azop78 | Unsorted

Telegram-канал azop78 - ኤዞፕ መጽሐፍት

8609

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ያለው የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ነው !! ስልክ:- 09 11 72 36 56 @Mesay21 @Mesay21

Subscribe to a channel

ኤዞፕ መጽሐፍት

ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸውን ቀደምት መጽሐፍት እያስተዋወቅንወ ነው።

1954 እትም
ሞአ አንበሳ ዘምነገደ ይሁዳ መጽሐፍ ቅዱስ !!
ባለካርታ የሚባለው

አንድ ኮፒ እጃችን ላይ !!!

እነሆ አሁንም ቀድመው ድርድር ላደረጉን ደምበኞቻችን እንካቹ ብለናል።

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
          
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ታምረ ማርያም 1924

ከበደ ሚካኤል (1909-1991) በደብረ ብርሀን  ከተማ ኣካባቢ፣ ገርም ገብርኤል አጥቢያ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፱  ዓ.ም.ተወለዱ። ወደ አዲስ አበባ እንደ መጡ መጀመሪያ በአሊአንስ ኢቲዮ-ፍራንሴዝ በኋላም በላዛሪስት ሚሲዮን ትምህርታቸውን ተከታተሉ። የሼክስፒርን ሮሜዎና ዡልየትን ማክቤዝን በመተርጎም እውቅናን ለማትረፍ ችለዋል።

ሌሎች ታዋቂ የትርጉም ሰራዎች መሃል፦
ይቅርታ በላይ በሚል አርእስት ከBeyond the Pardon በ M.Clay የተተረጎመው ሊጠቀስ የቻላል።
ከበደ ሚካኤል 30 ገደማ መፃሕፍትን ፅፈዋል። ከበደ ሚካእል ካበረከቷቸው የቴአትር ስራዎች
የትንቢት ቀጠሮ
የቅጣት ማእበል
ካሌብ
ሃኒባል
ይገኙባቸዋል።
ከበደ ሚካኤል በርካታ የስነ ጽሁፍ ስራዎች ባለቤት በመሆናቸው በተለይም ለልጆች ትምህርት አዘል ጽሁፎችን የግጥም የፈጠራ ስራዎችን ቅኔዎችን በስፋት በማበርክታቸው በኢትዮጵያ የስነጽሁፍ መድረክ ገናና ከሆኑት ደራሲዎች አንዱ ናቸው። ከነዚህም መሃል፦
ታሪክና ምሳሌ ፩
ታሪክና ምሳሌ ፪
የህሊና ብርሃን
የቅኔ ውበት (በ ......... ዓ.ም. ታተመ/ተጻፈ።)
ጃፓን እንዴት ስለጠነች (በ ....... ዓ.ም. ታተመ/ተጻፈ።)
ታላላቅ ሰዎች  (በ ........ ዓ.ም. ታተመ/ተጻፈ።)
የሥልጣኔ አየር  (በ ......... ዓ.ም. ታተመ/ተጻፈ።)
ሊጠቀሱ ይችላሉ።
የሰዎች ስነ ምግባር ላይ የማተኮርና ምክር አዘል መልእክቶችን የማስተላለፍ ዝንባሌአቸው በአብዛኛው ስራቸው ላይ ይንጸባረቃል።
ዘመናዊት ኢትዮጵያን ለማደርጀት በተደረገው ትግል በግንባር ቀደምትነት የተሳተፉ እኒህ ፈላስማ፥ ባለቅኔ፥ ጸሐፌ-ተውኔት፥ ደራሲና አንጋፋ ጋዜጠኛ ፥ 'የቀለም ሰው' በሀገራችን የመጀመሪያ የነበረውን የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሽልማት ድርጅት በቀዳሚነት የተቀበሉ ሲሆን፣ አዲስ ትውልድ ላፈራ ስብእናቸው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት ፳፮ ቀን ፲፱፻፺ ዓ.ም. በሥነ ጽሑፍ የክብር ዶክቶሬት ዲግሪ ሸልሟቸዋል። በተረፈም ከፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ሶቭየት ህብረትና ሜክሲኮ ሽልማትን ተቀብለዋል።
በተረፈ የትምህርት ሚኒስትር ዳይረክተር፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተከታይ ዳይሬክተር (፲፱፵፪)፣ የብሄራዊ መጻህፍት ቤት ዳይረክተር (፲፱፵፬)ና የካቢኔ ሚንስትር ሆነው አገልግለዋል።
ክቡር ዶክቶር ከበደ ሚካኤል፥ ኢትዮጵያዊ 'የቀለም ሰው' ኅዳር ፫ ቀን ፲፱፻፺፩ ዓ.ም. በሰማንያ ሁለት ዓመታቸው አርፈዋል።

