❤️. . . በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . .
በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.. ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል.. 💔
አንዳንዴ ማርፈድ እንደ መቅረት ልብ ይሰብራል
#25_ሕይወት_ቀያሪ_አባባሎች
1. አንተ ጠንክረህ በዝምታ ስትሰራ ፣ ስኬትህ ጮኾ ይናገራል፡፡
#ፍራንክ_ኦሽን
2. በሕይወትህ ከዚህ በፊት ያልነበረህ አዲስ ነገር ለማግኘት ከፈለክ፣ አዲስ ሰርተኸው የማታውቀው ስራ ለመስራት መፍቀድ ይኖርብሀል ፡፡
#ቶማስ_ጄፈርሰን
3. ትክክለኛ ሕይወት የሚጀምረው የምቾት ቀጠና ሲያልቅ ነው ፡፡
#ዶናልድ
4. አንተን ሁለት ነገሮች ይገልፁሀል ፡፡ የመጀመሪያው ምንም የሌለህ ጊዜ የምታሳየው ትዕግስት ሲሆን ሁለተኛው ሁሉም ሲሟላልህ የምታሳየው ጠባይ ነው ፡፡
#ኢማም_አሊ
5. በምድር ላይ ትልቁ አስደሳች ነገር ሰዎች አትችልም ያሉህን ሰርተህ ማሳየትህ ነው ፡፡
#ዋልተር_ባግሆት
6. ወንዝ ድንጋይ ቦርቡሮ የሚገባው ሀይለኛ ስለሆነ ሳይሆን ያለማቋረጥ ስለሚፈስ ነው ፡፡
#ጂም_ዋትኪንስ
7. ህልምህን ለመፈፀም ብዙ ጊዜ በመውሰዱ ተስፋ አትቁረጥ ምክንያቱም ጊዜ ስለሚበር አርቀህ ያየኸው ህልም በፍጥነት መፈፀሙ አይቀርም ፡፡
#አርል_ኒተንጋል
8. ሰዎች በምታቅደው እቅድ ካልሳቁ ወይም ካልተገረሙ እቅድህ ትንሽ ነው ማለት ነው ፡፡
#አዚም_ፕሪሚጂ
9. ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ ፡፡
#ዚግ_ዚግላር
10. ደስተኛ የሆነ ሕይወት ለመኖር ከፈለክ ከሁኔታና ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከአላማና እቅድህ ጋር ተጣበቅ ፡፡
#አልበርት_አንስታይን
11. አንተ የምርጫህ ውጤት እንጂ በአንተ ላይ የሚደርሱት ነገሮች ውጤት አይደለህም ፡፡
#ካርል_ጉስታቭ
12. ባለትላልቅ አእምሮ ሰዎች በሃሳብ ላይ ይወያያሉ ፣ መካከለኞች በ ድርጊት / ሁኔታዎች ላይ ይወያያሉ ባለትናንሾች ቁጭ ብለው ሰው ያማሉ ፡፡
#ሪያኖር_ሮዝቪልት
13. እስካልቆምክ ድረስ በምንም ዝግታ ብትጓዝ መድረስህ አይቀርም ፡፡
#ኮንፊሺየስ
14. ችሎታ ያለው ሰው ምንም ስራ እስካልሰራ ድረስ ችሎታ በሌለው ጠንካራ ሰራተኛ ይበለጣል ፡፡
#ቲም_ኖትኪ
15. ከውድቀት ይልቅ ጥርጣሬ የነገ ህልምን ይገላል ፡፡
#ሱዚ_ካስም
16. እውቀት ብቻ አይበቃም ተግባራዊ ካልተደረገ በስተቀር ፣ ፍቃደኛነት ብቻ አይበቃም ካልተሰራ በስተቀር ፡፡
#ብሩስ_ሊ
17. የዛሬ አመት በዚህ ሰአት ምናለ ምናለ ከአመት በፊት በጀመርኩ የምትላቸው ብዙ ነገሮች ይኖራሉ፡፡
#ካረን_ላንብ
18. ጀማሪዎቹ ለመስራት ከሞከሩት ጊዜ በላይ አለቃቸው ብዙ ጊዜ ወድቋል ፡፡
#ስቴፈን_ማክክሬን
19.ብዙ ጊዜ ላለመስራት የምትተዋቸው ስራዎች በውስጣቸው ብዙ እድልን የያዙ ናቸው ፡፡
#ሮቢን_ሻርማ
21. መተንፈስ እንደምትፈልግ ያህል ለስኬታማ ሕይወት ጥልቅ ፍላጎት ካለህ ይሳካልሀል ፡፡
#ኤሪክ_ቶማስ
22. ፊትህን ወደ ፀሀይ ስታዞር ጥላህ ከኀላህ ይወድቃል ፡፡
#የማዎሪ_አባባል
23. 99% የሚሆኑ ሰዎች ሀሳብህን ከተጠራጠሩህ ፣ እጅጉን ስተሀል አልያም ታሪክ ልትሰራ ነው ፡፡
#ስኮት_ቤልስካይ
24. ፈፅሞ አትድከም ምክንያቱም አሁን እጅግ ከባድ የሆነብህ ስራ ከጥቂት ጊዜያት በኀላ ለሌላ ስራ መሟሟቂያ ይሆናል ፡፡
#ያልታወቀ_ሰው
25. ሕይወት ልክ እንደ ካሜራ ነች ፡፡ የምትፈልገውና ጠቃሚ ነገር ላይ ስታተኩር ሌሎቹ የማያስፈልጉት እየደበዘዙ ይሄዳሉ ፡፡
SIGNS OF MATURITY :-
◎ You realize that being Alone is better than being with the Wrong Person.👤
◎ You Respect everyone's Differences.
