azop78 | Unsorted

Telegram-канал azop78 - ኤዞፕ መጽሐፍት

8609

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ያለው የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ነው !! ስልክ:- 09 11 72 36 56 @Mesay21 @Mesay21

Subscribe to a channel

ኤዞፕ መጽሐፍት

አዲሱ ቤተ መጽሐፍታችን በአዲስ መልኩ ተደራጅቶ እየጠበቃችኹ ነው።

ለዛሬ ፖስት
ነጋድራስ ገብረ ህይዎት
መንግስትና የህዝብ አስተዳደር
የመጀመሪያው እትም
B5 ሳይዝ ሆኖ የያተመ።

ቀድመው ኦርደር ያድርሁን !!!!

👉 መጽሐፍት ቤታችን በልዩ አደረጃጀት ተዘጋጅቶ እነሆ ክፍት ሆኗል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አዲሱ ቤተ መጽሐፍታችን በዚህ መልኩ ተደራጅቶ እየጠበቃችኹ ነው።

ታላቅ የምረቃና ልዩ የቅናሽ ፕሮግራም የምናደርግ ቢሆንም ? እስከዚያው ድረስ ግን በልዩ አደረጃጀት እነሆ ክፍት ሆኗል።

የቀደምት ቤተ መጽሐፍታችኹ ኤዞፕ መጽሐፍት እነሆ ጥሩ ጥሩ መጽሐፍትን ያስተዋውዋችዃል።

/channel/azop78

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56

@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እጅግ ተመራጭ የታሪክ መጻሕፍትን እንጠቁማችኹ

📚📚📚📚

👉አዲሱን መጻሕፍት ቤታችን ለማስተዋወቅ ሲባል ታላቅ ቅናሽ

👉 አራዳ ጊዮርጊስ ህንፃ ከመጀመሪያው ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ምኒልክ አደባባይ አቢሲኒያ ባንክ የሚገኝበት  2ኛ ፎቅ 

ማሳሰቢያ
መጻሕፍት መደብራችን እንደሚታወቀው እጅግ ቀደምትና ጥንታዊ መጽሐፍትን ይዞ ስራ ጀምሯል

በመሆኑም ውድ ደምበኞቻችን ሩቅ መሥሎ እንዳይሰማችኹ  ከቀድሞ  ሥራ ቦታው 300 ሜትር ወደ ኃላ ፈቀቅ ብሎ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

ልክ እንደ ቀድሞው    ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!

👉 /channel/azop78
     
👉 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

👉 የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!
መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ፓኬጅ ፩

እነዚህን አራት የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት በ 1000 ብር ብቻ
📚📚📚📚

አራቱን በአንድ ሽህ ብር !!!!!

👉አዲሱን መጻሕፍት ቤታችን ለማስተዋወቅ ሲባል ታላቅ ቅናሽ

👉 አራዳ ጊዮርጊስ ህንፃ ከመጀመሪያው ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ምኒልክ አደባባይ አቢሲኒያ ባንክ የሚገኝበት  2ኛ ፎቅ 

ማሳሰቢያ
መጻሕፍት መደብራችን እንደሚታወቀው እጅግ ቀደምትና ጥንታዊ መጽሐፍትን ይዞ ስራ ጀምሯል

በመሆኑም ውድ ደምበኞቻችን ሩቅ መሥሎ እንዳይሰማችኹ  ከቀድሞ  ሥራ ቦታው 300 ሜትር ወደ ኃላ ፈቀቅ ብሎ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

ልክ እንደ ቀድሞው    ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!

👉 /channel/azop78
     
👉 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

👉 የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!
መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ከታተሙ 60 ዓመታት ያለፏቸው ቆየት ያሉ ድንቅ መጻሕፍት

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ለገበያ ካቀረብነው 150 ኮፒዎች መካከል 10 ኮፒዎች ቀርተውናል።
ቀድመው ይሸምቱ።

1000195651004
Melese maru ቀድመው ኦርደር ማድረግ ይችላሉ።

ድንቅ የታሪክ መጽሐፍ በ 250 ብር ብቻ

📚 የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ
       ከዓፄ ይኩኖ አምላክ እስከ ዓፄ ሲስንዮስ
👉     ደራሲ ሞርዲ አቪር /ፕሮፌሰር /
           በኢትዮጵያ ቆይታው ከአምስት በላይ መጽሐፍትን ጽፏል the Ethiopian and the Read sea፣ the era of the Prince የታወቁት መጽሐፍት ሲሆኑ በአዲስ አብን ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ነበር።

