ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ያለው የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ነው !! ስልክ:- 09 11 72 36 56 @Mesay21 @Mesay21
ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ባይራ ቅጽ አንድ ቁጥር ስድስት ነገ ምሽት ይለቀቃል፡፡
የቴሌግራምና የፌስቡክ ገጻችንን ከታች ባሉ ማስፈንጠሪያዎች ይቀላቀሉ፡፡
ቴሌግራም
/channel/Bayradigital
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/profile.php?id=61559674771458
ለማንኛውም አስተያየት የሚከተለውን ኢሜይል አድራሻ ይጠቀሙ።
bayradigital2016@gmail.com
ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን።
...በሕይወት ትልቁ ቁም ነገር ትምህርት መውሰድ ነው፡፡ መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም። ባወቅን ቍጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል። ሁሌም እንማር፣ ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንኹን፣ ሁሌም ብሩሕ ተስፋ ይኑረን፡፡ ብልህ ሰው ዛሬ ላይ ዐዋቂ ነኝ፣ ትክክል ነኝ፣ እኔ ብቻ የሚል ሳይኾን ዛሬ ላይ የሕይወትን ትምህርት ከሕፃናት ሳይቀር ለመማር የተዘጋጀ ነው፡፡ ስለ ዛሬ ማንነቱ ሲያስብ ሙሉነት የሚሰማው ብቻ ሳይኾን፣ ነገ ላይ ለመሙላት የሚሰናዳ ነው፡፡ ብልህ ሰው ትናንትናንና ነገን አስታርቆ ዛሬን በእረፍት በርጋታና በደስታ የሚኖር ሲኾን፣ በሰው ሁሉ ለመወደድ ሳይኾን ሰውን ሁሉ ለመውደድ የሚጥር ነው፡፡
የቴሌግራም ቻናላችን 👉👉 @azop78
የቴሌግራም ጉሩፓችን👉👉 @azopbook
የቻናላችን ቤተስብ ስለሆኑ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነውና ለወዳጅ ዘመደዎት ሼር ያድርጉት ።
ለንባብ መጎልመስ ሁሌም እንተጋለን።
🙏🙏🙏🙏
በ60 ብር ብቻ. !!?
ከለር ፋል የሆኑ
እጅግ ውብ መጽሐፍትን !!!!!
ልጆችዎ የክረምት ጊዜ የሚኾኑ ድንቅ መጽሐፍትን በ60 ብር ብቻ ይሽምቱ።
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
@Mesay21

ሊዮ ቶልስቶይ
War and peace
And
Ana kerenina
አንድ አንድ ኮፒ ብቻ !!!
ፈጥነው ኦርደር ያድርጉን !!?
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop
ለሰንበታችሁ የሚሆኑ ቀደምት መጽሐፍት

የመጽሐፉ ርዕስ ትቢ አክሱም
ደራሲ አስረስ የኔ ሰው
የህትመት ዘመን 1958
ያለን ብዛት አንድ ኮፒ !!!!
ምንጊዜም እንደምናደርገው ለቀደመ እንሰጣለን !!!!!

ዛሬ አለም አቀፍ የንባብና የመጽሐፍትም ቀን አይደል፣
ይኽንን ቀን አስመልክቶ ታዋቂውን ደራሲ ጳውሎስ ኞኞን እንዘክራለን!!
* ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ ኅዳር 11 ቀን 1926 ዓ.ም ቁልቢ አካባቢ ተወለደ። ጳውሎስ በቁልቢ አካባቢ ቢወለድም ያደገው በድሬዳዋ ከተማ ነው። በዚያን ዘመን የድሬው ጎረምሳ ጳውሎስ በጣሊያን ወረራ ምክንያት ትምህርቱን ከ4ኛ ክፍል በላይ ለመቀጠል አልቻለም ነበር። ጳውሎስ ብልህ አዕምሮና የፈጠራ ችሎታ የነበረው ሰው ስለነበር ገና በልጅነቱ የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ጣሊያንን ሲገድሉ ወይንም ሲማርኩ የሚያሳዩ ሥዕሎችን እየሳለ ያሳይ ነበር። ከሥዕል ችሎታው የመነጨው ጽሑፍ የመፃፍ ፍላጎትና ጥማት የተነሳ የ«ድምጽ ጋዜጣ» አዘጋጅ በመሆን የብዕር ድምፁን ያሰማ ነበር። ጋዜጦች ላይ ከጽሑፍ አቅራቢነት እስከ አዘጋጅነት ለበርካታ ዓመታት ሠርቷል። በተለይ «አንድ ጥያቄ አለኝ» በሚለው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አምዱው ላይ ብዙ ታዋቂነትን አግኝቷል። አቶ ጳውሎስ ኞኞ ከ1955 ዓ.ም ጀምሮ ለኢትዮጵያ ስነ ጽሑፍ ዕድገት የነበረውን ተሰጥኦ በአግባቡ በሥራ ላይ ያዋለ እውቅ ጋዜጠኛና ደራሲ ነበር።
ጳውሎስ ለጽሑፍ ካለው ፍቅርና ሁሉም ሰው እንዲያነብለት ከነበረው ፍላጎት አንፃር፣ የጌታችው ሚስቶች በሚል ርዕስ ያሳተማትን መጽሐፍ፤ «ከታተመችበት ወር አንሥቶ ላንድ ዓመት የመጽሐፌ መብት የግሌ ነው፡ ከአንድ ዓመት በኋል መብቱ የማንኛውም ኢትዮጵያዊ ይሁን፡ ከወሰንኩት ጊዜ በኋላ አሳትሞ ለመሸጥ የፈለገ ሁሉ ከድርሰቴ ሳይቀንስም ሆነ ሳይጨምር ሊያራባው ይችላል። ስሜን ሳይሰርዝ 'አሳታሚውን እገሌ' ብሎ ማንም ኢትዮጵያዊ ከፈለገ እንዲያራባት የደራሲነት መብቴን ለቅቄአለሁ፡ አሳታሚው የግሉን የመግቢያ ሐተታ በስሙ ቢጽፍ እኔም ሆንኩ ወራሼ አንቃወምም።» የሚል ጽሑፍ አስፍሮ አንብቢያለ።
ጳውሎስ ከጋዜጠኝነት ጎን ለጎን በድርሰትና በታሪክ ጸሐፊነት ፲፱ መጻሕፍት ያሳተመ ሲሆን ሁለቱ ካረፈ በኋላ የታተሙ ናቸው። ጳውሎስ ለሕዝብ የሚሆኑ ዕውቀት ተኮር መጻሕፍት በማቅረብ ይታወቃል። ጳውሎስ ኞኞ ካረፈ ከ፳ ዓመታት በኋላም እየፃፈ ያስቀመጻቸው መጽሐፍት የታተሙለት ሲሖን ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ በሀገር ውስጥ የተጻጻፏቸውንና ወደውጭ አገር የላኳቸውን ደብዳቤዎች የሚያሉት ሁለት ታላላቅ መጻሕፍትን ታትመውለታል።
ጳውሎስ ካሳተማቸው መጽሐፍት መካከል ፣ በየ ጋዜጦችና መጽሔቶች ላይ ከፃፋቸው ጽሑፎች ውጭ ታትመው ለንባብ ከበቁት የሚከተሉት በዋናነት ይጠቀሳሉ።
* አጫጭር ልብ ወለዶች
፩ ከሴቶቹ አምባ
፪ የአራዳው ታደሰ
፫ የጌታቸው ሚስቶች
፬ ድብልቅልቅ
፭ የኔዎቹ ገረዶች
* ታሪካዊ መጻሕፍት
፩ አጤ ቴዎድሮስ
፪ አጤ ምኒልክ
፫ የኢትዮጵያና የኢጣሊያ ጦርነት
፬ አፄ ምኒልክ የተፃፃፏቸው የሀገር ውስጥ ደብዳቤዎች
፭ አፄ ምኒልክ የተፃፃፏቸው የውጭ ሀገር ደብዳቤዎች
፮ አስደናቂ ታሪኮች ከቅጽ አንድ እስከ ቅጽ ስድስት ይጠቀሳሉ።
መልካም የንባብ ቀን ይኹንላችኹ !!
