azop78 | Unsorted

Telegram-канал azop78 - ኤዞፕ መጽሐፍት

8246

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !! ስልክ:- 09 11 72 36 56 @Mesay21 @Mesay21

Subscribe to a channel

ኤዞፕ መጽሐፍት

ድብ አንበሳ

ሙሉ በሙሉ ከለር ፉል ህትመት!!

የኢትዮጵያን ታሪክ ባህልና ሥርዓት እንዲሁም ስልጣኔ በደንብ በሥዕል የሚያስረዳ መጽሐፍ!

የኢትዮጵያ ታሪክ
በርቻርድ ፓንክረስት እይታ



ሁለት ኮፒዋች አሉን !!

.......................................


ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚 የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
       
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

The fate of Africa
Martin merditn

መጽሐፉ የአፍሪካን ፓለቲካ፣ በተለይም የምስራቅ አፍሪካን ፓለቲካ። የኢኮኖሚ ቀውስ፣ የምዕራባውያንን እጆች በትንታኔ ያወራል።
የነገዋን አፍሪካ እጣ ፈንታ በማስረጃ ይተነትናል።



ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚 የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56

        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

👉 የመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ "888" መጽሐፍ ለአራተኛ ጊዜ ታትሞ ለአንባብያን ቀርቧል።


💥 መጽሐፉ በ27 ምዕራፍ የተከፈለ ሲኾን በኢትዮጵያ የፊደል ቀመር ውስጥ የሚገኙ:-
👉 የፊደላት ጂኦሜትሪ፣ ድምፅ፣ ቁጥር
👉 በመቅረዙ ውስጥ የተቀመጠው የ7 የብርሃን ቀመር
👉የ አ ቡ ጊ ዳ ሙሉ ቀመር
👉 በመጽሐፈ ሔኖክ የሚገኘው የስመ አምላክ ቀመር
👉 በገነት ውስጥ የነበሩ የዕፀ ሕይወት እና ዕፀ ጥበብ ቀመር
👉 በግእዝ ፊደላት ያለው የ3.14 የፓይ ቀመር
👉 የ DNA እና RNA ቀመር
👉 የፔሪዮዲክ ሠንጠረዥ የንጥረ ነገራት ቀመር
👉 የፕሩቶንና የኤሌክትሮን ቀመር
👉 የልብ እና የአእምሮ ዐይኖች መክፈቻ የግእዝ ቀመር
👉 በ182 የግእዝ ፊደላት የተቀመረው የኢኪውኖክስ (Equinox)ቀመር
👉 በፊደላችን የሚገኝ የሥርዐተ ፀሐይ ቀመር
👉 ከአድማስ እስከ ናጌብ የምድር ልኬት ቀመር
👉 በፊደላችን የተገለጸ የጨረቃና የምድር ራዲየስ ልኬት
👉 በግእዝ ፊደላችን የተገለጸ በሜትር ፐር ሰከንድ የሚቀመር የድምፅ ፍጥነት
👉 በፊደላችን የተገለጸ በሚክሮሜትር የሚቀመር የቀይ የደም ሴል፣ በደም ቧንቧ ውስጥ ያለው ቀመር
👉 በግእዝ ፊደላት ውስጥ የሚገለጸው ቀመረ ምጽአትና የርኅወተ ሰማይ (የሰማይ ደጃፍ) Portals መክፈቻ ቀመር እና ሌሎች ብዙ ድንቅ ምስጢራት ተካተውበታል።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ይገዙ ብስራት
የኢትዮጵያ ፊደል ታሪክ


በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የዛሬ የመጻሕፍት ጥቆማችን !!

👈 ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሕይወቴና የኢትዮጵያ ርምጃ !!

ለንደን የታተመ

ኦሪጅናል እትም !!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እነዚህን ታሪክ ነገስቶች

በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አሐቲ ድንግልዛሬ ቅዳሜ ይመረቃል።


እነሆ በምረቃው ላይ መገኘት መልካም ነው።


በጥሩ ቅናሽ ዋጋ ለማግኘት ከእሁድ አራት ሰዓት ጀምሮ ኤዞፕ መጽሐፍት ብቅ ማለት ጠቃሚ ነው።


ማሳሰቢያ

አዲሱን መጻሕፍት መደብራችንን ለማስተዋወቅ
ጥሩ ቅናሽ አድርገንበታል።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የሁለተኛ እትም ትሩፋት

