azop78 | Unsorted

Telegram-канал azop78 - ኤዞፕ መጽሐፍት

8609

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ያለው የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ነው !! ስልክ:- 09 11 72 36 56 @Mesay21 @Mesay21

Subscribe to a channel

ኤዞፕ መጽሐፍት

የሩሲያ ክላሲካል ልቦለዶች።
በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!!

✍ ብታነቧቸው መልካም መሆናቸውን በማመን እነሆ አጋራናችኹ።

✍ በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ባስ እስቴሽኑ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እፍታ ቅጽ ፬
እፍታ ቅጽ ፫
ጠልፎ በኪሴ ፣ መንግስቱ ለማ !!
ማዕበል የአብዮቱ ዋዜማ !

✍ ብታነቧቸው መልካም መሆናቸውን በማመን እነሆ አጋራናችኹ።

✍ በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ባስ እስቴሽኑ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የባሩድ በርሚል
ሮማን ፕሮቻዝካ
👉 ትርጉም
ደበበ እሸቱ!!

✍ ታላላቅ የኢትዮጵያ ታሪክ ጥናቶች ናቸው።
✍ በውጭ ሀገር የታሪክ ባለሙያወችና ሀገር ወዳድ በሆኑ ኢትዮጵያዊ የታሪክ ሊቃውንት የተጠኑ ናቸው።
ብታነቧቸው መልካም መሆናቸውን በማመን እነሆ አጋራናችኹ።

✍ ለእለተ ሰኞ የሚሆኑ ፖስቶቻችንን እነሆ።
       የታሪክ መጻሕፍት 📚📚
የስነ ልሳን
የዜና ውሎ ማስታወሻ
   
✍ ዘውግ የስነ ልሳንንና የኢትዮጵያ ታሪክ እንዲሁም የዜና ውሎ ዘገባ ጥናቶች ናቸው።
✍ሀገር ወዳድ በሆኑ ኢትዮጵያዊ የታሪክና የቋንቋ ሊቃውንት የተጠኑ ናቸው።
ብታነቧቸው መልካም መሆናቸውን በማመን እነሆ አጋራናችኹ።

✍ በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ባስ እስቴሽኑ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

✍ ታላላቅ የኢትዮጵያ ታሪክ ጥናቶች ናቸው።
✍ በውጭ ሀገር የታሪክ ባለሙያወችና ሀገር ወዳድ በሆኑ ኢትዮጵያዊ የታሪክ ሊቃውንት የተጠኑ ናቸው።
ብታነቧቸው መልካም መሆናቸውን በማመን እነሆ አጋራናችኹ።

✍ በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ባስ እስቴሽኑ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

✍ ፍኖተ አእምሮ
የእውቀት ጎዳና
✍ ልዑል ራስ ካሳ ኃይሉ

ነበቡ እጅግ ውብ መጽሐፍትን እናስተዋውቀወታለን !!!

በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ባስ እስቴሽኑ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

።የሩሲያ ክላሲካል ትርጉም መጽሐፍት

ሌሎችም ቅጅዎች ስላሉን ያናግሩን

በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ሁለቱንም መጽሐፍት በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ።

ለእለተ ሰኞ አመሻሽ።
የሚሆኑ መጻሕፍት

✍  ሕይወቴ ደጃዝማች ወልደ ሰማያት ገብረ ወልድ።
✍ ልዑል ራስ መንገሻ የትውልድ አደራ

ለገበያ ቀርበዋል
በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አንድ አንድ ኮፒዎች አሉን።
የህትመት ጥራት አሜሪካን ሀገር የታተሙ።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

መዲና ፭ እነሆ

/channel/Medinamagazine

በተጨማሪም በፌስቡክ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን!

https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL

https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj

ለአስተያየትዎ

medinadigitalmagazine@gmail.com

ነሐሴ 2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ባይራ ዲጂታል መጽሔት

ባይራ ቅጽ 1 ቁጥር 8

በእነዚህ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ቤተሰባችን ይሁኑ!

ቴሌግራም- /channel/Bayradigital
ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/
ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ትዊተር (Twitter) - https://x.com/BayraDigital

ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ

ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com

ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

📚📚📚 ዝክረ ነገር
✍ ባላምባራስ ማህተም ስላላሴ ወልደ መስቀል

የገዝ ብዛት 950 በላይ
ይዘት የታሪክ የስርዓት እና በንጉሱ ዘመን የነበሩ የቤተ መንግስት ዝርዝር ጉዳዩችን፣ እንደ አዋጅ ፣ ሹመት፣ ይህ ብር ሥርዓት፣ የጠቅላይ ግዛት ምንነትና ሁኔታዎችን በዝርዝር ያስረዳል።

አንድ ኮፒ እጃችን ላይ ይገኛል።

ቀድመው ኦርደር ያድርሁን !!!!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተዘጋጅቶ እነሆ ክፍት ሆኗል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበረ ድንቅ መጽሐፍ
በግዕዝ ቋንቋ የተፃፈ
ወደ አማርኛ የተመለሰ።

በተለይ ለቲዎሎጅ ተማሪዎች መምህራንና የሚጠቅም ድንቅ መጽሐፍ

✍ ሄርማን ነብይ
✍ ድርሳን
✍ ንባብና ትርጓሜው

አንድ መጽሐፍ እጃችን ላይ !!!

