የዚህ ግሩፕ አላማ በህይወታችን ለሚከሰቱ ችግሮች ምን አይነት ምላሽ ማዘጋጀት እንዳለብን እና ችግሮችን እንዴት ወደ ስኬት መሰላልነት መቀየር እንደምንችል መማማር መወያየት ነው።