👉  ተርጓሚ አዛሪዮስ ማውሪዞ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የውጭ ቋንቋዎች ጥናት BA  በኢኮኖሚክስ BA  ምሩቅ

     የመጽሐፉ የገጽ ብዛት 450

👉አዲሱን መጻሕፍት ቤታችን ለማስተዋወቅ ሲባል ታላቅ በ 250 ብር ብቻ ።

👉 አራዳ ጊዮርጊስ ህንፃ ከመጀመሪያው ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ምኒልክ አደባባይ አቢሲኒያ ባንክ የሚገኝበት  2ኛ ፎቅ 

ማሳሰቢያ
መጻሕፍት መደብራችን እንደሚታወቀው እጅግ ቀደምትና ጥንታዊ መጽሐፍትን ይዞ ስራ ጀምሯል

በመሆኑም ውድ ደምበኞቻችን ሩቅ መሥሎ እንዳይሰማችኹ  ከቀድሞ  ሥራ ቦታው 300 ሜትር ወደ ኃላ ፈቀቅ ብሎ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

ልክ እንደ ቀድሞው    ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!

👉 /channel/azop78
     
👉 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

👉 የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!
መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የእለተ ቅዳሜ ፖስቶሻችን መካከል እነሆ።

በአዲሱ አድራሻችን

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56

@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

መጽሐፍ ቅዱስ
ከማጥኛ /ከማብራሪያ / የህግ ጽሑፍ ጋር የያዘ።
ለቲወለጂያን ፣ ለመጽሐድ ቅዱስ አጥኝዎች የሚጠቅም።

አዲሱን መጻሕፍት ቤታችን ለማስተዋወቅ ሲባል ታላቅ ቅናሽ ጋር

👉

ሥራ ጀመረናል።

አራዳ ጊዮርጊስ ህንፃ ከመጀመሪያው ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ምኒልክ አደባባይ አቢሲኒያ ባንክ የሚገኝበት  2ኛ ፎቅ ስራ ጀመረ።
መጻሕፍት መደብራችን እንደሚታወቀው እጅግ ቀደምትና ጥንታዊ መጽሐፍትን ይዞ ስራ ጀምሯል

በመሆኑም ውድ ደምበኞቻችን ሩቅ መሥሎ እንዳይሰማችኹ  ከቀድሞ  ሥራ ቦታው 300 ሜትር ወደ ኃላ ፈቀቅ ብሎ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

ልክ እንደ ቀድሞው    ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!

👉 /channel/azop78
      /channel/azop78

👉 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

👉 የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!
መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አዲሱን መጻሕፍት ቤታችን ለመመረቅ ስንል ትልቅ ቅናሽ አድርገንባቸዋል።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

መልካም ዜና

👉 ኤዞፕ መጻሕፍት !!!

ሥራ ጀመረ።

ከአርብ 03/12/16 ጀምሮ አራዳ ጊዮርጊስ ህንፃ ከመጀመሪያው ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ምኒልክ አደባባይ አቢሲኒያ ባንክ የሚገኝበት ፎቅ ላይ  2ኛ ፎቅ ስራ ጀመረ።
መጻሕፍት መደብራችን እንደሚታወቀው እጅግ ቀደምትና ጥንታዊ መጽሐፍትን ይዞ ስራ ጀምሯል።

በመሆኑም ውድ ደምበኞቻችን ሩቅ መሥሎ እንዳይሰማችኹ  ከቀድሞ  ሥራ ቦታው 300 ሜትር ወደ ኃላ ፈቀቅ ብሎ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

ልክ እንደ ቀድሞው    ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!

👉 /channel/azop78
      /channel/azop78

👉 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

👉 የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!
መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

መልካም ዜና

👉 ኤዞፕ መጻሕፍት !!!

ሥራ ጀመረ።

ከአርብ 03/12/16 ጀምሮ አራዳ ጊዮርጊስ ህንፃ ከመጀመሪያው ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ምኒልክ አደባባይ አብሲኒያ ባንክ የሚገኝበት ፎቅ ላይ  2ኛ ፎቅ ስራ ጀመረ።
መጻሕፍት መደብራችን እንደሚታወቀው እጅግ ቀደምትና ጥንታዊ መጽሐፍትን ይዞ ስራ ጀምሯል።