የጳውሎስ ኞኞን መጽሐፍ ከፈለጉ እነኾ የዘዙን
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop
ይህንን ግሩም ጥንታዊ መጽሐፍ ሦስት እርስ ጉዳዩችን የያዘ መጽሐፍ እናስተዋውቃችኹ
1962 ፍትሀ ነገስት
ወንጀለኛ መቅጫ
ክፍት ብሄር ህጎችን ይዟል
ለሰንበታችሁ የሚሆኑ ቀደምት መጽሐፍት
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop
...ህይወት አጭር ናት ፤ ከእነዚሁ ደግሞ ብዙ ሰዎች በአቋራጭ ተጉዘው የበለጠ ያሳጥሩታል።
ወደ ገሃነም የሚወስደው መንገድ በቅንነትና በየዋህነት የተገነባ ነው።
ደግነት ወይም ሞራሊቲ የሚለካው በሚያመጣው ወይም በሚያስከትለው ውጤት ሳይሆን ድርጊቱ የተፈፀመበት መንፈስ ብቻ ነው።
በበጎ የታሰበን መጥፎ ውጤት አያበላሸውም ፤ በሌላ በኩል መጥፎ እሳቤን መልካም ውጤት አያስተካክለውም ። “በዚህ አለም ከላይ ስንደርስ ታች የነበርንበት ከንቱ ይሆናል፣ የጨበጥነውን እንረግጣለን፣ ክብር የሰጠነውን እናዋርዳለን፣ <ከዚህ በላይ
የለም> ያልነውን ተራ ነገር እናደርገዋለን፤ ዓለሙ እንደዚሁ ነው። ንፋስ እንደመከተል ነው፣ የሚያረካ የሚያስደስት ምንም ነገር የለም።”
“ጊዜ ሲረዝም እድሜ ሲያልቅ ደሞ ሞት ነው። ሞት መራራ ከሆነ ምነው የጊዜ መባከን ቢያንስ ህመም አይሆንብንም? ሰው ቀጥሮህ ሲቀር ከእድሜህ እየቀነሰብህ ነው። የሆነ ሰው ያለ አግባብ የወሰደብህን ገንዘብ አንድ ቀን ሊመልስልህ ይችላል፤ የወሰደብህን ጊዜ ግን መቼም አይመልስልህም። አንድ ሊቅ እንዳለው ለሰው የምትሰጠው ትልቁ ስጦታህ ጊዜ ነው። እንዴት? የሰጠኸው ጊዜ ከእድሜህ ላይ የቀነስከው ነውና!”
መጥፎ ሰው ጥሩ ባለሙያ ሊሆን አይችልም፤ መጥፎ ባለሙያም መልካም ሰው ሊሆን አይችልም። የተዋጣላችሁ ለሀገር ለወገን መከታ የምትባሉ ምሁር ባለሙያ የምትሆኑት የተስተካከለ ስብዕና ሲኖራችሁ ነው። ቅንነትን፣ደግነትን፣አዛኝነትን፣ታታሪነትን ለመማር ዝግጁነትንና ፈጣሪን መፍራትን ገንዘብ አድርጉ። በጋራ መስራት እንጂ በጋራ ማሰብ አይቻልም። ብቻችሁን ሁናችሁ አስቡ ስራ ላይ ግን ተባበሩ!”
#“ሰበዝ”
✍✍ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ
የቴሌግራም ቻናላችን 👉👉 @azop78
የቴሌግራም ጉሩፓችን👉👉 @azopbook
የቻናላችን ቤተስብ ስለሆኑ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነውና ለወዳጅ ዘመደዎት ሼር ያድርጉት ።
ለንባብ መጎልመስ ሁሌም እንተጋለን።
🙏🙏🙏🙏
ግእዝ ማወቅ ለምትፈልጉ እንደ ሪፈረንስ የምንትጠቀሙበት መጽሐፍ።
ኪዳነ ወልድ ክፍሌ
መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ+ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ
አንድ ኮፒ ብቻ እጃችን ላይ !!!!
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
በ60 ብር ብቻ. !!?
ከለር ፋል የሆኑ
እጅግ ውብ መጽሐፍትን !!!!!
ልጆችዎ የክረምት ጊዜ የሚኾኑ ድንቅ መጽሐፍትን በ60 ብር ብቻ ይሽምቱ።
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
@Mesay21
@Mesay21
በ60 ብር ብቻ. !!?
ከለር ፋል የሆኑ
እጅግ ውብ መጽሐፍትን !!!!!
ልጆችዎ የክረምት ጊዜ የሚኾኑ ድንቅ መጽሐፍትን በ60 ብር ብቻ ይሽምቱ።
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
@Mesay21
@Mesay21
ለቅዳሜና እሁድ ሽያጭ የቀረቡ ኦሪጅናል ቨርዥን የውጭ ህትመት መጽጀፍት !!!!!!
/channel/azop78
ቆየት ያለ ወንጌል ቅዱስ ትርጓሜ መጽሐፍ !!!
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop
ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ቅጽ 1 ቁጥር፡ 5
(የቴሌግራም ገጻችንን ተቀላቀሉ)
/channel/Bayradigital
ለማንኛውም አስተያየት የሚከተለውን ኢሜይል አድራሻ ይጠቀሙ።
bayradigital2016@gmail.com
ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን።
የመጽሐፉ ርዕስ ትቢ አክሱም
ደራሲ አስረስ የኔ ሰው
የህትመት ዘመን 1958
ያለን ብዛት አንድ ኮፒ !!!!
ምንጊዜም እንደምናደርገው ለቀደመ እንሰጣለን !!!!!