ይህንን ድንቅ ምርጫ ጽሐፍ ቀድመው የራስዎት ያድርጉ።





ይህ "ከመዝ ነለሞን" በሚል ርእሰ የንታ ገብረ መድንን እንየው ጽፈው የበረክቱልን መጽሐፍ ከመምህራችን ከለምላካችንና ከመደንነታችን ከእየሱስ ክርስቶስ የተቀበልነውን ኦርቶክሳዊ የnchts Antmuሮ በጥሩ ሁኔታ የሚተነትን መጽሐፍ ነው። ምስጢሩ የሚያጠግብ ጎይስ ቃሉ የሚስብ፡ ሙሐዘ ጽሕፈት የለበትና ብዙ በቁዔt የሚ7ኝበት አንደሁሞ ለውይይት የሚጋብዙ ሐሳቦችንም የሚያነሣ መጽሐፍ ነው።

ሰለሆነም ይህን መጽሐፍ ብናነብ አደግ እናተርፋስንና አርሳቸው ደክመው የጻፋትን መጽሐፍ አማንበብ ሳንደna በምስጋና ልናነበና በወስጡ ካለው ደንቅ ትምህርት ጠጥተን ልንረካ ይገባናል። ይህን መጽሐፍ AIDጀልን nooqouc ገበረ መድኀን አንየው ደጋግመው የሚጽፋበትን ዕደሜና ጤና እንዲሰጣቸው ከታላቅ ምስጋና ጋር እመኛለሁ። አየገሞ አንበበን እንድንጠቀም እግዚአበሔር ይርዳን: ለሜን!

ያረጋል አበጋዝ !!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

DANIACHEW WORKU is already well-known for his writing in Amharic. He has published four plays, a novel, short stories and poetry Ethiopia. He was born in 1936. After training as a teacher he studied at the University College of Addis Ababa and the University of lows. He has taught in schools and at the Haile Selassie I University.

A young radical is unwillingly taking his dying nobleman father on a pilgrimage to an Ethiopian shrine by a mountain lake. The journey is not just a search for a cure but also a last attempt to heal the breach between age and youth in this family. This relationship is set against the background of the conflict between the ancient Christianity of Ethiopia and the superstition of the people. The young man and his half sister are drawn together by an ideal of freedom, but this imagined incest drives him towards another girl. This deeply symbolic novel evokes the rich contrasts of present- day Ethiopia.

Cover photograph by George Hallett




አንድ ኮፒ ብቻ የተገኘች መጽሐፍ !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

✍ ጥሩ አጋጣሚ
3 ብዛት አግኝተናል በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ።

✍ ክብረ ነገሥት
የነገስታት ታሪክ
ግዕዝና አማርኛ
አሳታሚ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አካዳሚ

✍ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማእከል በኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በ1989 በኣዲስ መልክ ከመዋቀሩ በፊት የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ኣካደሚ በሚል ስያሜ ለ25 ኣመታት ያህል በቋንቋና ስነፅሁፍ መስክ በርካታ የጥናትና ምርምር ስራዎችን ሲያካሂድ የቆየ ተቋም ነው። ኣካደሚው በሃገራችን ልዩ ልዩ ቋንቋዎች የስነ ልሳን ጥናቶችን፣ የመዛግብተ ቃላት ዝግጅቶችን፣ የቃላት ስያሜ ስራዎችን፣ የስነ ቃል ጥናቶችን፣ ወዘተርፈ ኣከናውኗል። በግእዝ ስነፅሁፍ ረገድም ሰፊ የምርምር ስራ ከማካሄዱም በላይ ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ ቅኔያትን ሰብስቦ፣ ወደ ኣማርኛ ተርጉሞና ኣመስጥሮ ሁለት ተከታታይ ቅጂዎችን በማሳተም ለህዝብ ንባብ ኣብቅቷል። የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ባህላቸውን፣ ወግና ልማዳቸውን ከትውልድ ትውልድ የሚያስተላልፉት በስነ ቃል ኣማካይነት እንደመሆኑ በዚህ ኣቅጣጫም እስከ ኣሁን ድረስ የኣማርኛ፣ የትግርኛ፣ የወላይትኛ፣ የሲዳምኛና የቤተ ጉራጌ የስነቃል መፃህፍትን ኣሳትሟል፡፡