በመሆኑም ሩቅ መሥሎ እንዳይሰማችኹ  ከቀድሞ  ሥራ ቦታው 1000 ሜትር ፈቀቅ ብሎ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ማስታወቂያ
..................................
እነዚህን ድንቅ ሀይማኖታዊ መጽሐፍት ያልሸመቱ  ደምበኞቻችን በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ።
መጽሐፍቱ የዘመናችን ሊቃዉንቶች የተረጎሟቸው ያዘጋጁዋቸውና የፃፏቸው የጽሑፍ ውጤቶች ናቸው።

👉 ቅዱስ ዩሐንስ አፈወርቅ ያዘጋጀው የዩሐንስ ወንጌል
👉 የኔታ ስምህ አዳምጤ ያዘጋጁዋቸው የዩሐንስ ወንጌልና የሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ወንጌል
👉 ሊቀ ጉባኤ አባ አበራ ያዘጋጁት ትምህርተ ሀይማኖትና
ክርስቲያናዊ ስነ ምግባርም
👉ባህልና ትውፊት በኢትዮጵያ

በተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምቱ።

ከገበያው የጠፉ መጽሐፍት ስለሆኑ ምርጫወቻችሁ መሆናቸውን ስለምን ረዳ ከስብስቦቻችን መካከል አጋራናችኹ።
  
✍. ዘውግ 📚.  ሀይማኖታዊ መጽሐፍ
✍ ይዘት    📚.
✍   የህትመት ዘመን 📚.
✍  የህትመት ጥራት 📚 ከፍተኛ ጥራት ይዞ የታተመ ፩ኛ ደረጃ ጥራት

አንድ. አንድ ቅጅዎች እጃችን ላይ ይገኛል !!
✍. በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ!!

📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
✍ ቀድመው ያዝዙን ባሉበት እናደርሳለን !!!

የመጻሕፍትን ለማዘዝ  በ  0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን   ባሉበት እናደርሳለን !!!!!
        ✍✍✍✍

👉 /channel/azop78
      /channel/azop78

👉 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

👉 የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!
መልካም የንባንብ ጊዜ ተመኘንልዎ።

ትዕዛዝዎን ያድርሱን !!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እነሆ

ባይራ ዲጂታል መጽሔት

ባይራ ቅጽ 1 ቁጥር 7

ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/
ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ትዊተር (Twitter) - https://x.com/BayraDigital

ለማንኛውም አስተያየት
ኢ-ሜይል bayradigital2016@gmail.com

ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የመጻሕፍተ ፡ መነኮሳትን ፡ ንባባቸውን ፡ ከነትርጓሜያቸው ፡ ለማሳተም ፡ ዠምሬአለኍ። ነገር ግን የተዠመረውን ለማስፈጸም ፡ የሚቻለው ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነውና ፡ ይኽን ፡ መጽሐፍ ፡ የምታነቡ ' ሰዎች ' ሁሉ ፡ ለፍጻሜ ው፡ ወይኩን፡ ፈቃድከ ፡ ብላችሁ ፡ እንድትለምኑት ፡ አሳስባችኋለሁ።

ተፈሪ መኮነን የኢትዮጵያ መንግስት አልጋ ወራሽ !!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አዲሱ ቤተ መጽሐፍታችን በዚህ መልኩ ተደራጅቶ እየጠበቃችኹ ነው።

ታላቅ የምረቃና ልዩ የቅናሽ ፕሮግራም የምናደርግ ቢሆንም ? እስከዚያው ድረስ ግን በልዩ አደረጃጀት እነሆ ክፍት ሆኗል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አዲስ መጽሐፍ

በይታገሱ ጌትነት

መንግስቱ ኃይለ ማሪያም የስደተኛው መሪ ትረካዎች።

በሽያጭ ላይ እንገኛለን።

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የቀደምት ቤተ መጽሐፍታችኹ ኤዞፕ መጽሐፍት እነሆ ጥሩ ጥሩ መጽሐድፍትን

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ሶስት ኮፒዎች እጃችን ላይ አሉን

📚📚📚📚

👉አዲሱን መጻሕፍት ቤታችን ለማስተዋወቅ ሲባል ታላቅ ቅናሽ

👉 አራዳ ጊዮርጊስ ህንፃ ከመጀመሪያው ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ምኒልክ አደባባይ አቢሲኒያ ባንክ የሚገኝበት  2ኛ ፎቅ 

ማሳሰቢያ
መጻሕፍት መደብራችን እንደሚታወቀው እጅግ ቀደምትና ጥንታዊ መጽሐፍትን ይዞ ስራ ጀምሯል

በመሆኑም ውድ ደምበኞቻችን ሩቅ መሥሎ እንዳይሰማችኹ  ከቀድሞ  ሥራ ቦታው 300 ሜትር ወደ ኃላ ፈቀቅ ብሎ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

ልክ እንደ ቀድሞው    ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!

