benatis2 | Unsorted

Telegram-канал benatis2 - HEROS

-

ሰላም ሰዎች ይህ ምርጥ ቻናል ነው »ገብተው ያረጋግጡ መልካም ቆይታ ብለና Leave ከማለቶ በፊት ያለተመቾትን ይንገሩን

Subscribe to a channel

HEROS

❤️Nekakaw gelayen
Akalen Debabsew 💋😜

# 😁
👇 JOIN 👇
@Benatis2👑

Читать полностью…

HEROS

ጥላሁን ገሠሠ እየዘፈነ ሳያቋርጥ እ.... የሚልበት ጋር ሲደርስ የባንድ አባላቱ የሻይ እረፍት ይወጡ ነበር አሉ🤣

Читать полностью…

HEROS

ስንት አይነት አዝግ ሰው አለ...🤔 ታክሲዉን የሚሳፈር መስሎ አስቁሞ ተሳፋሪዎቹን ሰዓት ጠይቋቸው ሲነግሩት አመስግኖ ታክሲዉን ትቶ 🏃🏃

Читать полностью…

HEROS

የስኬት የመጀመሪያው መመሪያ ፍላጎት ይባላል፤የምትፈልገውን ማወቅ ።ፍላጎት አለህ ማለት ዘርህን ዘራህ ማለት ነው።ሮበርት

ለዚህ ጠንካራ ፍላጎት ደግሞ ፅኑ እምነት ካለው የተደራጀ እቅድ በማውጣት እና የውሳኔ ሰው በመሆን የምንፈልግበት ጥግ መድረስ እንችላለን።
መልካም ቀን 😘😘😘.

Читать полностью…

HEROS

በውድቀት የሚታወቁ ሰዎች፤ተስፋ ቆርጠው ባቆሙት ሰዓት ምን ያህል ለውጤት ቅርብ እንደነበሩ ያላስተዋሉ ሰዎች ናቸው"ቶማስ ኤደሰን

ወዳጄ ሁሌም የጀመርነውን በመጨረስ ውስጥ ስኬት አለ ካልተደመደመ ውጤቱ ሁሌም አይታወቅ።

Читать полностью…

HEROS

💎 እስኪ ዛሬ ቁምነገር እናውራ 💎

ደራሲ ተውኔት ፀሐፊና ገጣሚ የሆነው ዊልያም ጎልዲንግ ነው ስለ ሴቶች እንዲህ ይላል << እኔ እንደማስበው ሴቶች ከ ወንዶች እኩል ነን ብለው ማሰባቸውና ራሳቸውን ማስመናቸዉ ሞኝነት ነው፡፡ ሁልጊዜም ቢሆን ሴቶች ከ ወንዶች እጅግ የላቁና የበለጡ ናቸው ለሴት ልጅ ምንም ነገር ብትሰጣት እጥፍ ድርብና አብዝታ ትመልስልሀለች፡፡ለምሳሌ ዘርህን ብትሰጣት ልጅ ትሰጥሀለች ቤት ብትሰጣት የሞቀ ጎጆ አድርጋ ታስረክብሃለች ግሮሰሪ ብትሰጣት ምግብ ቤት አድርጋ ግሮሰሪህን በደምበኛ ታጥለቀልቀዋለች ፈገግታህን ብትሰጣት ልቧን ትቸርሀለች ማንኛውንም ነገር ለሴት ልጅ ብትሰጣት አብዝታና አተልቃ ታስረክብሃለች፡፡
;
:
:
;
ብትሰድባት እንኳን ብዙ ቶን ስድቦችን በማዥጎድጎድ ልክህን ትነግርሀለች >
😂😂😂😂😂😂