ቀድመው ኦርደር ያድርሁን !!!!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተዘጋጅቶ እነሆ ክፍት ሆኗል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

👁👉 ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ቅፅ 1 2 3 በጥሩ ቅናሽ

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ክፍል ሁለት

ዛሬ ላስተዋውቃችኹ ያሰብኩት በደርግ ዘመነ መንግስት ዙሪያ ላይ የተፃፉትን መጻሕፍት ነው።

በ17 ቱ ዓመት የፖለቲካ ጉዞ ውስጥ የነበሩትን የታሪክ እውነቶች የፖለቲካው ተዋናይ የነበሩት ጀኔራሎች የጦር መሪዎች የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊዎች የደህንነት ቢሮ ሹሞችና የታሪክ ምሁራን የነበሩት የደርጉ አባላትና ከደርጉ የፖለቲካ ርዕዮት ውጭ የነበሩ ሰወች የታዘቡትን ያዩትንና የተገነዘቡትን በመጻሕፍት አስቀርተው አልፈዋል። እናም ዛሬ በክፍል አንድ ማስታወቂያችን እነዚህን በመደብራችን የሚገኙትን የዚያን ዘመን መጽሐፍት አስተዋወቅናችኹ።

አዲሱ ቤተ መጽሐፍታችን በአዲስ መልኩ ተደራጅቶ እየጠበቃችኹ ነው።

ቀድመው ኦርደር ያድርሁን !!!!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተዘጋጅቶ እነሆ ክፍት ሆኗል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የንጉሱ ዘመን አዲስ ኪዳን !!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የሳምንቱ አዳዲስ መጽሐፍት ወደ መደብራችን ገብተዋል።

ምንግዜም ስለ ንባብ ግድ ይለናል።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የ1954 ዓ.ም መጽሐፍ ቅዱስ እነሆ !!

✍ የተደጎሰ

✍ ንፁህ

ብታነቧቸው መልካም መሆናቸውን የምናምንባቸውን መጽሐፍት ምንግዜም እናጋራዥኻለን ።

✍ በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ባስ እስቴሽኑ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

✍ ለእለተ ሰንበት የሚሆኑ ፖስቶቻችንን እነሆ።
       የታሪክ መጻሕፍት 📚📚
፩ . የግራኝ አህመድ ወረራ፣ ተክለፃድቅ መኩሪያ፣ ሁለት ኮፒወች እጃችን ላይ
፪ . የታሪክ ማስታዎሻ ፣ ደጃዝማች ከበደ ተሰማ ሁለት ኮፒዎች አሉን
፫ . ሕይወቴ ፣ ደጃዝማች ወልደ ሰማያት
✍ ታላላቅ የኢትዮጵያ ታሪክ ጥናቶች ናቸው።
✍ በውጭ ሀገር የታሪክ ባለሙያወችና ሀገር ወዳድ በሆኑ ኢትዮጵያዊ የታሪክ ሊቃውንት የተጠኑ ናቸው።
ብታነቧቸው መልካም መሆናቸውን በማመን እነሆ አጋራናችኹ።

✍ በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ባስ እስቴሽኑ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

✍ ታላላቅ የኢትዮጵያ ታሪክ ጥናቶች ናቸው።
በዜና መዋዕል መዝጋቢዎችና ሀገር ወዳድ በሆኑ የኢትዮጵያ የታሪክ ሰወች የተጠኑ ናቸው።
ብታነቧቸው መልካም መሆናቸውን በማሰብ አጋራናችኹ።

✍ በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት ባስ እስቴሽኑ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ቢነበቡ እጅግ ውብ መጽሐፍትን እናስተዋውቀወታለን !!!

ሁለት ኮፒዎች እጃችን ላይ አሉን ?

በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ነፍስ ኄር አለቃ ኪዳነ ወልድ
(1864-1936)

#Henock Yared Fenta በ#ሔኖክ ያሬድ ፈንታ እንደከተቡት።

ሆሄ የሥነ ጽሑፍ ሽልማት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በዕለተ ሰኞ ነሐሴ 22 ቀን 2009 ዓ.ም. ባዘጋጀው ዓመታዊ መሰናዶ፣ በሕይወት ዘመን የሥነ ጽሑፍ የላቀ ባለውለታ ዘርፍ፣ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌን ተሸላሚ አድርጓል፡፡

ነፍስ ኄር አለቃ ኪዳነ ወልድ (1864-1936) በተለይ በመጽሐፈ ሰዋስው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ ዐቢይ ሥራቸው በብዙዎች ዘንድ ይታወቃሉ፡፡ ይህንን ሥራቸው በያዘው ጥልቅ ሐሳብ አንፃር ያዩት አንዳንድ ባለሙያዎች ከኢንሳይክሎፒዲያ ጋር ያመሳስሉታል፡፡

ክብረት ይስጥልን ሆሄ!!!

ኪወክ ሐውልታቸው - መጽሐፋቸው!

በኢትዮጵያ ሕዋ እንደተወርዋሪ ኮከብ ብቅ ብለው ካለፉት እሙራንና ማዕምራን (ታዋቂዎችና አዋቂዎች) መካከል በ19ኛው በ20ኛው ምእት ዓመት ውስጥ የኖሩት አለቃ ኪዳነ ወልድ ከፍሌ አንዱ ናቸው፡፡ ዘንድሮ ከተወለዱ 145ኛ ዓመት፣ ካረፉ ከአፀደ ሥጋ ከተለዩ 73 ዓመት ሞልቷቸዋል፡፡

ሥራዎቻቸው በቤተክህትም ሆነ በቤተመንግሥት ይሁንታንና ይበልታን ያገኘ፣ እስከዘመናችን ድረስም በማጣቀሻነት በማስተማሪያነት፣ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት እየሰጠ ለመሆኑ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ከመዠመርያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ የመመረቂያ ድርሳኖች ውስጥ ሳይጠቀሱ ያለፉበት ጊዜ የለም፡፡

ለየድርሳናቱ (ቴሲስ ዲዘርቴሽን) ምልዐት ከኪዳነ ወልድ የጽሑፍ ጎተራ ያልዘገነ ያልቀመሰ፣ ያላTaጣመ አይኖርም፡፡ የግእዝ ቋንቋን ከሌሎች ሴማዊ ቋንቋዎች ጋራ እያገናዘቡ በመመርመር የፊሎሉጂ ጥናት በማድረግ ረገድ በፋና ወጊነት በአገሬው ሊጠቀሱ ቢችልም፣ በዘመናችን የሳቸውን ፈለግ ተከትሎ ንፅፅራዊ ጥናት ስለመቀጠሉ የተሰማ የተጻፈ ነገር አለመኖሩን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተጀመረውና ግእዝና ዐረቢኛን ብቻ መሠረት ያደረገው የፊሎሎጂ ትምህርት ክፍል ወደ ሌሎቹም ተዛማጅ ቋንቋዎች ይሸጋገር ይሆን?

ለውጭ አገር ዕውቆች ከኮንፊሽየስ ጀምሮ ክብር የሚሰጠው ዩኒቨርስቲያችን ለኪወክ (ኪዳነወልድ ክፍሌ) የሚሰጠው መቼ ይሆን?

በቀኃሥ ዘመን ለብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ በመወዘክር የማንበቢያ እልፍኝ እንደተሰየመው ለኪወክስ የሚሰይም ማን ይሆን?

***

በመሚል ሄኖክ ያሬድ ፈንታ የከተቡትን ጽሑፍ አጋራናችኹ።

ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ለእለተ ሰኞ ረፋዳችኹ ።
የሚሆኑ መጻሕፍት

✍ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ንጉሰ ነገስት ሕይወቴና የኢትዮጵያ ርምጃ ቅጽ ፩
ቅጽ ፪
✍ ትግላችን መንግስቱ ኃይለማርያም
✍ ጳውሎስ ኞኞ ቴዎድሮስ
✍ ሪቻርድ ፓንክረስት ፣ የኢትዮጵያ ታሪክ
Ethiopian reminiscences early Day

ለገበያ ቀርበዋል
በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ !!
ምንም ፈልጋችኹ የማታጡበት ቤት !!
ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ  ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ለእለተ ሰንበት አመሻሽ የሚሆኑ ድንቅ መጽሐፍትን በመደብራችን ውስጥ መኖራቸውን እናዳውቃችኹ።

ኤዞፕ መጽሐፍቶች ነን !!!

👉 መጽሐፍት ቤታችን በልዩ አደረጃጀት ተከፍተ መጽሐፍቶችም በአግባቡና ሊሸምቷቸው ምቹ በሆነ ሁኔታ ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56

@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

በልጅ እያሱ ታሪክ ላይ የተፃፉ ሁለት መጽሐፍት !!!