👉 /channel/azop78
     
👉 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

👉 የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!
መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ የታተሙ የቤተክርስቲያን ታሪክ መጽሐፍት

📚

👉አዲሱን መጻሕፍት ቤታችን ለማስተዋወቅ ሲባል ታላቅ ቅናሽ

👉 አራዳ ጊዮርጊስ ህንፃ ከመጀመሪያው ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ምኒልክ አደባባይ አቢሲኒያ ባንክ የሚገኝበት  2ኛ ፎቅ 

ማሳሰቢያ
መጻሕፍት መደብራችን እንደሚታወቀው እጅግ ቀደምትና ጥንታዊ መጽሐፍትን ይዞ ስራ ጀምሯል

በመሆኑም ውድ ደምበኞቻችን ሩቅ መሥሎ እንዳይሰማችኹ  ከቀድሞ  ሥራ ቦታው 300 ሜትር ወደ ኃላ ፈቀቅ ብሎ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

ልክ እንደ ቀድሞው    ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!

👉 /channel/azop78
     
👉 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

👉 የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!
መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

📚 የመጽሐፉ ርዕስ ኢትዮጵያ በድህነት ማነቆ

     በጥሩ ጥራት የታተመ
በሮቦት ማተሚ ያ የታተመ
የጀርባ ዋጋ 500
የተጠበቀው ቅናሻችን እንዳለ ሆኖ

👉አዲሱን መጻሕፍት ቤታችን ለማስተዋወቅ ሲባል ታላቅ በ 250 ብር ብቻ ።

👉 አራዳ ጊዮርጊስ ህንፃ ከመጀመሪያው ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ምኒልክ አደባባይ አቢሲኒያ ባንክ የሚገኝበት  2ኛ ፎቅ 

ማሳሰቢያ
መጻሕፍት መደብራችን እንደሚታወቀው እጅግ ቀደምትና ጥንታዊ መጽሐፍትን ይዞ ስራ ጀምሯል

በመሆኑም ውድ ደምበኞቻችን ሩቅ መሥሎ እንዳይሰማችኹ  ከቀድሞ  ሥራ ቦታው 300 ሜትር ወደ ኃላ ፈቀቅ ብሎ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

ልክ እንደ ቀድሞው    ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!

👉 /channel/azop78
     
👉 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

👉 የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!
መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

በየ ሳምቱ የምትወጣውን አዲስ አድማስ ጋዜጣ በኤዞፕ መጻሕፍት መደብር ያገኛሉ።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ድንቅ የታሪክ መጽሐፍ በ 250 ብር ብቻ

📚 የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ
ከዓፄ ይኩኖ አምላክ እስከ ዓፄ ሲስንዮስ
👉     ደራሲ ሞርዲ አቪር /ፕሮፌሰር /
           በኢትዮጵያ ቆይታው ከአምስት በላይ መጽሐፍትን ጽፏል the Ethiopian and the Read sea፣ the era of the Prince የታወቁት መጽሐፍት ሲሆኑ በአዲስ አብን ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ነበር።

👉  ተርጓሚ አዛሪዮስ ማውሪዞ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የውጭ ቋንቋዎች ጥናት BA በኢኮኖሚክስ BA ምሩቅ

የመጽሐፉ የገጽ ብዛት 450

👉አዲሱን መጻሕፍት ቤታችን ለማስተዋወቅ ሲባል ታላቅ በ 250 ብር ብቻ ።

👉 አራዳ ጊዮርጊስ ህንፃ ከመጀመሪያው ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ምኒልክ አደባባይ አቢሲኒያ ባንክ የሚገኝበት  2ኛ ፎቅ

ማሳሰቢያ
መጻሕፍት መደብራችን እንደሚታወቀው እጅግ ቀደምትና ጥንታዊ መጽሐፍትን ይዞ ስራ ጀምሯል

በመሆኑም ውድ ደምበኞቻችን ሩቅ መሥሎ እንዳይሰማችኹ  ከቀድሞ  ሥራ ቦታው 300 ሜትር ወደ ኃላ ፈቀቅ ብሎ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

ልክ እንደ ቀድሞው    ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!