Читать полностью…

HEROS

ፈታ በሉልኝ መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ
@Benatis2

Читать полностью…

HEROS

ተገፋን ብለው ወደ አንተ የሚመጡ ሰዎች ምን ሠርተው ወደ አንተ እንደ መጡ አጥና ፡፡

@Benatis2

Читать полностью…

HEROS

መውደዴን በሎሚ ልነግራት በለፋው
የሷን ጡቷች ስቼ የሰው አይን አጠፋሁ
@Benatis2
@Benatis2

Читать полностью…

HEROS

እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም ጥምቀት

Читать полностью…

HEROS

Join &share
@Benatis2 @Benatis2

Читать полностью…

HEROS

📚 ✦✗✦ #Pyscho

💭ራስን መሆን

“አስመሳይ ማንነት ይዤ ለዚያ ማንነት ከምወደድ፣ እውነተኛ ማንነቴን ኖሬ ለዚያ ማንነት ብጠላ ይሻለኛል” – Anonymous

ራስን መሆን ማለት፣ ማንነትን ተቀብሎ፣ ሳይደባብቁና ሌላውን ሰው ለመሆን ሳይሞክሩ በነጻነት መኖር ማለት ነው፡፡ ራስን የመሆን ጉልበት የሚመነጨው ማንነቴን የሰጠኝ ፈጣሪ እንደሆነና ይህም ማንነቴ ትክክለኛ እንደሆነ ከማመን ነው፡፡

አንዳንድ ሰዎች ራሳቸውን ስለማይቀበሉ ራሳቸውን ሆነው መኖር አይችሉም፡፡ ራሱን መቀበል ያስቸገረው ሰው ላይ የሚታየው የመጀመሪያው ምልክት ራስን አለመሆን ነው፤ የማይቀበሉትን ማንነታቸውን ለውጠው ለመታየት ሲሞክሩ ራሳቸውን ያገኙታል፡፡ ማንነትታችንን በመቀበል ስንደላደል ግን ቀና ብለን መኖር እንጀምራለን፡፡

ራስህን ለመሆን መውሰድ የምትችላቸው እርምጃዎች፡-

1. መለወጥ ወይም ማሻሻል የምችለውን መለወጥና ማሻሻል፡፡

በማንነቴ ላይ የማልቀበለውን ነገር ለማሻሻል ጤናማ መንገዶችን መሞከሩ ክፋት አይኖረውም፤ ከተሳካልኝ፡፡ ቁም ነገሩ፣ አሻሻልኩትም አላሻሻልኩት ራሴን ወደ መቀበል መምጣቴና ጤናማ የሕብረተሰቡ አካል ሆኜ መኖሬ ነው፡፡

2. መለወጥ ወይም ማሻሻል የማልችለውን መቀበል፡፡

ዘሬን፣ መልኬን፣ አወላለዴንና የመሳሰሉትን አሁን የሆንኩትን ማንነት ለመቀየር አስቸጋሪ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ምርጫዬ አንድ ነው፣ ራሴን ተቀብዬ፣ በጥሩ ልብ በደስታና በሰላም መኖር፡፡

3. ስለ ሁሉም ነገር አዎንታዊ አመለካከት ማዳበር፡፡

አዎንታዊነት መገለጫው ብዙ ነው፡፡ ከመንፈሳዊ እምነትህ አንጻር ስለሁሉም ነገር አምላክን ማመስገን፣ ከሁኔታዎችህ አንጻር ደግሞ ትክክል አይደሉም በምትላቸው ነገሮች እንኳን ሳይቀር ደስተኛ መሆን፣ ሰዎችን ማመስገንና የመሳሰሉት ሁኔታዎች ይነካል።

©DrEyob
@Benatis2 @Benatis2

Читать полностью…

HEROS

​​😄😄😄 ወንዶች የመለያያያ ሠበባቸው

1,😂 አስራ ስድስት ሚስኮል በማረግ ባትሪዬን ገደልሽው ይሄንን እኔን ለመግደል ከመሞከር ለይቼ አላየውም የፍቅር ጊዚያችን እዚጋ ያበቃል!!

2, 😂አንቺ ለኔ ምንም ክብር የለሽም እኔ አወራለው አንቺ ትተነፍሻለሽ የኔና ያንቺ ጉዳይ እዚጋ ያበቃል!!!

3 , 😂ስደውልልሽ ገና ሳይጠራ ታነሽዋለሽ ይሄ ትዕግስት የለሽነት ያሳያል ከዚ በኋላ አልፈልግሽም!!!

4 , 😂የሞቀ ምግብ እንደምውድ እያወክሽ አይስክሬሙን አላሞቅልህም ብለሻል የኔና
ያንቺ ጉዳይ እዚጋ ያበቃል!!!

