹ ምንኛ የታደስ ናቸው! መንገደኛውስ ሞንኛ ድንቅ ነው!

ከለቀ ካህናቱ ግቢ እስከ ሸንጎ አደባባይ፣ ከጲላጦስ እስከ ሄሮድስ ከቤተመቅደሱ ተራራ አስከ ጎለጎታ ተራራ... ስእርሱ የሕማማት መንገደ፧ ስእኛ የጽደቅ መንገደ ተhat!

የክርስቶስ ኢየሱስ ስራ፣ የካህናት አለቆች ሴራ፣ የቤተ መቅደሱ ግርግር፣ የቤተ መንግስቱ ሽብር... ሁሉ በአርሱ ኣይና ስስ አርሱ ሆነ።

በቅዱሱ ሕማማት ሳምንት የተከናወነ ተራ የሚመስሉ ድርገቶች፣ እያንዳንዳ የክስ ወጥመደ እያንዳንዱ ሴራ፣ እየንዳንዴ የቤተመቅደሱ ሥርዓት፣ ከከካህናት አለቆችና ፈሪሳውያን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የተደረን እየንዳንዳቸው ንግግሮች... ከሁሉም በላይ ደግሞ አየሱስ ክርስቶስ ከሆሳዕና ጀምሮ የተናገራቸው እየንዳንደ ቀላት... እስደናቂ ትርንሞና ጥልቅ ምስጢር አላቸው።

የአለንጋው አጥፋት፣ የእሾህ አክሊሉ ድፋት፣ የችንካሩ ብዛት! የኮምጣጤው ክ4t... ይህ ሁሉ ስለኛ በአርሱ ላይ ሆነ።

ግን ደግሞ... የመስቀሉ ፍቅር፣ የትንሳኤው ክብር፣ የድንቅ ስራው ምስጢር... ብዙ የምናውቀው የሚመሰለን፧ ግን ደግሞ ባነብበነው ቁጥር እንደ ብርሃነ መስቀሉ የሚያበራ አውነት አስው።

ይህ መጽሐፍ ዘመንን ተሻግሮ፧ መጻሕፍትን መርምሮ፧ ቀኖና እና ዶግማ አመሳክሮ... ያንን አውነት በጥበብ የሚገልጥ በምናብ የሚያስጎበኝ እንኳንም በቦታው ላይ፣ በዚያው ዘመን ላይ ታደምኩ የሚየሰኝ ነውና አአሁኑና ስመጪው ሰሞነ ሕማማት፣ ስትንሳኤውና ደግሞ ተመልሶ ለመምጣቱ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ በጥንቃቄ ++ርጉሞ የቀረበ ነው።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ዶንኪዮቴ ኦሪጅናል ቨርዥን እጃችን ላይ ነው።

አንድ ኮፒ ብች አለን !!

በጥሩ ዋጋ

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
           09 20 74 57 40
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የአጼ ቴዎድሮስ የልጅ ልጅ ልጅ አዳዲስ ምስጢሮች. !!!!
• ኢትዮጵያዊ መሆኑን ያወቀው ከ30 ዓመቱ በኋላ ነው
  • የልዑል አለማየሁ አስከሬን በእንግሊዝ የለም ብሏል
  • ልዑሉ በ18 ዓመቱ በለጋ ዕድሜው አልተቀጨም ባይ ነው