👉 /channel/azop78
      /channel/azop78

👉 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

👉 የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!
መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸው መጽሐፍት እናስተዋውቃችሁ

👉

ሥራ ጀመረናል።

አራዳ ጊዮርጊስ ህንፃ ከመጀመሪያው ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ምኒልክ አደባባይ አቢሲኒያ ባንክ የሚገኝበት 2ኛ ፎቅ ስራ ጀመረ።
መጻሕፍት መደብራችን እንደሚታወቀው እጅግ ቀደምትና ጥንታዊ መጽሐፍትን ይዞ ስራ ጀምሯል።

በመሆኑም ውድ ደምበኞቻችን ሩቅ መሥሎ እንዳይሰማችኹ  ከቀድሞ  ሥራ ቦታው 300 ሜትር ወደ ኃላ ፈቀቅ ብሎ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

ልክ እንደ ቀድሞው    ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!

👉 /channel/azop78
      /channel/azop78

👉 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

👉 የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!
መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ሲጥል

**

👉 እንዳለ ጌታ ከበደ
👉 አዲስ መጽሐፍ !!!

እነሆ በሽያጭ ላይ ነን

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እነዚህን ኦሪጅናል ህትመቶች መጻሕፍት

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

መዲና ፭ እነሆ

መዲና በአምስተኛው እትሟ ነባር እና ተጋባዥ አምደኞችን አስተባብራ በይዘትም በገጽም ደንደን ብላ ተመልሳለች። በእርግጥ ከመተለቋ የተነሣ በአንድ ጊዜ ለማንበብ ከባድ እንደምትሆን ይገባናል። ነገር ግን የቻልነውን ያህል ብዙ ጸሐፊያንን ለማካተት፣ አንድም ደግሞ ዲጂታል መጽሔት የመሆኗ አንዱ በቁዔት እንዲህ ያለው የሕትመት ነጻነት ነውና እርሱንም እስከመጨረሻው ለመጠቀም በማሰብ እንጂ እንዲሁ በከንቱ አለመሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን። ስለመርዘሙም ይቅርታ እንጠይቃለን።

መዲና ዲጂታል መጽሔት

/channel/Medinamagazine

በተጨማሪም በፌስቡክ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን!

https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL

https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj

ለአስተያየትዎ

medinadigitalmagazine@gmail.com

ሐምሌ 2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እነሆ

ባይራ ዲጂታል መጽሔት

ባይራ ቅጽ 1 ቁጥር 7

ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/
ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ትዊተር (Twitter) - https://x.com/BayraDigital

ለማንኛውም አስተያየት
ኢ-ሜይል bayradigital2016@gmail.com

ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ማስታወቂያ
..................................
እነዚህን ሁለት መጽሐፍት ያልሸመቱ ደምበኞቻችን ሁለት ቅጅዎችን እጃችን ላይ አሉን።
መጽሐፍት እጅግ ጠቃሚና የ16ኛው ክፍለ ዘመን የጽሑፍ ውጤቶች ናቸው።
አባ ባሕርይ የተባሉ የጋሞ ተወላጅ መናኝ መነኩሴ ጽፈዋቸዋል።

በተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምቱ።

ከገበያው የጠፉ መጽሐፍት ስለሆኑ ምርጫወቻችሁ መሆናቸውን ስለምን ረዳ ከስብስቦቻችን መካከል አጋራናችኹ።

✍. ዘውግ 📚. ሀይማኖታዊ መጽሐፍ
✍ ይዘት 📚. በነገረ ክርስቶስና በክርስቶስ ባህርይ ላይ መሰረት ተደርገው የተፃፉ ናቸው።
✍ የህትመት ዘመን 📚. በአሜሪካን ሀገር በ2010
✍ የህትመት ጥራት 📚 ከፍተኛ ጥራት ይዞ የታተመ ፩ኛ ደረጃ ጥራት

አንድ. አንድ ቅጅዎች እጃችን ላይ ይገኛል !!
✍. በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ!!

📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
✍ ቀድመው ያዝዙን ባሉበት እናደርሳለን !!!

የመጻሕፍትን ለማዘዝ በ 0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን ባሉበት እናደርሳለን !!!!!
✍✍✍✍

👉 /channel/azop78
/channel/azop78

👉 ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

👉 የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!
መልካም የንባመሳይ መለሰ ማሩሳይ መለሰ ማሩሳይ መለሰ ማሩ
ትዕዛዝዎን ያድርሱን !!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እኔ ፡ የኢትዮጵያ መንግሥት - አልጋ ፡ ወራሽ ፡ ተፈሪ ፡ መኰንን ።