5 , 😂ሁለት እንቁላል ሰጥቼሽ አንዱን ጥበሽልኝ፣ አንዱን ቀቀይልኝ ስልሽ ጥበሽልኝ ያልኩሽን ቀቀልሸው፣ ቀቀይልኝ ያልኩሽን ጠበሽው አንቺ የኔን ትዕዛዝ ስለማታከብሪ ከዚ በኋላ ላይሽ አልፈልግም!!!

6 , 😂11:59 ሜሴጅ ልኬልሽ 12:00 ነው የመለሽልኝ ይሄ አንድ ቀን መሉ ቆይተሽ መመለስሽ ለኔ ያለሽን ንቀት ያሳያል ስለዚህ አልፈልግሽም!!!

7 . 😂እኔ የኔ ውድ ብዬ ጠራሁሽ፣ አንቺ ደሞ የኔ ማር ብለሽ መለሽልኝ ይሄ ማለት በሌላ
መንገድ እናትህ ንብ ናት እያልሽ ነው አንቺ ለአማቾችሽ ክብር ስለሌለሽ ሻንጣሽን ይዘሽ ከቤቴ ውጭልኝ!!!
@Benatis2
@Benatis2

Читать полностью…

HEROS

🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን በድጋሚ እንዴትችሁ🙏
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
⚠️እጅግ አስተማሪ ነው ሁላችሁም አንብቡት

✍ሻካራ እጆች"