 ባለፈው ረቡዕ ወዳጄ ዘነበ ወላ ስልክ ደውሎ፣ የአጼ ቴዎድሮስ የልጅ፣ ልጅ ልጅ እዚህ እንደሚገኝና መጽሐፉን ማሳተም እንደሚፈልግና የሚዲያ ሰው ማነጋገር እንደሚሻ ነግሮኝ ስሙንና ስልኩን በቴሌግራም ላከልኝ፡፡ ”ስሜ ሲሰን አለማየሁ ቴዎድሮስይባላል፡፡ በአሜሪካን አገር ያደግሁኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ፡፡ ደራሲና የፊልም ፕሮዱዩሰር ስሆን፤ መጻሕፍቶቼ በኢትዮጵያ ገበያ ላይእንዲወጡልኝ እፈልጋለሁ” ይላል በቴሌግራም የደረሰኝ መልዕክት፡፡ ይህን ስም የሰማሁት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡ አላውቀውም፡፡ ጉግል አደረግሁ፡፡ ጉግል ግን በደንብ ያውቀዋል፡፡ማንነቱን፣ ሥራዎቹን ወዘተ ዘረገፈልኝ፡፡ ጥቂት መረጃዎች ከሰበሰብኩ በኋላ ሰውየው ዘንድ ደወልኩለት፡፡ ለቃለ መጠይቅ ፈቃደኛ መሆኑንጠየቅሁት፡፡ አላቅማማም፡፡ ሲሰን አለማየሁ ቴዎድሮስ፤ የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስና የዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስን ጨምሮ ከ7 ያላነሱመጻኅፍትን ለንባብ ያበቃ ታታሪ ብዕረኛ በመሆኑ ደራሲ ነው ብንል አልተሳሳትንም፡፡ ደራሲ ብቻ ግን አይደለም፡፡ ደራሲና ሁለገብ ብንለው ሳይቀል አይቀርም፡፡ ምክንያቱምየፊልም ፕሮዱዩሰር ነው፣ የታሪክ ልሂቅም ነው፡፡ በተጨማሪም ቪዲዮግራፈርና ግራፊክ ዲዛይነርም ነው፡፡ ይህ ሁሉ ታዲያ ቆፍጣናየአሜሪካ ወታደር መሆኑን ሳንረሳ ነው - አሁን ጡረታ ቢወጣም፡፡ የኢራቅ ግዳጁን ፈጽሞ ሲመለስ አባቱ አንድሪው ቻርልስ ሊንዚ የነገሩትምስጢር የህይወቱን ዕጣ ፈንታ እንደቀየረው ይናገራል፡፡

አባቴ ለመጀመሪያም ለመጨረሻም ጊዜ የነገረኝ ይህ የቤተሰብ ምስጢር፤ አስቤውም አልሜውም የማላውቀው ነውይላል፡፡ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ታዲያ የተነገረውን ምስጢር ገላልጦ እውነቱን ለማወቅ ያልፈነቀለው ድንጋይ፣ ያልረገጠው የዓለም ዳርቻ የለም፤ ኢትዮጵያን ጨምሮ፡፡ እውነቱን አወቀ ማለት ደግሞ ራሱን ማንነቱን አወቀ ማለት ነው፡፡ በዚህ ከአዲስ አድማስ ጋር ባደረገው ልዩ ቃለ ምልልስ፣ ሲሰን አለማየሁ ፣ስለ ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ ደረስኩበት ያለውን አዲስ እውነት ወይም ምስጢር ያጋራናል፡፡ የቤተሰቡን የዘር ሃረግ ለማግኘት የተጓዘበትን ርቀትና የደረሰበትንም ያወጋናል፡፡