ይህንን : መጽሐፍ ፡ ያሳተምሁበትን ፡ ምክንያት ፡ ማስታወቂያ ።

ስለ ፡ ቅዱሳት መጻሕፍት : ንባብና ፡ ትርጓሜ : ነገር : በቀድሞ ፡ ዘመን ፡ የተጻፉትን ፡ የታሪክ መጻሕፍት ፡ ስናነብና ፡ መምሕራን ቃል ፡ በቃል ' ሲያያዝ ፡ የመጣውን : ነገር : ሲነግሩን : እጅግ : ያስ ደንቃል ። በዘመነ ፡ ብሉይ ፡ ከሙሴ : ጀምሮ : እስራኤል ፡ ተማር ከው ፡ ከሔዱበት ፡ ከባቢሎን ፡ ወደ ፡ ኢየሩሳሌም ፡ እስኪመለሱ፡ ድረስ : መጻሕፍተ ብሉይን : ለማግኘትና ' ለማንበብ፡ ችግር ነበረ ። እነዚሀም ፡ የብሉይ : መጻሕፍቶች ፡ የሚገኙት ፡ በኢ የሩሳሌም ፡ በትልቁ ፡ ቤተ ፡ መቅደስ ፡ በየሀገርም : ውሥጥ' በዋና : በዋና ፡ ምኵራብ : ነበረ : እንጂ : በሁሉ ፡ አይገኙም ፡ ነበር ።

የፋርስና፡ የባቢሎንም ፡ ነገሥታት' ወደ ' ኢየሩሳሌም ' እየዘመቱ ፡ ሕዝቡንና ' ካህናቱን ' ሲገድሉና ሲማርኩ ፡ መጻሕፍቱንም ፡ አቃጥለዋቸው ነበረና ፡ እስራኤል በዚህ ፡ ነገር ፡ እጅግ አዝነው ፡ ወደ ፡ እግዚአብሔር' ቢያለቅሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ መልአኩን ወደ - ዕዝራ ልኮ ፡ የመጻሕፍተ ብሉይን ንባብና ትርጓሜ - ገለጸለት። ዕዝራም ፡ መጻሕፍተ ብሉይን በልቡ እያሰበ ፡ በቃሉ እየተናገረ : አስጥፎኣቸዋል ። መጻሕፍተ : ብሉይም ፡ ለጊዜው ፡ የታጡበትና ፡ የጠፉበት ምክንያት ንባባቸውና ' ትርጓሚያቸው ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ስለሆነ በእጅ - ጽፈት ፡ ብዙ ፡ መጻሕፍትን ለመጻፍ አልተቻለም ፡ ነበረና ፡ ነው ፡ እንጂ እንደ ዛሬ ዘመን የጽፈት ፡ መኪና ፡ በነበረ ፡ ከብዛት የተነሣ : ምንም ቢሆን ' መጻሕፍተ ብሉይ ፡ አይጠፉም ፡ ነበር ።

እነሆ አሁን ዛሬ ፡ በዓለም ፡ ላይ ፡ ማንም ፡ የክርስቲያን ፡ ጠላት ፡ የሆነ፡ ንጉሥ : ቢነሣ : ቅዱሳት ፡ መጻሕፍትን ፡ ጨርሶ ፡ ለማጥፋት ' አይችልም። አለመቻሉም ፡ ቅዱሳት' መጻሕፍት ፡ በልዩ ፡ ልዩ ፡ ቋንቋ ፡ ተገልብጠው : በብዙ : ታትመው ፡ በሁሉ ' ስፍራ' የሚገኙ ' ስለሆነ ' ነው።

ደግሞም ፡ በዘመነ ፡ ብሉይ ፡ ምንም : የእስራኤል ፡ ኃጢአት ፡ ኪበዛ ፡ እግዚአብሔር ፡ መጻሕፍተ : ብሉይን ፡ በጭራሽ ፡ እንዲጠፉ ፡ ጠፍተውም እንዲቀሩ : አላደረ ይኸውም ሊታወቅ : በጥሊሞስ የሚባል ፡ የግብጽ ፡ ንጉሥ ፡ የመጻሕፍተ ብሉይን ነገር ፡ በወሬ ፡ በሰማ : ጊዜ : ኟ ሊቃናትን ፡ ከኢየሩሳሌም : አስመጥቶ፡ መጻሕፍተ፡ ብሉይን፡ ከዕብራይስጥ ፡ ወደ ፡ ጽርዕ ፡ አስገልብጧቸዋል ። በዘመነ ፡ ሐዲስም : ጌታችን ' ክርስቶስ ' ለደቀ ፡ መዛሙርቱ ፡ ወንጌልን ፡ ባስተማራቸው ፡ ጊዜ ፡ መጽሐፍ: ስላልነበራቸው : ትርጓሜውንም ፡ ገልጦ : የነገራቸው ፡ አልፎ ፡ አልፎ ስለሆነ፡ ትምርቱን ፡ ፈጽመው - አልተረዱትም ነበር።