◎ You know that Silence🤫 is often more Powerful than Words.
◎ Your Love❤ Includes You.
◎ You understand that you are the Source of your own Happiness😄.
Your happiness and growth is directly connected to your maturity.
#ከጣፋጭ_አባባሎች
01) ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ!
02) ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም
ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ!
03)ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ!
04) አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ!
05) ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ!
06)ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም ከጥላቻ ይልቅ #ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ!
07)ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ!
08)ስራህን ወደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት አይደለም ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ወደድ ማለት እንጂ!
09)ወረኛ አትሁን ማለት አታውራ ማለት አይደለም ምንም ስለማታውቀው ነገር አታውራ ማለት እንጂ!
10)ትሞታለህ ማለት አትስራ ማለት አይደለም
ምንም ቁም ነገር ሰትሳራ አትሙት ማለት እንጂ!
11)ብቸኛ አትሁን ማለት ሮጠህ ትዳር ያዝ ማለት አይደለም ልብህን ጊዜህን ያለህን ሁሉ አሳልፈህ ለመስጠት ዝግጁ ሁን ማለት እንጂ!
12)እውነተኛ ሁን ማለት ሰዎች ባሉበት ብቻ እውነት ተናገር ማለት አይደለም ለራስህም የእውነት ኑሮ ኑር ማለት እንጂ!
13)አትጣላ ማለት ከሰው ጋር አትጋጭም ማለት አይደለም ቂም ይዘህ አትቆይ ማለት እንጂ!
14)ኩራተኛ አትሁን ማለት አትዘንጥ ማለት አይደለም ሌሎችን አትናቅ ማለት እንጂ!
15)ቆንጆ ነህ ማለት ከሌሎች የተሸልክ ነህ ማለት አይደለም አምሮብሃል ማለት እንጂ!
16)አዋቂ ሁን ማለት እንደገና ት/ቤት ሂድ ማለት አይደለም ብልህ ሁን ማለት እንጂ
@Benatis2👍ይቀላቀሉን & ❤️ያጋሩ
The Reason why I love you ?
Their is no reason. Their should be no reason. If you love someone because of a reason, when that reason is gone, your heart will change too.
I love you without a reason.
I love you because you are you.❤️
Don't Break up :
Fix the problem. Start the romance again. Go on dates again. Work on winning each other over again. This is why there are so many failed relationships. If you love each other and are best friends then breaking up is not the answer.
#እሷ፦ ፍቅርን እንዴት ትገልፀዋለህ
#እሱ፦ ኮከብ እንደመቁጠር
#እሷ፦ ማለቂያ የለውም ማለትህ ነው
#እሱ፦ አይ ጊዜ ማባከን ነው ትርፉ😜🤣
ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው። አንዱ አጠገቡ ላለው ጓደኛው እንዲህ አለው። "ቄሱ ቆንጆ ሚስት አለቻቸው። እንዋደዳለን። አሁን እሷ ጋ ልሄድ ነው። አንተ ከቅዳሴ በኋላ ቄሱን በወሬ ያዝልኝ። ከመምጣትህ በፊት አስቀድመህ ደውልልኝ አደራ" አለው።
ጓደኛው ከቅዳሴ በኋላ ቄሱን አስቁሞ የባጥ የቆጡን ያወራላቸው ጀመር። ቄሱም በሰውዬው የተዘበራረቀ ንግግር ግራ ገባቸውና ምን እንደፈለገ በቁጣ ጠየቁት።
ሰውዬም የሃጢአተኝነት ስሜት ተሰማውና ዕውነቱን ነገራቸው "ይቅር ይበሉኝ አባቴ! ጓደኛዬ ከእርስዎ ሚስት ጋር ሊተኛ ሄዶ እኔ እርስዎን በወሬ እንድይዝሎት ነግሮኝ ነው" ብሎ እግራቸው ላይ ወደቀ።
ቄሱም ፈጥነው አነሱትና እንዲህ አሉት "አንተ ሞኝ! አሁኑኑ ወደ ሚስትህ ፈጥነህ ሂድ! እኔ ሚስቴ ከሞተች 5 ዓመት አልፏታል"...!🙆♂🙆♂
Bel eski arfek tekemet 😔
Gerager sewn amagnu🌹💛
Mskinu yewahu lbe 💔💔
Lefkr hulgize mognu 🖤
#tamrat desta
#lhid
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
🖤🖤🖤🖤
#SHARE ...