አሁን በቀጥታ ወደ ቃለ ምልልሱ፡-

   👉እስቲ ከትውልድህና አስተዳደግህ እንጀምር---የት ተወለድክ? የትስ አደግህ?
የተወለድኩት ሻን አንድሪው ሊንዚ ነው፤ ያደግሁት በከተማ ማህበረሰብ ውስጥ እንደ አፍሪካ-አሜሪካዊ፣ በሻምፓኝ፣ ኢሊኖይ ነው።የምኖርበት ሰፈር በዓመፅ፣ በአደንዛዥ ዕፅና በጠመንጃ የተሞላ ነበር። ፖሊስ የችግር ቦታ ሲል የፈረጀው ነው አካባቢውን፡፡ ባለፉትዓመታት፣ ቤተሰቤንና የልጅነት ዘመን አብሮ አደጎቼን አጥቻለሁ፡፡ ኢትዮጵያዊ መሆኔን እስከ 30 ዓመት ዕድሜዬ ድረስ አላውቅም ነበር። በ1999 ዓ.ም የአሜሪካንን ጦር ሰራዊት ተቀላቀልኩ፡ በ2007 ዓ.ም የኢራቅ ግዳጄን ተወጥቼ ወደ አገር ቤት ተመለስኩ። በወቅቱ የአባቴ አንድሪው ቻርልስ ሊንዚ የጤና ሁኔታ እያሽቆለቆለ ነበር፡፡ ያኔ ነው የቤተሰባችንን ምስጢሮች ለመጀመሪያ ጊዜ ገልጦ የነገረኝ፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሣ ከሚባል የንጉሥቤተሰብ እንደመጣን ገለጸልኝ፡፡ መጀመሪያ ላይ ነገሩን አምኖ ለመቀበል አዳጋች ሆኖብኝ ነበር፤ ምክንያቱም ከዚያ በፊት ስለዚህ ጉዳይ ጨርሶአንስቶ አያውቅም፡፡ ከአንድ ወር በኋላ አባቴከዚህ አለም በሞት ተለየ።
አንተስ ይህን አዲስ መረጃ ከአባትህ ካገኘህ በኋላ ምን አደረግህ?

አባቴ የመጨረሻዎቹ ቀናት ላይ ማንበብ የማልችለውን የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መያዜን አውቆ ነበር፡፡ እናም ወደ ኢትዮጵያ ሄጄ ቤተሰባችንን ፈልጌ እንዳገኝ ትዕዛዝ ሰጠኝ፡፡ በ2012 ዓ.ም ከአሜሪካ ጦር ሠራዊት ጡረታ ወጣሁና ወደ ኢትዮጵያ ተጓዝኩ፡፡ ወደ ባህርዳርና ጎንደርም ተሻግሬ፣ አባቴ የጠቀሰውን ሃውልት ለማየት ቻልኩ፡፡ ያኔ ነው ካሣ የሚለው ስም ለካሳ ሀይሉ ጊዮርጊስ፤ ለባለ ዘውዱ ንጉስዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ መሆኑንየተረዳሁት፡፡

በ2017 ዓ.ም አንዲት ሴት በአማራ ቲቪቃለ መጠይቅ ተደረገላት። አበበች ካሳ መሸሻ ቴዎድሮስ ትባላለች። እቺን ሴት ከሁለት ወራትበኋላ አገኘኋት፡፡ እዚህ ኢትዮጵያ ያለ የቅርብ ወዳጄ አዲስ አበባ ሠርጉ ላይ እንድገኝ ጋብዞኝነበር፡፡ በዚያ አጋጣሚ እኔና እሷ የዲኤንኤምርመራ አደረግን፤ ውጤቱም ዘመዳሞችመሆናችንን አረጋገጠ፡፡ አባቴ የተወለደው አሜሪካ ነው፣ አባቱ ቻርለስ ሊንዚ ግን አሜሪካ አይደለምየተወለዱት፡፡ ቻርለስ ሊንዚ ተብለው የሚጠሩት አባታቸው ደግሞ ከንጉሥ ቴዎድሮስልጆች አንዱ ነበሩ።

ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስን የተመለከተ መጽሐፍ በአማርኛና በእንግሊዝኛ አሳትመሃል፡፡ አማዞን ላይ ለሽያጭ ቀርቦ ተመልክቼዋለሁ---
ትክክል ነው፡፡ በ2018 ዓ.ም በአንዱ ቀን፣ ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስን ለማክበር ወደእንግሊዝ ተጉዤ ነበር፡፡ ያኔ ነው ሚስጥሮቹን ያገኘሁት፡፡ ለልዑል ዓለማየሁ በቦታው ላይ ምልክት ብቻ እንጂ የሬሳ ሳጥን መቃብር የለም። ሆኖም ሰ ዎች የ እኔንና የ ልዑል አለማየሁንበእጅጉ መመሳሰል ታል፡፡ እኔም ቅድመ- አያቴ የእውነትም ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ እንደነበሩ ተረዳሁ፡፡ ልዑል አለማየሁ፤ እስከ 113ዓመት ዕድሜያቸው ድረስ በህይወት ኖረው፣
በ1974 ዓ.ም ሻምፓኝ፣ ኢሊኖይ ነው የሞቱት፡፡
👉አንተ ልዑል አለማየሁ ቅድመ አያቴ ነበሩ ስትል ማረጋገጫህ ምንድን ነው?