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
✍✍✍✍
/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78
የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop
አፈወርቅ ገ/ኢየሱስ
አፈወርቅ በ1860 ዓ.ም ጎጃም ዘጌ በተሰኘችው ስፍራ ተወለዱ። የእቴጌ ጣይቱ ብጡል የሥጋ ዝምድና እንዳላቸው የሚነገርላቸው አፈወርቅ በልጅነት ዕድሜያቸው አዲስ አበባ መጥተው አደጉ።
ለዘመናዊት ኢትዮጵያ ሥልጣኔ መስራች የሆኑት ዳግማዊ አጤ ምኒሊክ ያውሮፓን ሥልጣኔ ቀስመው እንዲመጡ ወደውጭ ሀገር ከላኳቸው ብልህ ወጣቶች መካከል አንዱ አፈወርቅ ገ/ኢየሱስ ናቸው።
አፈወርቅ የ20 ዓመት ብላቴና ሳሉ በአጤ ምኒልክ በጎ ፈቃድ ከሁለት ወጣቶች ልጅ ጉግሳ ዳርጌ እና ልጅ ቅጣው ዛማኑኤል ጋር በ1880 ዓ.ም ወደ ስዊዘርላንድ ተላኩ። ከዚያ ከደረሱ በኋላ በገዛ ፈቃዳቸውና ባልታወቀ ምክንያት ወደ ጣሊያን ቱሪን ሄደው በኮሌጅ ኢንተርናሲዮናል ደ.ቤሊ አርቲ ከፍተኛ የሥነ ጽሑፍ ትምህርት ተከታተሉ። ከአድዋ ጦርነት በ1886 በፊት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በ1882 በቤተመንግስት ባለሟልነትና በሠዓሊነት ሙያ ያገለገሉት አፈወርቅ፥ በተለይ ከእቴጌ ጣይቱ ጋር በመቀያየማቸው በ1888 ዓ.ም. በስደት መንፈስ ወደ ኢጣሊያ ተመለሱ። በናፖሊ የምስራቅ ጥናት ኢንስቲቲዩት የአማርኛ ቋንቋ በማስተማር የፕሮፌሰርነት ማእረግ አግኝተዋል።
አፈወርቅ በኢጣሊያ ሳሉ ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሥነ ጽሁፍ ዕድገት የበኩር ልጅ ሊያሰኙዋቸው የቻሉትን የአማርኛ መጻሕፍት የጻፉ ሲሆን እንደገና ወደሀገራቸው በ1922 ዓ.ም. እስከተመለሱ ድረስ፥ በግእዝ፥ በአማርኛ፥ በኢጣሊያንኛ እና በፈረንሳይኛ ቋንቋዎች የመማሪያ መጻሕፍት፥ የታሪክ እና የፈጠራ ልቦለድ መጻሕፍትን አሳትመዋል።
አፈወርቅ በ1902 ዓ.ም. ሮማ ባሳተሙት ዳግማዊ ምኒሊክ በሚለው የታሪክ መጽሐፋቸው ከግዕዝ ጽሑፍ ባህል ወደ ዘመናዊ አማርኛ ኪናዊ ሥነጽሑፍ ለተደረገው ሽግግር በተለይ በ1908 ዓ.ም. በሮም ባሳተሟት ጦቢያ-ልቦለድ ታሪክ የፈጠራ ሥራቸው-በኢትዮዽያ የአማርኛ ዘመናዊ ሥነጽሑፍ መሥራች ካሰኛቸው ማእረግ ባሻገር በአፍሪካ ቋንቋዎችም ታሪክ- በሀገርኛ ቋንቋ በመጻፍ የመጀመሪያው ጥቁር አፍሪካዊ የሚል ምስክርነት አግኝተዋል።
ቀደም ሲል ለሀገራቸው በአስተርጓሚነት፥ በጉምሩክ ሥራ ኃላፊነት ነጋድራስነት እና በአምባሳደርነት ሮም ያገለገሉት አፈወርቅ በኢትዮዽያና ኢጣሊያን ጦርነት ወቅት 1924 - 1933 ኢጣሊያን ወገን ሆነው በ የቄሣር መንግስት መልእክተኛነት በሀገራቸው ልዩ በደል ፈጽመዋል በሚል ከነፃነት በኋላ በ1933 የዕድሜ ልክ እሥራት ተፈርዶባቸው በጅማ ጅሬን እሥር ቤት ለ6 ዓመታት በግዞት ቆይተው፥ በእርጅና እና በጤና ማጣት መስከረም 15 ቀን 1939 ዓ.ም በ79 ዓመታቸው አረፉ።
ምንጭ ናምሩድ ዘርዓ ያዕቆብ፣ አፈወርቅ ገብረየሱስ ህይወትን ስራዎቹ።