ሥራዎቻቸውን ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን ሁሉም ስራዎች እጃችን ላይ ይገኛሉ !!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ምንም ሳታወጡ ገንዘብ ስሩ

የቴሌግራም አዲሱን tapswap መቼም ያልሰማ የለም፡፡ ሁሉም tab tab እያደረገ መሆኑ ያያቹ ወይንም የሰማቹህ ይመስለኛል። የቢትኮይን ዋጋ እየጨመረ እየጨመረ መሄድ ያሳሰባቸው የምስራቁ ሰዎች የቴሌግራሙ መስራች ወንድማማቾች ፓቬል ዱሮቭ ከትልቁ የዲጂታል ሳንቲም አቀናባሪ TON COIN ጋር ከዚ በፊት የገባውን ስምምነት ከወራት በፊት NOTCOIN በማለት እየተንቀሳቀሰበት ይገኛል።

በጥቂት ወራት ውስጥ ቢሊዮን የዲጂታል ሳንቲሞች የተሰበሰቡ  ሳንቲሞች ያለው ሰው ወደ ዶላር ከዛም ወደ ኢትዮጲያ ብር መየቀር ይችላል። ይህ ገንዘብ ባንዴ የሚመጣበት ሳይሆን ገንዘብ መስራት የሚያስችለውን የዲጂታል መገበባያ ሳንቲም tab tab እያደረጉ በመነካካት ብቻ የሚሰራ ነው

ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ከገባቹ በውሃላ start በማለት አባል ስትሆኑ PLAY ስትሉት ደግሞ ሳንቲም መስራት ትችላላችሁ አስር ጊዜ በመነካካት ፣ እኛ በሌለን ጊዜ እየነካ የሚሰራ ሮቦት AutoBot በመግዛት ፣ ጓደኞቻችንን በመጋበዝ ብዙ የዲጂታል ሳንቲሞችን መሰብሰብ እንችላለን። በቀሪ አራት ቀን ውስጥ ሙሉበሙሉ ሳንቲሙ ለገበያ የሚለቀቅ ሲሆን አሁን በመቶ ዶላሮች እየተሸጠ ይገኛል። ቀላል ነው መነካካት ብዙዙዙዙዙ የሰበሰበ የሚሰጠውን ያገኛል። ሊንኩን በመጫን ወደ NOTCOIN የዲጂታል ሳንቲም መሰብሰቢያ መግባት ትችላላቹ PLAY!!!!

ለመጀመር  ከታች ያለውን link
👇👇👇👇👇

/channel/tapswap_mirror_bot?start=r_6389175416 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ታላቅ ቅናሽ አርገነረባቸዋል 0911723656

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

...ህይወት አጭር ናት ፤ ከእነዚሁ ደግሞ ብዙ ሰዎች በአቋራጭ ተጉዘው የበለጠ ያሳጥሩታል።

ወደ ገሃነም የሚወስደው መንገድ በቅንነትና በየዋህነት የተገነባ ነው።

ደግነት ወይም ሞራሊቲ የሚለካው በሚያመጣው ወይም በሚያስከትለው ውጤት ሳይሆን ድርጊቱ የተፈፀመበት መንፈስ ብቻ ነው።

በበጎ የታሰበን መጥፎ ውጤት አያበላሸውም ፤ በሌላ በኩል መጥፎ እሳቤን መልካም ውጤት አያስተካክለውም ። “በዚህ አለም ከላይ ስንደርስ ታች የነበርንበት ከንቱ ይሆናል፣ የጨበጥነውን እንረግጣለን፣ ክብር የሰጠነውን እናዋርዳለን፣ <ከዚህ በላይ
የለም> ያልነውን ተራ ነገር እናደርገዋለን፤ ዓለሙ እንደዚሁ ነው። ንፋስ እንደመከተል ነው፣ የሚያረካ የሚያስደስት ምንም ነገር የለም።”

“ጊዜ ሲረዝም እድሜ ሲያልቅ ደሞ ሞት ነው። ሞት መራራ ከሆነ ምነው የጊዜ መባከን ቢያንስ ህመም አይሆንብንም? ሰው ቀጥሮህ ሲቀር ከእድሜህ እየቀነሰብህ ነው። የሆነ ሰው ያለ አግባብ የወሰደብህን ገንዘብ አንድ ቀን ሊመልስልህ ይችላል፤ የወሰደብህን ጊዜ ግን መቼም አይመልስልህም። አንድ ሊቅ እንዳለው ለሰው የምትሰጠው ትልቁ ስጦታህ ጊዜ ነው። እንዴት? የሰጠኸው ጊዜ ከእድሜህ ላይ የቀነስከው ነውና!”