ክዕርገት በኋላ ግን ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስን ተቀብለው ፡ በአእምሮ ፡ ጐለመሱ : ምሥጢር ተረጐሙ። ብዙ ፡ ቋንቋ : ተገለጸላቸው :: ከዚህ በኋላ መጻሕፍተ ፡ ብሉይንና ፡ ወንጌልን ፡ እየተረጐሙ : ለእስራኤልም : ለአሕዛብም : ማስተማር ፡ ዠመሩ። ከሐዋርያትም ፡ በኋላ ፡ ብዙ ፡ ሊቃውንት ተነሥተው ፡ መናፍቃንን ፡ ለማውገዝ ፡ በኒቅያ ፡ በቊስጥንጥንያ ፡ በኤፌሶን ፡ በተሰበሰቡ ጊዜ ቅዱሳት ፡ መጻሕፍትን እየተረጐሙ : ጽፈዋል :: እነዚህ ፡ ሁሉ ፡ የመጻሕፍትን ፡ ትርጓሜ ለመጻፍ : ማሰባቸው ፡ በቃል ፡ ያለ ፡ ይረሣል ፡ በመጽሐፍ ፡ ያለ ፡ ይወረሳልና: ለኋላ ፡ ልጆች ፡ እንዲቆይ ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ልባቸውን : ስላነሣሣው ፡ ነው ።

በሀገራችን ፡ በኢትዮጵያም : የቀድሞ ፡ ሊቃውንቶች ፡ ሁሉ ፡ እጅግ ፡ የተማሩ ፡ ግብረ ፡ ገቦች : ነበሩና : በፊት ፡ ሐዋርያት ፡ ቀጥሎ : ፫፻፲፰፡ ሊቃውንት :: ቀጥሎ፡ እነ አትናቴዎስ ፡ እነ ፡ ዮሐንስ አፈ ፡ ወርቅ ፡ እነ ፡ ቄርሎስ I እነ ጎርጎርዮስ የተረጐሙትን ፡ የብሉይንና ፡ የሐዲስን ፡ ትርጓሜ ፡ በጽርዕና ፡ በዕብራይስጥ ፡ በቅብጥና ፡ በዓረብ ፡ በሱርስት ፡ የተጻፈውን፤ ወደ ፡ ግዕዝ ፡ እየተረጐሙ ፡ ጽፈዋል ። ከግዕዝ ፡ ወደ ፡ አማርኛ ነገሩን ፡ እያቀኑ ፡ ለሰው ፡ እንዲረዳ እያደረጉ ፡ ተርጕመውታል። ነገር ፡ ግን ፡ የመጻሕፍተ ፡ ብሉይና ፡ የመጻሕፍተ ፡ ሐዲስ የመጻሕፍተ ፡ ሊቃውንትና ፡ የመጻሕፍተ ፡ መነኮሳት ፡ ንባባቸውና ፡ ትርጓሜያቸው ፡ ብዙ ፡ ስለ ፡ ሆነ ፡ የጽፈት ፡ መኪናም ፡ በኢትዮጵያ ስላልነበረ ፡ ይህን ፡ ትርጓሜ ፡ የሚያውቁ ሊቃውንቶች በኢትዮጵያ ፡ ጥቂቶች ፡ ነበሩ ። እነዚህም መምህራን ፡ የሚገኙት፡በዋና፡ በዋና ፡ ከተማ ፡ በአክሱም ፡ በጐንደር ' በጎጃም ፡ በአንኮበር' በአዲ ስ' አበባ ፡ ይኸነንም ፡ በመሰሉ ፡ በታላላቆች : አድባራት ፡ ስለሆን ፡ የመጻሕፍትን ፡ ትርጓሜ ፡ ለመማር ፡ ብዙ ፡ ደቀ ፡ መዛሙርት ፡ ከየሀገራቸው ፡ እየወጡ ፡ ፳ ዓመት ፡ ፲፭ ዓመት ፡ በሌላ አገር ፡ ይቀመጡ ነበረ ። ሁለተኛ ፡ ደግሞ ፡ በኢትዮጵያ ፡ የሚገኙ ፡ መጻሕፍት ሁሉ የእጅ ፡ ጽፈት ፡ ስለሆኑ ፡ በቤተ ፡ መንግሥትና ፡ በየገዳ ሙ ፡ በየደብሩ ፡ ከያይነቱ ፡ አንድ ፡ አንድ ' መጻሕፍት ፡ ይገኙ ፡ ነ በረ' እንጂ ፡ ሕዝቡ ፡ ይቅሩና ፡ ካህናቱ ፡ እንኳ፡ ብሉይና ፡ ሐዲስ የሚያነቡበት " መጽሐፍ ፤ አያገኙም፡ ነበረ ። ከብሉይና ከሐዲስ' አወጣጥተው ፡ ምዕላድ ፡ ወይም ፡ አዕማደ : ምሥጢር የሚባል ትንንሽ መጻሕፍት ፡ ጽፈው ፡ ነበረ ፡ እንጂ ፡ የብሉይና ፡ የሐዲስ ፡ ትርጓሜ ፡ በሙሉ አልተጻፈም ፡ ነበረ ። እንዲያውም ' ነቢዩ ፡ ኢ ሳይያስ ሶበ ፡ አኮ፡ እግዚአብሔር ፡ ፀባዖት ፡ ዘአትረፈ ለነዘር ሀከመ ፡ ሰዶም ፡ እምኮነ ፡ ወከመ ፡ ገሞራ ፡ እመሰልነ ፡ ብሎ ፡ እንደተናገረ ፡ አንድ ፡ ጊዜ ፡ ግራኝ : የሚባል ፡ የእስላም ፡ ንጉሥ ፡ ተነሥቶ ፡ በኢትዮጵያ ፡ ፲፭ ዓመት ፡ ሙሉ ፡ አብያተ : ክርስቲያናትንና መጻሕፍትን ፡ ባቃጠለ ፡ ጊዜ ፡ እግዚአብሔር ፡ ጥቂቶች ፡ መጻሕፍትን ' በደሴተ : ጣና በደሴተ ፡ ዛይ ፡ በደሴተ ፡ ሐይቅ እነዚህን በመሰሉ ፡ ደሴቶችና ዋሻ ፡ እንዲገቡ ፡ አድርጎ፡ ከመቃጠል ፡ ባያተርፍልን ፡ ከመጻሕፍት ፡ መቸገር ፡ የተነሣ : የክርስቲያን ፡ ሃይማኖት ፡ እየደከመና ፡ እየጠፋ እምነት አልባነት እየበረታና እየሰፋ ይሔድ ነበር። እንዲህ ፡ ከመሆን፡ ኢትዮጵያን ፡ የጠበቀ : አምላክ ፡ ይክበር ፡ ይመስገን ፡፡

