🔔ይህ ግሩፕ አውቶሞቲቭ ኢንጅነሮችና በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች የሚወያዩበት መድረክ ነው። ዋና አላማውም:- 🔑ዘርፉን ለማሳደግ የምንወያይበት፣ 🔑ያልገባንን የምንጠይቅበት፤ የምናውቀውን የምናካፍልበት፣ 🔑መረጃዎችን የምንለዋወጥበትና የስራ እድሎችን የምንፈጥርበት ነው። 🔕ከዚህ አላማ ውጭ የሆነ ማንኛውም ድርጊት የተከለከለ ነው❌ @yikdem and @yemuka
የኤሌክትሪክ ስራ ማሰራት ሲፈልጉ 0943183685