✍ በመቀጠልም በኢትዮጵያ የመንግስት ታሪክ ውስጥ ለኣያሌ ምእተ ኣመታት ኣቢይ ሚና ሲጫወት የኖረውንና ታሪካዊ ጠቀሜታው የጎላ የሆነውን የክብረ ነገስት የኣማርኛ ትርጉም ለመጀመሪያ ጊዜ ለኣንባቢዎች ኣቅርቧል። ይህ መፅሃፍ እስከዛሬ ድረስ በአገሪቱ መገልገያ ቋንቋ ያልቀረበ ስለነበር በኢትዮጵያ የቀድሞ የመንግስት ታሪክ ላይ ጥናትና ምርምር የሚያደርጉ ሰዎች ከግእዙ ቅጂ ሌላ የነበራቸው ምርጫ በሌሎች የባእድ ቋንቋዎች የተዘጋጁትን ቅጂዎች መመልከት የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማእከል ይህንን የኣማርኛ ትርጉም ለማዘጋጀት ያቀደውም ይህንን ጉድለት ማስወገድ ተገቢ ሆኖ ስላገኘው ነው።


✍ የዚህ መፅሃፍ ዝግጅት የተጀመረው ማእከሉ ወደ ኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ ከመዛወሩ በፊት ሲሆን መሰናዶው ከዚያ በኋላ በነበሩት ኣመታትም ቀጥሎ ቆይቷል። የዝግጅት ክፍሉ ትርጉሙ በመገኛው ቋንቋ ከቀረበው ፅሁፍ ጋር እኩሌታ እንዲኖረውና መሰረታዊ የሆኑ የእምነት፣ የባህልና የስነፅሁፍ እሴቶች ተጠብቀው እንዲተላለፉ ለማድረግ የተቻለውን ያህል ጥረት ኣድርጓል። ይህ መፅሃፍ የአገሪቱ ታሪካዊና ስነፅሁፋዊ ቅርስ በመሆኑ ካለው ዋጋ በተጨማሪ ለልዩ AR የቋንቋ: የስነፅሁፍ፣ የባህል፣ የእምነት፣ ወዘተርፈ ተመራማሪዎች ኣገልግሎት ከፍተኛ እንደሚሰጥ ታምኖበት ታትሟል

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ !!
መርሢሀዘን ወልደ ቂርቆስ !!

ሁለት ኮፒዎች እጃችን ላይ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

✍ የኢትዮጵያ ነግሥት ዜና መዋዕሎችን ያንብቡ።

የአብርሃ ወ አጽብሃ
የዛጉዌ ነገስታት
የጎንደር ነገስታት
የአፄ ይህን አምላክ
የዓፄ ሰርፀ ድንግል
የአፄ አምደጽዮን
የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ
የአፄ በዕደ ማሪያም
የአፄ ሥሲንዮስ
የአፄ በካፋ

እንዲሁም ሌሎችንም ዜና መዋዕሎች ያንብቡ።

ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!

✍ምንጊዜም ቀደምት መጽሐፍትን የምናቀርብላችኹ ኤዞፖች ነን !!!! ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸውን ቀደምት መጽሐፍት እያስተዋወቅንዎ ነው።

የመጻሕፍትን ለማዘዝ  በ  0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን   ያሉበት እናደርሳለን !!!!!
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

ፌስቡክ- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063952423770

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ በሸዋ ክፍለ ሀገር በይፋትና ጥሙጋ አውራጃ በ፲፰፻፷፬ ዓ.ም. ተወለዱ። ለትምህርት ሲደርሱ በአካባቢያቸው የነበረውን የአገራቸውን ትምህርት ተማሩ። በኋላም ወደ ጎንደር ተጉዘው የመጻሕፍትን ትርጓሜ አጠኑ። በጊዜው የነበራቸው የቀለም አቀባበል፣ የሚስጥር መመራመርና መራቀቅ በጉባኤው ላይ «የቀለም ቀንድ» የሚል ቅጽል ተሰጣቸው።

አለቃ ኪዳነወልድ ከግዕዝና  አማርኛ  ሌላ ዐረብኛ፣  ዕብራይስጥ፣  ላቲን፣ ሌሎችንም ቋንቋዎች አጠናቅቀው ያውቁ ነበር ። አለቃ ኪዳነወልድ በእየሩሳሌም ለ፳፪ ዓመት ተቀምጠዋል ። በዚህም ወቅት ብሉይና ሐዲስ በሦስት ቋንቋ ጠንቅቀው አመሳክረው ተርጕመዋል ። ኪዳነወልድ ክፍሌ በ፲፱፻፳፮ ዓ.ም. የመጀመሪያውን መዝገበ ፊደል አውጥተው ከልዩልዩ ቋንቋዎች ጋር በማመሳከር አሳትመዋል ። የኢትዮጵያ ፊደል አመጣጡንና ባህሉን በውል አስተባብረው በማቅረባቸውም በጊዜው ተቋቁመው ለነበሩት ትምህርት ቤቶች መመሪያና መማሪያ ለመሆን በቅተዋል ። ቀጥለውም ትንሽ አማርኛ ፊደል ከአረብና ከዕብራይስጥ አቆራኝተው አሳትመዋል ።