አሁንም ፡ እኔ ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ የተጻፈውን ፡ ቃል ፡ በታሪክ ስላነበብሁና ፡ ከኢትዮጵያ ሊቃውንት ፡ ጋራ ፡ ቃል ፡ ለቃል ፡ ስለ ፡ ተነጋገርኍ ፡ የመጻሕፍተ ፡ ብሉይና ፡ የመጻሕፍተ ፡ ሐዲስ ፡ ንባባቸውና ትርጓሜያቸው : በኢትዮጵያ ፡ ውሥጥ ፡ በየስፍራው እንዲገኝና ፡ ክርስቲያን ፡ የሆነ ፡ ሁሉ ፡ እንዲያነበው ፡ ብዬ ፡ ንባቡን ፡ ከነትርጓሜው ፡ እንዲጽፉልኝ ፡ ለሊቃውንቱ ' አሳቤን ፡ አስታወቅኋቸው። ሊቃውንቱም ፡ ከቀድሞ ፡ አባቶች ፡ ጀምሮ ፡ ሲወርድ ሲዋረድ ፡ የመጣውን የመጻሕፍትን ፡ ንባብና ትርጓሜ ' እየጻፉ: ሰጡኝ። እኔም ፡ የመጻሕፍቱ ሁሉ፡ ንባባቸውና ፡ ትርጓሜያቸው ፡ መብዛቱን አይቼ ፡ በእጅ ፡ ጽፈት ፡ ተጽፎ ፡ በየገዳሙ ፡ ለመነኮሳት I በየደብሩ ፡ ለካህናት ፣ በየአውራጃው ፡ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ፡ ለማደል የማይቻል ፡ መሆኑን ፡ ስላወቅኍ ፡ የጽፈት ፡ መኪና ፡ ከኤውሮፓ ፡ በገንዘቤ ፡ አስመጥቼ፡ የመጻሕፍተ፡ ብሉይንና፡ የመጻሕፍተ ፡ ሐዲስን ' የመጻሕፍተ ፡ ሊቃውንትንና፡

Читать полностью…
Subscribe to a channel