መጥፎ ሰው ጥሩ ባለሙያ ሊሆን አይችልም፤ መጥፎ ባለሙያም መልካም ሰው ሊሆን አይችልም። የተዋጣላችሁ ለሀገር ለወገን መከታ የምትባሉ ምሁር ባለሙያ የምትሆኑት የተስተካከለ ስብዕና ሲኖራችሁ ነው። ቅንነትን፣ደግነትን፣አዛኝነትን፣ታታሪነትን ለመማር ዝግጁነትንና ፈጣሪን መፍራትን ገንዘብ አድርጉ። በጋራ መስራት እንጂ በጋራ ማሰብ አይቻልም። ብቻችሁን ሁናችሁ አስቡ ስራ ላይ ግን ተባበሩ!”

#“ሰበዝ”

✍✍ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ

የቴሌግራም ቻናላችን 👉👉 @azop78
  የቴሌግራም ጉሩፓችን👉👉 @azopbook
   
     የቻናላችን ቤተስብ ስለሆኑ  ምስጋናችን ላቅ ያለ ነውና ለወዳጅ ዘመደዎት ሼር ያድርጉት ።

  ለንባብ መጎልመስ ሁሌም እንተጋለን።
           🙏🙏🙏🙏

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ግእዝ ማወቅ ለምትፈልጉ እንደ ሪፈረንስ የምንትጠቀሙበት መጽሐፍ።

ኪዳነ ወልድ ክፍሌ
መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ+ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አንድ ኮፒ ብቻ እጃችን ላይ !!!!

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
09 20 74 57 40
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

በ60 ብር ብቻ. !!?

ከለር ፋል የሆኑ
እጅግ ውብ መጽሐፍትን !!!!!

ልጆችዎ የክረምት ጊዜ የሚኾኑ ድንቅ መጽሐፍትን በ60 ብር ብቻ ይሽምቱ።

ለቅዳሜና እሁድ ሽያጭ የቀረቡ ኦሪጅናል ቨርዥን የውጭ ህትመት መጽጀፍት !!!!!!

/channel/azop78

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ቆየት ያለ ወንጌል ቅዱስ ትርጓሜ መጽሐፍ !!!

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
          
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ባይራ ዲጂታል መጽሔት

ባይራ ቅጽ 1 ቁጥር 6!

(የቴሌግራምና የፌስቡክ ገጻችንን ከታች ባሉ ማስፈንጠሪያዎች ይቀላቀሉ፡፡)

ቴሌግራም

/channel/Bayradigital

ፌስቡክ

https://www.facebook.com/profile.php?id=61559674771458

ለማንኛውም ሃሳበ አስተያየት የሚከተለውን ኢሜይል አድራሻ ይጠቀሙ።

bayradigital2016@gmail.com

ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
          
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
          
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

በሬ ካራጁ

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
          
መጽሐፍ ለማዘዝ @Mesay21 ሊንክ ይጠቀሙ
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ይህችን mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ግእዝ ማወቅ ለምትፈልጉ እንደ ሪፈረንስ የምንትጠቀሙበት መጽሐፍ።

ኪዳነ ወልድ ክፍሌ
መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ+ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

#ነገረ_መጻሕፍት - ፳፩
ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል!