አለቃ ኪዳነወልድ በተለያየ ዘይቤ ያቀርቧቸው የነበሩት ግጥሞች ለትውልድ ታላቅ ጥቅም ይሰጣሉ ተብለው የሚገመቱ ናቸው ። እንዲያውም ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪቃ የብዙ ሺሕ ዘመናት ነጻ አገር ባለፊደልና ባለቋንቋ የሆነች እሷ ብቻ ስለሆነች ትውልድ ያገሩን ትምህርት በመጀመሪያ እንዲማር ያካሂዱት የነበረው ቅስቀሳ በቀላሉ የሚታይ አይደለም ። በዓለም ስማቸው የገነነ የሥነ ጥበብ፣ የኪነ ጥበብ ፣ የጽሑፍ ባለአጉዛዎች የሚደነቁባቸው በራሳቸው ቋንቋ ጽፈው ለዓለም የአቀረቧቸው ሥራዎች ናቸው ይላሉ ።

አለቃ ኪዳነወልድ ለኢትዮጵያ ባላቸው ዐቅም በብሔራዊ ስሜት ተነሳስተው ለታሪክ የሚቀርቡ በርከት ያሉ መጻሕፍት ጽፈው አሳትመዋል ። በተለይም ከዘጠኝ መቶ ገጾች በላይ የሆነው «የሰዋሰው መጽሐፍ» ታላቅ እንደሆነ ይነገራል ።

ከዚያም በማስቀጠል መጽሐፈ ሕዝቅኤልን፣ መጽሐፈ ሃይማኖት አበው ቀደምትን አሳትመዋል።

አለቃ ኪዳነወልድ ለኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ታላቅ አስተዋፅኦ ያደረጉ ሰው ነበሩ ።

አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ በተወለዱ በ ፸፪ ዓመታቸው ፤ ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፴፮ ዓመተ ምሕረት ዐርፈው ደብረ ሊባኖስ ተቀበሩ።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የዚህ መጽሐፍ አዘጋጅ ንቡረ ዕድ ኤርሚያስ ከበደ በ ፲፱፻፳፰ በአዲስ አበባ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ተወለዱ። ንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ ገና በትምህርት ቤት ግሉ፡ በአሥራ ስነT ዓመት ዕድሜያቸው: "ምናሴ፥ የመከራዬ ደስታ፡ ዓለምን ረታ በሥራ ዓለምና በደርግ፡ የእሥራትና የግዞት፥ ኋላም የስደት ዘመን ሣሎም ከደረሷቸው መጸሕፍት መካከል፣ "ኢትዮጵያዊው፡ በማንነቱ ፍለጋ “ኢትዮጵያ፡ የዓለሙ መፋረጃ!: Ethiopia: The Classic Case እና “ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት” የተባሉትን፡ ለንትመትና ለንባብ አብቅተዋል። በ፲፱፻፶፪ ዓ. ም. የመጀመሪያውን፡ የኢትዮጵያ ድርስት ማኅበር: ከጥቂት ደራስያን ጋር አቋቁመው: እስከ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. ድረስ: በዋና ጸሓፈነት፡ የበጎ ፈቃድ አገልግሎታቸውን አበርከተዋል፡፡

በ፫ ዓ. ም. በአዲስ አበባ: ደቡብ ሕዝብ ተመርጠው: የመናገሻ ከተማዋ ማዘጋጃ ቤት ምክር ቤት አባል፥ በ፲፱፻፶፮ ዓ. ም. የቀድሞው: የኢትዮጵያ ቤተ ሕዝብ፡ የሕግ መምሪያ ምክር ቤት አባል፥ በTU፻፷፩ ዓ. ም. በንቡረ እድነት ማዕርግ፡ የኢትዮጵያ ቤተ ሕዝብ፡ ቤተ ምልክናና ቤተ ክህነት ሙሉ ተጠሪ በመኾን: የአኵስም ጽዮን ኣስተዳዳሪ፣ በ36 ዓ. ም. የቀድሞው: የኢትዮጵያ ቤተ ክህነት ጠቅላይ ሥራ አስኪያሃጅ : በ፲፱፷y ዓ. ም. በቀድሞው የኢትዮጵያ ቤተ ምልክና: የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ኾነው አገልግለዋል።



መጽሐፍቶቹ በመደብራችን ይገኛሉ

ኤዞፕ መጽሐፍት !!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ትንሽ ኮፒዎች አግኝተናል !!!