የአንድ ኩባንያ ባለቤት ለደርጅቱ ብቁ የሆነ ሥራ አስኪያጅ ለመቅጠር
ማስታወቂያ አወጣ፡፡ ላወጣው ማስታወቂያ ባቀረቡት ማስረጃ
ተወዳድረው ካለፉት ሦስት ሰዎች መካከል በዕድሜ ትንሽ የሆነውን ለቃለ
መጠይቅ ጠራው፡፡
ወጣቱ በተጠራበት ቀን አለባበሱን አሳምሮ መንፈሱንም አንቅቶ ጠበቀ፡፡
የኩባንያው ባለቤት የወጣቱን የትምህርት እና የሥራ ሁኔታ የሚገልጠውን
መረጃ አገላብጦ አየው፡፡ የተማረው በሀገሪቱ ውስጥ አንቱ በሚባሉ ት/
ቤቶች ነው፡፡ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ዲግሪውን የሠራው እጅግ በጣም
ሀብታሞች በሚማሩባቸው ኮሌጆች ውስጥ ነው፡፡
ያገኛቸው ውጤቶች ምርጥ ከሚባሉት ውጤቶች ውስጥ ናቸው፡፡
በየደረጃው ከነበሩ መምህራን እና የትምህርት ባለሞያዎች ሽልማቶችን
እና ማበረታቻዎችን አግኝቷል፡፡ የኩባንያው ባለቤት «ይህንን ሁሉ
የትምህርት ክፍያ ይከፍልልህ የነበረው አባትህ ነው)» ሲል ጠየቀው፡፡
ልጁም «አይደለም፤ አባቴን በልጅነቴ ነው ያጣሁት» ሲል መለሰለት፡፡ «ኦ
ይቅርታ፤ ታድያ ስኮላርሺፕ አግኝተህ ነበር)» አለው፡፡
«እስካሁን በትምህርት ጉዞዬ ስኮላርሺፕ የሚባል አላጋጠመኝም» ብሎ
ፈገግ አለ፡፡
«መቼም ከዘመዶችህ አንዱ የተሻለ ገቢ ያለው ሰው መሆን አለበት?)»
አለና የኩባንያው ባለቤትም ፈገግታውን በፈገግታ መለሰለት፡፡
«እኔ ሀብታም ዘመድ የለኝም፤ ኧረ እንዲያውም ዘመድ ራሱ የለኝም»
አለው ወጣቱ፡፡
የኩባንያው ባለቤት እየተገረመ «ታድያ ይህንን በመሰሉ ት/ቤቶች ገብቶ
ለመማር እኮ ከፍተኛ ገንዘብ ይጠይቃል፤ ማን እየከፈለልህ ነበር
የምትማረው?)» ሲል በአግራሞት ጠየቀው፡፡
«የምትከፍልልኝ እናቴ ነበረች» አለና ወጣቱ በኩራት መለሰ፡፡
«እናትህ ምን ዓይነት ሥራ ነው የምትሠራው)» አለው ባለቤቱ፡፡
«እናቴ የሰዎችን ልብስ እየሰበሰበች የምታጥብ ሴት ናት» አለው ወጣቱ፡፡
«ልብስ እያጠበች ነው አንተን ይህንን በመሳሰሉ ት/ቤቶች
ያስተማረችህ?»
«አዎ»
«አንድ ጊዜ እጅህን ለማዬት እችላለሁ» አለው የኩባንያው ባለቤት፡፡
ወጣቱ እጁን ወደ ባለቤቱ ላከው፡፡ እጁ ከኬክ የለሰለሰ ነበረ፡፡
«ለመሆኑ እናትህን በልብስ አጠባው ረድተሃት ታውቃለህ)»
«አላውቅም»
«ለምን?»
«እናቴ እኔ ምንም ሥራ እንድሠራ አትፈልግም፤ እንድማር፣ እንዳጠና እና
እንዳልፍ ብቻ ነው የምትፈልገው፤ ስለዚህ ሥራ ሠርቼ አላውቅም»
«በጣም ጥሩ» አለ የኩባንያው ባለቤት «ቃለ መጠይቁን ነገ እንቀጥላለን፤
አሁን ወደ ቤትህ ሂድና አንድ ነገር አድርግ» አለው፡፡ ወጣቱ እየገረመው
«ምን?» አለ፡፡
«የእናትህን እጆች እጠብ፤ ከዚያ የሆነውን ነገ ትነግረኛለህ»
በቃለ መጠይቁ የተሻለ ነገር አድርጌያለሁ ብሎ እያሰበ በደስታ ወደ ቤቱ
ሄደ፡፡
ቤቱ ገብቶ እናቱን እጇን ለማጠብ ጠየቃት፡፡ አዲስ ነገር ሆነባትና
ጠየቀችው፡፡ እርሱም ዛሬ ያጋጠመውን ነገር አጫወታት፡፡ ውኃ እና ሳሙና
አቀረበና የእናቱን እጆች ማጠብ ጀመረ፡፡ የተኮራመቱ፤ የተሰነጣጠቁ፤
የቆሳሰሉ፤ የተጠባበሱ፤ እጆች፡፡ የእርሱን እና የእናቱን እጆች እያስተያየ
ማልቀስ ጀመረ፡፡ ከሚያጥብበት ውኃ ይልቅ እርሱ የሚያነባው ዕንባ
በለጠ፡፡
እነዚህ እጆች እንዲህ የሆኑት እርሱን ለማስተማር መሆኑን አሰበ፡፡ እነዚህ
ጠባሶች የእርሱ ጠባሶች ናቸው፡፡ እነዚህ ቁስሎች የእርሱ ቁስሎች
ናቸው፤ እነዚህ እጆች ናቸው ለእርሱ
የትምህርት ውጤት መሠረቶቹ፣ እነዚህ እጆች ናቸው እርሱን ለአካዳሚያዊ
ውጤት ያበቁት፤ እነዚህ እጆች ናቸው ዛሬ ለቆመበት ታላቅ ደረጃ ያበቁት፡፡
የእናቱን እጆች አጥቦ ሲጨረስ የቀሩትን ልብሶች ሁሉ ከእናቱ ጋር አጠበ፡፡
በዚያች ሌሊት ያ ልጅ ከእናቱ ጋር ለረዥም ሰዓት ሲያወሩ አደሩ፡፡
ነግራው የማታውቀው መራራ እውነት ይህ ነው።

✍እኔ በጣም ግርም ይለኛል፤ እውነት ነው ምላችሁ እኔን ጨምሮ ሁላችንም እኮ የቤተሰቦቻችን ባለዕዳ ነን። ለዛውም ከፍለን የማንጨርሰው እዳ!