For more 👇🏼
@ye_fkr_teg🇸
💮 🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
https://t.me/joinchat/AAAAAFfh01jImjRZJn6R1g 🥀
😞😞😞😞
⚜IMB SIMON የመጀመሪያው #Touch screen ስልክ📱 ሲሆን እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1992 ሊለቀቅ ችሏል።
⚜በውስጡም Calculator,Email እና ዋና ዋና የሚባሉትን የስልክ📱 መተግበሪያ የያዘ ስልክ ነበር
🦋#Share🦋
👩💻 @benatis2👨💻
💧ስሜትህን፣ ፍላጎትህን፣ አላማህንና ጊዜህን ራስህ ካልተቆጣጠርከው
ምንም እንዳትጠራጠር ሌሎች ይቆጣጠሩታል!
ይሄ እንዲሆን እንደማትፈቅድ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ፤ ያለህበት ሁኔታ በማን ቁጥጥር ስር ነው? አስብበት ወዳጄ!
ኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውም ሰው ራሱን ሊያጠፋ ሙከራ ቢያደርግ ተይዞ መታሰር አለበት...
ይሄን መራራ ሂወት ለኛ ጥሎ ማንም የትም መሄድ አይችልም !
ሁለት ተማሪዎች ሲከራከሩ አስተማሪ ወደ ክፍል ገባ፡፡
አስተማሪ፡- ለምንድነዉ የምትከራከሩት?
ተማሪ፡- ወደዚህ ስንመጣ 10ብር አገኘን፡፡ ከዛ ትልቅ ዉሸት መዋሸት የሚችል ብሩን ይዉሰድ ተባብለን አሁን እየተወሻሸን ነዉ፡፡ ከዛ እሱ የኔ ዉሸት ይበልጣል ......... ልጁ ተናግሮ ሳይጨርስ አስተማሪዉ በቁጣ ድምጽ
.
. .
. በቃህ! በጣም አፈርኩባችሁ፡፡ ብሎ.....
.
.
.
እኔ በእናንተ እድሜ እያለሁ ዉሸት ምን እንደሆነ እንኳን አላዉቅም ነበር፡፡
.
.
.
ሲላቸዉ ሁለቱ ተማሪዎች ተያይተዉ
.
. ቲቸር ገላግሌ መልስ ነዉ፡፡ አሸንፈዋል! ብለዉ 😂😂10 ብሩን ለአስተማሪያቸዉ ሰጡ፡፡
🔒
Share 😘 Share😘 Join @benatis2
#ወንጀለኛው
ነገሩ እንዲህ ነው አንድ የታወቀ ወንጀለኛ በስንት መከራ ተያዘ። ተይዞ ፖሊስ መረመረው። በተያዘ በሳምንቱ በጠና ታሞ ሆስፒታል ይሄዳል። ታዲያ ዶክተሩ "ትርፍ አንጀት ስለሆነ ትርፍ አንጀቱ ተቆርጦ መውጣት አለበት" ብሎ ኦፕራሲዮን ተደርጎ ወጣለት። እንደገና በሳምንቱ ታመመ ዶክተሩ "ጉበቱ ግማሹ ስለተጎዳ ተቆርጦ መውጣት አለበት" ብሎ ኦፕራሲዮን ተደርጎ ወጣለት። እንደገና አሁንም በሳምንቱ ታመመና ሆስፒታል ሄደ። ዶክተሩ "አንዱ ኩላሊት ስራውን ስላቆመ መውጣት አለበት" ሲል ወንጀለኛውን ሲያመላልስ የነበረው ፖሊስ ወደ ዶክተሩ ጠጋ ብሎ እኔ ምልህ ዶክተር "ይህ ሰው ዘመድህ ነው እንዴ"? ይለዋል። ዶክተሩም "ኧረ ዘመዴ አይደለም። ምነው?" ሲለው ፖሊሱ ምን ቢል ጥሩ ነው?
"ቀስ በቀስ ከእስር ቤት እያወጣሀው እኮነው፡፡ እንደመኪና መለዋወጫ አካሉን ቀስ በቀስ እየከፋፈልክ ከእስር ቤት አስወጥተህ መልሰህ ልትገጣጥመው ይሆናላ"