📚📚📚📚📚ዳኛው ማነው
✍ አዳነች ኃይለሚካኤል

📚📚📚 በአጭር የተቀጨው ረጅም ጉዞ
መኢሶን በኢትዮጵያ ህዝቦች ትግል ውስጥ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የኢትዮጵያ ታሪክ
በርቻርድ ፓንክረስት እይታ



ሁለት ኮፒዋች አሉን !!

.......................................

The fate of Africa
Martin merditn




ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚 የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን

ኤዞፕ  ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን  ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:-  09 11 72 36 56
       
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የሀበሻ ጀብዱን በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ።

መጽሐፉ በቅርብ ህትመት ላይ እያለቀ መሆኑን በማወቃችን ለውድ ደንበኞቻችን ከመጨመሩ በፊት እንዲሸምቱ ትንሽ ኮፒዎችን አምጥተናል።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

መጽሐፈ አቡሻክር እያለው ነው።
ይህንን ድንቅ መጽሐፍ የሚፈልጉት ወዳጆቻችን ተሎ ይሸምቱት !!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የቀደመ

ኦርደር
ያድርገን

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እነዚህ ታላላቅ የክብር ነገስትና ታሪክ ነገስት.የታሪክ ሰነድ መጻሕፍት፣

👉 በጣም በጥሩ ዋጋ እጃችን ላይ ይገኛሉ።

እጅግ በጥሩ ዋጋ ናቸው።

የነገስታትትን ዜና መዋዕሎችና የግዕዝ ታሪካዊ ሰነዶችን ይዘዋል።

በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ።


ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!

ምንጊዜም ቀደምት መጻሕፍት የማታጡበት ቤት።

•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
አሳታሚ:- አዲስ አበባ ዩኒቭቨርስቲ የግዕዝ ቋንቋ መምህር ደሴ ቀለብ እና

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቋንቋወች አካዳሚ ትምህርት ክፍል
በዶ/ር ሥርገው ገለው ተርጓሚነት፣ በብዙ የታሪክ ምሁራን አርታኢነት ጋር በመተባበር የታተመ።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ከብዙ ዘመን በኋላ የተገኘ ድንቅ መጽሐፍ።

አንዳንድ መጽሐፍት እንደልብ አይገኙም።

ድንገት ታትመው የሚጠፉ ናቸው።

ይኽ መጽሐፍ እንደዛ አይነት ነው።

እናም ቀድመው የራስዎት ያድርጉ።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

እነሆ!

ባይራ ዲጂታል መጽሔት

ባይራ ቅጽ 1 ቁጥር 9

በእነዚህ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!

ቴሌግራም- /channel/Bayradigital
ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/
ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ትዊተር (Twitter) - https://x.com/BayraDigital

ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ

ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com


ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

"Social judgment has become a central topic throughout the social sciences. Before this book, there has been no attempt to consider the influences on social judgment at multiple levels of analysis, from the biological level through the cognitive and interpersonal levels to the group level. The editors should be congratulated for assembling in one volume an extraordinary range of perspectives from an outstanding set of authors. This is 'must' reading for all students and researchers interested in how people work together to make sense of the social world in which they live."

-E. Tory Higgins, Stanley Schachter Professor of Psychology, Professor of Management, Director, Motivation Science Center, Columbia University

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አሐቲ ድንግል ቅዳሜ ይመረቃል።


እነሆ በምረቃው ላይ መገኘት መልካም ነው።

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

መምህር ዘለዓለም ሐዲስ ሐሳበ አቡሻክር "መጽሐፈ አቡሻክር" የተሰኘውን ኢብን አል ራሒብ የተሰኘው ዲያቆንና የቀመረ ዘመን ሊቅ የጻፈውን በብራና ብቻ ተወስኖ የነበረ የሀገርም የቤተ ክርስቲያንም የሥነ ጽሑፍ ቅርስ ንባቡና ትርጓሜውን በብዙ ድካም አዘጋጅተው በወጣትነት ዕድሜያቸው የትውልድ ዕዳቸውን ከፍለዋል:: ይህንን መጽሐፍ ለማዘጋጀት ብዙ ሰዓት በመቀመጥና በመሥራት ብዙ የታመሙና ዋጋ የከፈሉበትን ይህንን መጽሐፍ በመግዛት እውቀትንና የድካማቸውን በረከት እንካፈል::

ስለ መጽሐፉና ጸሐፊው ዝርዝር ዳሰሳ ይዘን እስክንመለስ ውስን ቁጥር ያለው ይህ ዳጎስ ያለ መጽሐፍ እንዳያልፋችሁ!