🙏ፈጣሪ የሁላችንንም ወላጆች እድሜና ጤና ይስጥልን!!! በህይወት የሌሉትንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏


@benatis2

Читать полностью…

HEROS

ወንዶች እንዳትነኩት
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ለወንዶች

ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት

❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

Читать полностью…

HEROS

​​​​💖🌹​​​ግን አስቢውማ…መቼ እና እንዴት እንደጀመርነው እማናውቀውን ነገር ማቆም አይከብድም?…ሌላውን ተይውና ለምን እንኳን እንደወደድኩሽ የምር አላውቅም!💗

❤️•═••• የፍቅር ቃና™ •••═•❤️
,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,
••●◉Join us share◉●••
@Benatis2 // ,,
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━

Читать полностью…

HEROS

ጀማሪ ፍቅረኞች ወክ እያደረጉ ቺኳን እንቅፋት መቷት የመታትን ቦታ ይሄው በድንጋይ እየቀጠቀጠው ነው😜😂🤣

Читать полностью…

HEROS

Hi ብላኝ ማንልበል ስላት "በወንዶች ሃይ በሚል ቴክስት የነጣሁ እና የገረጣሁ አድናቂህ ነኝ አለችኝ😜🤣

Читать полностью…

HEROS

I'm not afraid to walk this world alone🚶‍♂

💫💫 💫💫
💫💫 💫💫

Читать полностью…

HEROS

እምወድሽዋ!❤ ቅዳሜዋ!❤ ሸጋዬዋ!❤

እርድና እና ስልጣኔን ከተማ በመወለድ የምትለብሰው ካባ ሰገጤነት ገጠር በመወለድህ የምትወርሰው ውርስ አይደለም!!

ስልጣኔ ማለት በቴክኖሎጂ መራቀቅ ብቻ አይደለም ወይም የተሻለ አኗኗር ፣ ቁሳዊ ፍላጎትን ማሟላት አይደለም። ስልጣኔ ማለት የሰብዓዊነት ምጥቀት ነው!!

በሰብዓዊነት ያልተገራ እውቀት ምንድነው?በሰብዓዊነት ያላለፈ ሰብዓዊነት የሌለበት ስልጣኔ ሰዎችን ከማጥፋት ንፁሃንን ከመፍጀት ውጪ ምን ሊፈይድ...? እስራኤል በፍልስጤም ላይ ላይ ያደረሰችው ከፍተኛ የሞራል ዝቅጠት ፣ አሜሪካ በምስራቁ ዓለም የፈጠረችው ጠባሳ አስመሳይ የሞራል ፍልስፍና ውጤት እና ሰብዓዊነት የሌለበት ስልጣኔ ውጤት ነው!

ሰብዓዊነት የሁሉም ነገር መሰረት ነው በዓለም ላይ ከሰብዓዊነት የበለጠ
ሀይማኖት የለም ምክንያቱም ሁሉም ሐይማኖቶች የሚሰብኩት ሰብዓዊነትን ነው።

በመጨረሻም የሰብዓዊነት ቁንጮ የሆኑት የኔ ውዱ ነብዩ መሀመድ (ሰ ዐ ወ❤️) እንዲህ ይላሉ :- << ከሰዎች ሁሉ በላጩ ይበልጥ ለሰዎች ጠቃሚው ነው! >>

#ለሰዎች ነው ያሉት!❤

ሸጋ ቅዳሚት!❤

Читать полностью…

HEROS

ካለፈው መፋታት

ካለፈው መፋታት ማለት የትናንትን ስህተት በማረም ወደ ፊት መዝለቅ ማለት ነው፡፡ ምንም ብሻሻልና መሳሳት እንደሌለብኝ ባውቅም እንኳ ስህተት ከመስራት ነጻ የምሆንበት ዘመን በፍጹም ሊመጣ እንደማይችል ማወቅ አለብኝ፡፡ ስህተቴን በማመንና በስህተቱ ምክንያቱ የተከሰቱ መዘዞች ካሉ አስፈላጊውን ምላሽ በመስጠት ወደ ፊት መገስገስ አስፈላጊ ነው፡፡ ያለፈውን እያሰቡ በጸጸት መኖር የእስር ቤቶች ሁሉ እስር ቤት ነው፡፡ ራሱን በመምራት የበሰለ ሰው ካለፈው ስህተት ራሱን መርቶ በማውጣት የወደፊቱ ላይ ያተኩራል፡፡ ሁሉን በይቅርታ ካረመ በኋላ ወደ ፊት ይራመዳል፡፡
ከስህተት ባሻገር ለመሄድ ልታስታውሳቸው የምትችላቸው እውነታዎች፡-