✍አቤት ኢያሱ አነሳስና አወዳደቅ
አጥናፍ ሰገድ ይልማ

✍ አባጤና እያሱ
ጎበዜ ጣገጠ

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተዘጋጅቶ ተሰድረው ይጠብቃችዃል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እናስታውስዎ
ፍኖተ ሊቃውንት ከብዙ ዘመናት አስቀድሞ በሊቃውንቱ የተፈጸመውን ድርጊት በኋላ ዘመን ከተፈጸመው ጋር የሚያስተሳስር ገመድ፣ የሚያገናኝ ድልድይ የሚስተሳስር መጽሐፍ ነው።

✍  እጨጌ በትረ ጊዮርጊስ፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ እና መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ የፈጸሙት ዕቅበተ እምነት፣ አለቃ ገብረ መድኅን በአምላካቸው ላይ የነበራቸው ትውክልት፣ መምህር አካለ ወልድ ለሰው የነበራቸው ፍቅር፣ መምህር ወልደ ሚካኤል ዘዜና ማርቆስ የነበራቸው ጥብዓት የተተረከበት መጽሐፍ ነው፡፡

✍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን አንድምታ ትርጓሜ ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩት የመምህር ኤስድሮስ ተጋድሎ ቀርቦበታል፡፡ ቅኔን እና ዜማን ጨምሮ የአራቱ ጉባኤ ሊቅ በመሆን ላይ በምሕንድስና እና ቅርጻ ቅርጽ በማውጣት አቻ ያልነበራቸው የአለቃ ተገኝ አፈ ወርቅ አበርክቶ ለዘመናችን ወጣት አገራችን የእንዴት ዓይነት ሊቃውንት መፍለቂያ እንደ ነበረች ትምህርት የሚገኝበት ነው ።

✍ የጸሎት ገበሬ የነበሩት ማዕበል ፈንቴ ፋሽስት ኢጣሊያ የደብረ ምዕራፍ ዋሸራ ማርያምን ሊቃውንት ሰብስቦ በከባድ መሣሪያ በፈጃቸው ጊዜ መልክአ ጊዮርጊስን እየደገሙ በጸሎት ሠረገላ ተጭነው ከሚነደው የመሣሪያ አረር ወጥተው ከመከራ ማምለጣቸው መነገሩ ያስደምማል።

👉 ሊቃውንት ምን ምን ሥራ ሠርተው እንዳለፉ፣ መንፈሳዊ ጥበባቸውን እንዴት ወደ ደቀ መዝሙሮቻቸው ያስተላልፉ እንደ ነበር የሚያስነብብ መጽሐፍ ነው።

✍ በዚህ መጵሐፍ ውስጥ  አገር በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ተጠብቃ መኖሯን እንረዳበታለን። ትናንት ያለፉትን ውስብስብ ችግር አንብበን በመረዳት ዛሬ የገጠመንን መከራ እንዴት እንደምንሻገረው ፈሊጥ እናገኝበታለን፡፡ የሊቃውንቱ ሕይወት በዕውቀት ላይ ተመሥርቶ በተግባር የተገለጠ መሆኑን በመንገር፣ ለአገራቸው የከፈሉትን መሥዋዕትነት ያስነብባል።

መልካም ንባብ

👉 መጽሐፍት ቤታችን  በልዩ አደረጃጀት ተዘጋጅቶ እነሆ ክፍት ሆኗል።

መልካም የንባብ ዘመንን እየተመኘን ብቅ እያላችኹ እንድትጎበኙን፣ እንድትሸምቱ፣ ያጣችዃቸው መጽሐፍት ሁሉ በስርዓቱ ተሰድረው ይጠብቋችዃል።

ኤዞፕ የናንተው ቤተ መጽሐፍት !!!

/channel/azop78

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

orginal የ አባ ባህሪይ ዩ አሜሪካው እትም

ዚህ መጽሐፍ ውስጥ የቀረቡልን ሰነዶች የሚያሳዩን አጠቃላይ ሥዕል፥ ባለፉት 500 ዓመታት ውስጥ የኦሮሞ ሕዝብ፥ በየሰፈረባቸው አካባቢዎች ሁሉ፥ ከሌሎቹ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ጋራ በባህል፡ በቋንቋ፡ በሃይማኖትና በትውልድ እየተዋሐደ የመጣ መሆኑን ነው:: ይልቁንም፡ የሀገርንና የመንግሥትን ህልውና ጠብቆና አጠናክሮ በማቆየቱ አንጻር፥ ከተራ ገበሬ፥ ነጋዴ፡ ወታደርና ያካባቢ ጎበዝ አለቃ ጀምሮ እስከ ባለ ሙሉ ሥልጣን የመንግሥት የበላይ ጠባቂነት ደረጃ እየደረሰ፥ በባለቤትነት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያስመዘገበ መሆኑን ሰነዶቹ ሁሉ ይመሰክራሉ፡፡

ታደሰ ታምራት

👁👉 ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
         
@Mesay21

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ክፍል ሦስት