ዘንድሮ የመጻሕፍት ዓመት ነው።

"መጻሕፍቱን ይልቁንም በብራና የተጻፉትን አምጣልኝ"
2ኛ ጢሞ. 4:13

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደፃፈው


✍  ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን !!!!

✍ምንጊዜም ቀደምት መጽሐፍትን የምናቀርብላችኹ ኤዞፖች ነን !!!! ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸውን ቀደምት መጽሐፍት እያስተዋወቅንዎ ነው።

የመጻሕፍትን ለማዘዝ  በ  0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን   ያሉበት እናደርሳለን !!!!!
       


መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባብያን

መጽሔታችን በአዲስ ዓመት ቅጽ 1 ቁጥር 7 እትሟን ይዛ ተመልሳለች።
ሀሳብ አስተያየታችሁን በሶሻል ሚዲያ አካውንቶቻችን ብታጋሩን ደስ ይለናል።
ስለምታነቡን እናመሰግናለን።

/channel/Medinamagazine

በተጨማሪም በፌስቡክ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን!

https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL

https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj

ለአስተያየትዎ

medinadigitalmagazine@gmail.com

መስከረም 2017 ዓ.ም



/channel/azop78

/channel/azop78

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

አንዳንድ መጽሐፍት ሰነድ ናቸው።
ተጠንተው የተቀመጡ ፣ ያልታተሙ፣ እጅግ ጠቃሚ ፣ ቢታተሙ እጅጉን ከፍተኛ አበርክቶት የሚሰጡ።

ይህ ሰነድ ተጠንቶ የተቅመጠ ያልታተመ ሰነድ ነው። ውድ አንባቢያን ይህንን ባጋጣሚ የተገኘ ሰነድ የግለወ ማድረግ ከፈለጉ አንድ ኮፒ እጃችን ላይ ይገኛል።

FIELD WORK AND SENIOR ESSAY

TOPIC፣  tHE ROLE OF ETHIOPIAN ORTHODOX CHURCH IN PRE AND POST REVOLUTION IN RELATION TO UNIVERSAL CHURCH

BY LEYKUN BERHANU

A PARTIAL REQUIREMENT FOR A BACHELOR OF ARTS DEGREE IN APPLIED SOCIOLOGY.

SUBMITTED TO THE DEPARTMENT OF SOCIOLOGY AND SOCIAL ADMINISTRATION.

ADVISOR W/O HINUT TEREFE

JUNE 1989




ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!

በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ

✍.   📚📚ብታነቧቸው: እጅግ ጠቃሚ መጽሐፍትን ምንግዜም እንጠቁመዋታለን !!
የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን

የመጻሕፍትን ለማዘዝ  በ  0911723656 ብትደውሉል
@Mesay21 ይህንን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ላይ ቢያዙን   ያሉበት እናደርሳለን !!!!!
        ✍✍✍✍

/channel/azop78
/channel/azop78

የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ mesayazop" rel="nofollow">http://tiktok.com/@mesayazop

መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

የመጽሐፉንና የኪዳነወልድን ዝርዝር ጽሑፍ ከታች ይመልከቱ

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

People without knowledge of their past history, origin and culture are like a tree without roots.

Marcus Mosaic Garvey


Over a period of almost a century, Ethiopia has had three entirely different systems of government, each one bringing with it its own ideology, constitution and therefore, framework of laws with which to anchor itself in society.

A Legal History of Ethiopia lays open the bare bones of the legal structure by which these successive forms of government sought to maintain their respective systems of governance in relation to nation-building, socioeconomic development and administration, as well as addressing issues such as human rights and civil matters.

It presents the information in a way that makes it accessible to historians, students of law or simply those seeking an insight into the foundations and workings of modern Ethiopian society.

S. Jackson, Shama Books

Читать полностью…

ኤዞፕ መጽሐፍት

ሥነ ጽሑፍ
ሰዋሰው
የቋንቋ መሰረታዊ እውቀትን የሚያስጨብጡ መጽሐፍት !!!

Читать полностью…
Subscribe to a channel