1. ከመንቀሳቀስ አታቁም፡፡

ስህተት የማይሰራ ሰው የማይንቀሳቀስ ሰው ብቻ እንደሆነ እወቅ፡፡ ስህተትን ፍራቻ የማይነቀሳቀስ ሰው ሌላ የከፋ ስህተት እየሰራ ነው፤ ያለመንቀሳቀስን ታላቅ ስህተት! እስከተንቀሳቀስኩ ድረስ መሳሳትና ተደናቅፎ መውደቅ የማይቀር ነው፡፡

2. ለስህተትህ የምትሰጠውን ምላሽ አስተውል፡፡

የስህተትን ውጤት የሚወስነው ለስህተቱ የምትሰጠው ምላሽ እንጂ ስህተቱ ራሱ አይደለም፡፡ ብዙ ሰዎችን የሚያጠፋቸው የሰሩት ስህተት ሳይሆን ለስህተቱ የሚሰጡት ምላሽ ነው፡፡

3. ስህተትን አትድገም፡፡

የስህተት አስከፊ ገጽታ ያለው ስህተት ተደግሞ ሲሰራ ነውና ስህተትህን ከአንዴ በላይ ላለመድገም ወስን፡፡ ስህተትን የሚሰራ ሰው፣ “ሰው” ይባላል፡፡ ያንኑ ስህተት ደጋግሞ የሚሰራ ሰው ደግሞ “ሞኝ” ይባላል፡፡

Читать полностью…

HEROS

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን
በቻናላችን ለየት ያለ የፎቶ📸 ውድድር ልንጀምር ነው ውድድሩም የቻናሉ ቆንጆ ወንድ ማን ይሆናል የቻናሉ ቆንጆ ሴትስ እሱን አብረን የምናየው ይሆናል በእናንተ ምርጫ ከሴት👩‍🦰 ይጀመር ከወንድ👨

👨‍🦱 - 10
👍👍👍👍👍👍👍👍 83%

👩‍🦱 - 3
👍👍 25%

👥 12 people voted so far.

Читать полностью…

HEROS

👇👇

#ሺሻ

ለምን (ሺሻ)🚬 💨💨እንደተባለ ታውቃላቹ ❓
ብታጨሱም ባታቦኑም እንደኔ ለጠቅላላ እውቀት ይጠቅማቹ ይሆናል 🥴
ሁለት የሚዋደዱ ጓደኛሞች በረሃ
ውስጥ እየተጓዙ እያሉ ድንገት አለመግባባት ተፈጠረና አንደኛው አንደኛውን በጥፊ ይመታዋል የተመታው ጥፊው ቢያመውም ምንም ሳይናገር ዝም አለና አሸዋ ላይ ይሄድና ዛሬ የምወደው ጓደኛዪ በጥፊ መታኝ ብሎ ፃፈ💢
ከዛም እየተጓዙ እያሉ ትልቅ ባህር ያለበት ወንዝ ያገኙና መታጠብ ፈልገው ይገባሉ እየዋኙ እያሉ ያ በጥፊ የተመታው ልጅ ይሰምጣል በዚህ ሰአት ጓደኛው እንደምንም ብሎ ሂይወቱን ያተርፈዋል ከሞት የተረፈው ልጅ ቋጥኝ ድንጋይ ፈልጎ እድንጋዩ ላይ እየፈለፈለ ዛሬ የምወደው ጓደኛየ ሂወቴን አተረፈኝ ብሎ ፃፈ💢
ጓደኛውም ገርሞት ቅድም በጥፊ ስመታህ አሸዋ ላይ ፃፍክ አሁን ከሞት ሳተርፍህ ደግሞ ድንጋይ ላይ ፃፍክ ለምን እንደዚህ አደረክ አለው ❓🤔
🩸ጓደኛውም እንዲህ አለው የምንወዳቸው ሰወች ሲበድሉን በደላችንን የይቅርታ እና የምህረት ንፋስ እንዲያጠፋው አሸዋ ላይ
መፃፍ አለብን ጥሩ ነገር ሲያደርጉልን ግን ውለታቸውን እንዳንረሳ ሁሌም እንድናስታውሰው ድንጋይ ላይ መፃፍ አለብን አለው 🟥
🤓 ይችን ላካፍላቹ ፈልጌ እንጂ ሙድ ልይዝባቹ ፈልጌ አይደለም ስለ ሽሻ ምንም የማውቀው ነገር የለም ከምር ይቅርታ ጀለሶቼ ሺሻ አይቼም አላቅም ግን ስለሺሻ ያላቹን ጉጉት ወድጄዋለው 😂😂😂
🤝➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖🤝
Join as @Benatis2

