በcovid 20 የተጨናነቀውን አዕምሮአቹን ፈታ ለማድረግ ቀን ከሌት የሚለፋ p.l.c ነው ሳቅን ሳቅ ቢያስቀው ሳቅም ቢስቅ በሳቅ ሳቅ ያስቃል ሲሳቅ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ እና ምን ልላቹ ፈልጌ ነው ከላይ ለማለት የፈለኩትን ለማለት ፈልጌ ነው @EYOPIA @yeshemla_lij
#marie_curie
✅ የመጀመሪያዋ ሴት ኖቤል አሸናፊ 🏆
✅ በphysics ዲግሪ ያገኘች የመጀመሪያዋ ሴት
✅ ፈረንሣይ ውስጥ በዩኒቨርስቲ የተመረቀች ሴት
✅ ሁለት ጊዜ የኖቤል ሽልማት ያሸነፈች የመጀመሪያዋ ሳይንቲስት
@ewnetchannel
@ewnetchannel
@ewnetchannel
🎙 • አብዱ ኪያር እና ፍራንኪ ዲ
🔊 • አዲስ አበባ
ኖርማል ነው 👊
🎙 • ሀይለየሱስ ፈይሳ
🔊 • የፍቅር ንቅሳት
ሀይሌ ንቅሳቱ ገራሚ ነው 👊👊
አዩ አሳብዳዋለች 😍😍😍👊
Size=4.5MB
━━━━━━━━━━━━
══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
✅አብርሃም ሊንከን (Abraham Lincoln)፣
✅ዋልት ዲስኒ (Walt Disney)፣
✅ ቢል ጌትስ (Bill Gates)፣
✅ማርክ ዙከርበርግ (Mark Zuckerberg)
✅ሄንሪ ፎርድ (Henry Ford)
✅ቶማስ ኤዲሰን (Thomas Edisson) እና
✅ ስቲቭ ጆብስ (Steve Jobs)
‼️አንዳቸውም የኮሌጅ ድግሪ👨🎓 የላቸውም፡፡
😎ተቀበል ማስርዬ😎
.................................
እናቷም ይላሉ ልጄ ትማራለች
አባቷም ይላሉ ልጄ ትማራለች
እሷ መናፈሻ መርፌ ትወጋለች
😂😂😂😂😂😂😂
የከማል ሞት ላይ
የህወሀት እና የኦነግ ሸኔ እጅ እንዳለበት አዳነች አቤቤ ገልፃለች።
🎙 • ቴዲ አፍሮ
🔊 • አርማሽ(ቀና በል)
ድምፁ ወፈር ብሏል ሌላ ሰወ እንዳይመስላችሁ 😍
🎙 • Didi Gaga
🔊 • Ani Ishimalee
ዲዲ አፋን ኦሮሞ
ልጅ ማይክ ጠርቶት ነበር እንዴ??
Size=4.0MB
━━━━━━━━━━━━
══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
Watch "The gunners are on the first 😓😓😓✋✋" on YouTube
https://youtu.be/PW6QhuLLvns
”ኢትዮጲያ” Cover by ልዑል ሲሳይ
#Instrumental
#Mashup🇪🇹🇪🇹🇪🇹
፼፼ ኢዮጵያ ፼፼:
#አሳዛኝ_ሰበር_ዜና‼️
በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ዲላ ጎጎላ እና ሰቀጀርቢ በተባሉ ቀበሌዎች የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችን ለስብሰባ ትፈለጋላችሁ በሚል ከሰበሰቧቸው በኋላ የተኩስ እሩምታ በመክፈት በርካታ ሰዎችን ገድለዋል ።
ሶስት ልጆቹ እና ባለቤቱ የተገደሉበት አንድ አርሶ አደር “እባካችሁ የልጆቼን እና የባለቤቴን አስከሬን ጀብ እንዳይበላው ቅበሩልኝ” ሲል እያለቀሰ ነግሮኛል።
አንድ ዘመዴ የተባለ ታዳጊ ደግሞ “እናት እና አባቴ የት እንዳሉ አሁን አላውቅም ጥይት ሲተኩሱብን ነው የተለያየነው” ብሎኛል።
በአሁኑ ሰአት ለተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት የእጅ ስልክ ላይ ብደውልም የሚያነሳልኝ አላገኘሁም።
የሚመለከተዉ አካል ጋር ደርሶ ተጎጂዎች እርዳታእንዲያገኙ ሼር በማረግ ተባበሩን።
አዲስ ፍቅረኛሞች ታክሲ ዉስጥ ገብተዉ ለየብቻ አንድ አንድ ወንበር ላይ ሲያስቀምጧቸዉ...
.
.
ማሬ በናፍቆት እንዳንሞት በቴክስት እናዉራ😭😂😂
ከማልን ገደለው ብሎ እያለቀሱ ቤት ስትደርስ
በቃ #ኢንተርኔት ሊዘጋ ነው።
ብዙ ቆንጆ ሴት ልታውቅ ትችላለህ
ፀጉሯን ሹሩባ ተሠርታ እንደሚያምርባት ሴት ግን ቆንጆ አታገኝም።