መጀመሪያ ላይ ልኡል አለማየሁ ቅድመ አያቴ መ ሆኑን አ ላውቅም ነ በር። ነ ገር ግ ን ከልኡል አለማየሁ ጋር እንደምን መሳሰል በየፎቶው ላይ አስተውያለሁ። ከአበበች ካሣ መሸሻ ቴዎድሮስ ጋር የተደረገ የDNA ምርመራ ማስረጃ አለኝ፤ ከ50% በላይ የዲኤንኤ መዛመድ እንዳለን ያሳያል። በቅርቡ የካፒቴን ትሪሻም ቻርልስ ስፒዲ ቤተሰብ ከኒውዚላንድ የልዑል አለማየሁን ናሙና ከመቃብር ቦታ ሳይሆንከቤተሰቡ አምጥቶልኝ ነበር። የፀጉር ናሙናዎች ዲኤንኤ ነው፡፡ እኔም ከቅድመ አያቴ ቻርልስ ፎቶና ልዑል አለማየሁ ጋር የፎቶ ልየታ ሰርቼ 85% የተዛማችነት ውጤት ታይቷል፡፡ቅድመ አ ያቴ በ 1879 ዓ.ም ወደ ፍልስጤም መሄዱን ተረድቻለሁ፡፡ ስምየን አንበሳ ዘዮን የሚለውን ስሙን ለውጦታል። አንበሳ ዘዮንበእንግሊዝኛ የጽዮን አንበሳ ማለት ሲሆን፤ ሊንዚ ደግሞ የጽዮን አንበሳ ነው። እስከ 1919 ዓ.ምድረስ ቤተ ሺአን እና እየሩሳሌም ውስጥ ነበርየቆየው፡፡ ቻርልስ ከካፒቴን ትሪሻም ቻርልስስፒዲ ይባላል። ኢትዮጵያ እያለ ከወንድሙ መሸሻ ቴዎድሮስ ጋር ተገናኘ። ሚስት እንዲሁምሴት ልጅና ወንድ ልጅ ነበረው። ሚስቱ በ1925 ዓ.ም ልጃቸው ቻርልስ የ2 ወር ልጅእያለ፣

ኢትዮጵያ ውስጥ ህይወቷ አለፈ፡፡ እሱከልጁ ጋር ወደ

አሜሪካ ሲመጣ ሴት ልጁ ግን ቀረች።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ ለ አስራ ስድስተኛ ጊዜ የመጻሕፍት አውደርዕይ ከዛሬ ከሚያዚያ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እያካሄደ ይገኛል:: ለአንድ ሳምንት በሚቆየው በዚህ አውደርዕይ ሲሆን፣ ብዙ አሳታሚዎች አከፋፋዪችና መጽሐፍ ሻጮች ይሳተፋሉ።

ኤዞፕ መጽሐፍት መደብርም በዚህ አውደርዕይ ላይ የተለያዩ ቀደምትና አዳዲስ መጽሐፍትን ይዞ ይጠብቃችዃል።

👉ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
          
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ፈጠን ላለ ደምበኛ የቅዱስ ቁርዓን ማብራሪያዎች ናቸው።

በጥሩ ዋጋ

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
           09 20 74 57 40
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የእንዳለ ጌታ ከበደ ስራዎች በጥሩቅናሽ !!!!

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
           09 20 74 57 40
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ትንሽ ኮፒዎች እጃችን ላይ አላ።

በሽያጭ ላይ ነን !!!!

የምንግዜም የቀደምት መጽሐፍ መገኛ ኤዞፕ መጽሐፍት !!!!!

👉 ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
           09 20 74 57 40
መጽሐፉን ለማዘዝ  @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ✍✍✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ፔጃችን ከተመቸወም ይከተሉን።
tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…
Subscribe to a channel