Читать полностью…

HEROS

ሎሚ ብወረውር ፣ ወግ ደርሶኝ እንደሰው
አርቴፊሻል ጡቷ ፣ አንጥሮ መለሰው😂😂😂
@Benatis2

Читать полностью…

HEROS

4 ቀን ለማይቆይ ፍቅር የ 5ብር ሎሚ ማን ይከስራል ብሎ ድንጋይ ይዞ ቆሟል ሴቶች ተጠንቀቁ 😂🤣
@Benatis2

Читать полностью…

HEROS

Wow furniture 🪑
Join for more &share
@Benatis2 @Benatis2

Читать полностью…

HEROS

🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ🙏

አንድ . . . በ . . . አንድ

ማንኛውንም ተግባር በተዋጣለት ሁኔታ ለመፈጸም ብቃቱ ኖሮህ ሳለ እንዳይሳካ
ከሚያደርጉ እንቅፋቶች አንዱ ሁሉን ነገር በአንድ ላይ የማሰብ ዝንባሌ ነው፡፡

አንድን ተግባር የማጠናቀቅ ሂደት ሶስት ነገሮችን ይነካል፡፡ መጀመር ፣ መቀጠልና መጨረስ፡፡

ምንም ነገር ከመጀመርህ በፊት ስለእነዚህ ሶስት ሂደቶች በሚገባ ካሰብክ በኋላ እያንዳንዳቸውን ሂደቶች ሳትደራርብ መንቀሳቀስ አስፈላጊ ነው፡፡

በል አሁን ተነሳ ከመጀመሪያ ክንዋኔ ጀምር።

🙌መልካም ቀን፤ ቸር ያሰማን፤ ቸር ያውለን🙌

🔵share and join
@Benatis2 @Benatis2

Читать полностью…

HEROS

የቤት ሰራተኛ :- ደሞዝ እንዲጨመርልኝ 3 ምክንያቶች አሉኝ !!!

#አሰሪዋ:- የመጀመሪያው ምንድነው😡
#ሰራተኛ :- ምግብ ስሰራ ካንቺ ስለምሻል
#አሰሪ :- ማን ነገረሽ
#ሰራተኛ :- ባልሽ
#አሰሪ :- እሺ ባክሽ ሁለተኛውስ
#ሰራተኛ :-እቃ ሳጥብ ካንቺ ስለምሻል
#አሰሪ :- ወወይ ጉድ ኢሄንንስ ማን ነገረሽ
#ሰራተኛ :- ባልሽ
#አሰሪ :- ሶስተኛውስ ምንድነው😳
#ሰራተኛ፦ አልጋ ላይ ካንቺ ስለምሻል
#አሰሪ :- በጣም ተናዳ ኢሄንንም እሱ ነው አይደል የነገረሽ 😡😡😡
#ሰራተኛ :- አይደለም ሹፌርሽ ነው የነገረኝ .
.
.
#አሰሪ :- በቃ ድምፅሽን ቀንሺ ይጨመርልሻል


Join
@Benatis2 @Benatis2

Читать полностью…

HEROS

JOIN share @benatis2

Читать полностью…

HEROS

earphone 🎧መሰካት ድምፅ መጨመር አለምን መርሳት
የሚገርም ስሜት
❤️Rayvanny Busiswa, Baba Levo
Join❤️Share 💋👇
@Benatis2

Читать полностью…
Subscribe to a channel