ግንቦት 17/ 2016 ዓ.ም. ቅዳሜ: ከ8:00 - 10:30

ቆይታ:- ከታገል ሰይፉ ጋር
ለውይይት የተመረጠው መጽሐፍ፡-  ዝንቡላ እና ካሮት

አወያይ:-  እንዳለጌታ ከበደ።
አዘጋጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ።

አስተባባሪ ፦ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል

የዝግጅቱ ቦታ:- በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ (በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ)፡፡ https://maps.app.goo.gl/yb1LFT7PDTwLUP217

ለበለጠ መረጃ እና መገኘትዎን ለማረጋገጥ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/+VZQIhKm-NoAwYjM0

ቦታውን ለማያውቁ እና የትራንስፖርት  አገልግሎት ለሚሹ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አወልያ ት/ት ቤት አጠገብ ከ7:30-7:50 ጠብቆ የሚነሳ ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል። በሰአቱ በመገኘት ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ለመጠቀም +251 91044 2989 ላይ ይደውሉ።

በራሳችሁ ለምትመጡ አድራሻው Ethiopian Academy of Sciences
https://maps.app.goo.gl/GwKfjcwg1jmqsfG76

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ባይራ ዲጂታል መጽሔት

ባይራ ቅጽ አንድ ቁጥር ስድስት ነገ ምሽት ይለቀቃል፡፡

የቴሌግራምና የፌስቡክ ገጻችንን ከታች ባሉ ማስፈንጠሪያዎች ይቀላቀሉ፡፡

ቴሌግራም

/channel/Bayradigital

ፌስቡክ

https://www.facebook.com/profile.php?id=61559674771458

ለማንኛውም አስተያየት የሚከተለውን ኢሜይል አድራሻ ይጠቀሙ።

bayradigital2016@gmail.com

ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የኢትዮጵያ ታሪክ ተክለፃድቅ መኩሪያ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

...በሕይወት ትልቁ ቁም ነገር ትምህርት መውሰድ ነው፡፡ መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም። ባወቅን ቍጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል። ሁሌም እንማር፣ ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንኹን፣ ሁሌም ብሩሕ ተስፋ ይኑረን፡፡ ብልህ ሰው ዛሬ ላይ ዐዋቂ ነኝ፣ ትክክል ነኝ፣ እኔ ብቻ የሚል ሳይኾን ዛሬ ላይ የሕይወትን ትምህርት ከሕፃናት ሳይቀር ለመማር የተዘጋጀ ነው፡፡ ስለ ዛሬ ማንነቱ ሲያስብ ሙሉነት የሚሰማው ብቻ ሳይኾን፣ ነገ ላይ ለመሙላት የሚሰናዳ ነው፡፡ ብልህ ሰው ትናንትናንና ነገን አስታርቆ ዛሬን በእረፍት በርጋታና በደስታ የሚኖር ሲኾን፣ በሰው ሁሉ ለመወደድ ሳይኾን ሰውን ሁሉ ለመውደድ የሚጥር ነው፡፡

የቴሌግራም ቻናላችን 👉👉 @azop78
  የቴሌግራም ጉሩፓችን👉👉 @azopbook
   
     የቻናላችን ቤተስብ ስለሆኑ  ምስጋናችን ላቅ ያለ ነውና ለወዳጅ ዘመደዎት ሼር ያድርጉት ።

  ለንባብ መጎልመስ ሁሌም እንተጋለን።
           🙏🙏🙏🙏

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

https://vm.tiktok.com/ZMMcummMX/

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

በ60 ብር ብቻ. !!?

ከለር ፋል የሆኑ
እጅግ ውብ መጽሐፍትን !!!!!

ልጆችዎ የክረምት ጊዜ የሚኾኑ ድንቅ መጽሐፍትን በ60 ብር ብቻ ይሽምቱ።

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
           09 20 74 57 40
@Mesay21
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

በ60 ብር ብቻ. !!?

ከለር ፋል የሆኑ
እጅግ ውብ መጽሐፍትን !!!!!

ልጆችዎ የክረምት ጊዜ የሚኾኑ ድንቅ መጽሐፍትን በ60 ብር ብቻ ይሽምቱ።

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
           09 20 74 57 40
@Mesay21
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

በ60 ብር ብቻ. !!?

ከለር ፋል የሆኑ
እጅግ ውብ መጽሐፍትን !!!!!

ልጆችዎ የክረምት ጊዜ የሚኾኑ ድንቅ መጽሐፍትን በ60 ብር ብቻ ይሽምቱ።

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
           09 20 74 57 40
@Mesay21
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ሊዮ ቶልስቶይ
War and peace
And
Ana kerenina

አንድ አንድ ኮፒ ብቻ !!!
ፈጥነው ኦርደር ያድርጉን !!?

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

መዲና ዲጂታል መጽሔት

ቅጽ 1 ቁጥር 2

/channel/Medinamagazine

Читать полностью…
Subscribe to a channel