best_generation_02 | Unsorted

Telegram-канал best_generation_02 - Best Generation

-

Well come to #best #generation 👉 #Short_stories📖📖📲📲 👉 #vine 😎🤓 👉 #Music 🎶🎶🕸🎩👯‍♂👯‍♀🕺 👉 #Photo_of_celebrities😠😊😎 👉 #Fun_funny_scenes😳😁😅😂😂 cross👉 @abenu_boy 🎹

Subscribe to a channel

Best Generation

/channel/zionbagsadama

Читать полностью…

Best Generation

/channel/best_generation_02

Читать полностью…

Best Generation

http://t.me/Music_Zoo

Читать полностью…

Best Generation

http://t.me/Music_Zoo

Читать полностью…

Best Generation

http://t.me/Music_Zoo

Читать полностью…

Best Generation

http://t.me/Music_Zoo

Читать полностью…

Best Generation

http://t.me/Music_Zoo

Читать полностью…

Best Generation

http://t.me/Music_Zoo

Читать полностью…

Best Generation

"…ደሴ ገብርኤልን መስጂድ እናደርገዋለን። ኦርቶዶክሳውያንንና ዐማሮች እንወጋለን። አላለም ይሄ ቅዘናም በጭባጫ ሽንታም ፅንፈኛ የዐረብ ገረድ። ደሴ ሰምተሃል…!!

• ኦርቶዶክሳውያን ሃሳብ ስጡበት…! አትፍሩ፣ አትንቦቅበቆ፣ ለዚህ ጫታም ግም አፍ አትደንግጡ። አከተመ።

👇👇👇

Читать полностью…

Best Generation

"…እስከ መጨረሻ እዩት እስከ መጨረሻ ስሙት።

"…በስልጤ ወራቤ መስጊድ ውስጥ አስገብተው እንዴት እንደሚቀጠቅጡት ተመልከቱ። " ይሰቀል" ይላል አንዱ። ሰቅለውት ይሁን አርደውት ይሁን እስከአሁን አልታወቀም።

"…ኢስላም ሰላም ነው ብለው ጆሮአችንን የሚያደነቁሩት አክራሪ የወሀቢያ ኡስታዞች ስለዚህ ግፍ አይናገሩም። አይተነፍሱም። የመንግሥት ሚዲያዎች፣ የሃይማኖት ተቋማትም አይተነፍሱም።

"…ጳጳሳቱ ለነገው የቤተ መንግሥት የራት ግብዣ እንሂድ እንቅር በማለት በሃሳብ ተከፍለው በመተራመስ ላይ ይገኛሉ። የምሥራቅ ሸዋው አቡነ ጎርጎሬዎስ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስንና ዐብይ አህመድን ለማስታረቅ አፈር ከደቼ ይግጣሉ። በመሃል ስለ እነዚህ ምስኪን የሚተነፍስ አንድም የሲኖዶስ አባል ባለመታዩት እናፍራለን፣ እንሸማቀቃለን።

"…የዚህ ልጅ መጨረሻ ምን ሆኖ ይሆን? አርደው በሉት ይሆን? መስጊድ ውስጥ ደሙን ጠጡት ይሆን? የእኛ የአላህ ባርያዎች ለፈጣሪያቸው ይሄን ተማሪ ምን አድርገውት ይሆን?

"…ሙጂብ አሚኖ፣ አህመዲን ጀበል፣ ካሚል ሸምሱ፣ አቡበከር፣ የቀን ጉዳይ ነው ትከፍሏታላችሁ። ይሄ ልጅ ወንድም አለው፣ ዘመድ አለው። ቤተሰብ አለው። የስልጤ ፅንፈኛ ጣሪያ ቀዳጁ እንዲህ ልብ አውጥቶ፣ ልብ አግኝቶ ክርስቲያን እንደ እባብ ይቀጥቅጥ?

"…ታሪክ ግን ይቀየራል…!

Читать полностью…

Best Generation

#ሥርዓተ ማኅሌት ዘትንሣኤ

ደወል እንደተደወለ ከሁሉ አስቀድሞ ነቢያት ተደግሞ ውዳሴ ማርያም በዜማ ይደርሳል።

"ተፈሥሂ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ" ይባላል። መልክአ ስዕል አይባልም።

ከዚያም ተአምረ ማርያም እና ተአምረ ኢየሱስ ይነበባል። ቀጥሎም ወተንሥአ ይሰበክና ከአራቱ ወንጌላት 3ቱ ተነበው "አርያም" በተባለው ምስጋና ማኅሌቱ ይጀመራል።

ይ.ዲ ምስባክ መዝ: ፸፯ : ፷፭
ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃሕ እምንዋም፤
ወከመ ኃያል ወኅዳገ ወይን፤
ወቀተለ ፀሮ በድኅሬሁ።

አርያም፦
ሃሌ ሉያ ለአብ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ፤ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ፤ ቀዳሚ ዜማ ግበሩ በዓለ ትፍሥሕት እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ፤ ዛቲ ፋሲካ ቀዳሚት ሕግ።
ሃሌ ሉያ ለአብ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ፤ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ፤ ይገብሩ በዓለ ሰማያት፤ ይገብሩ በዓለ ደመናት፤ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ።

ምልጣን፦
ዮም ፍሥሃ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን፤ እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን፤ ቀደሳ ወአክበራ እምኲሎን መዋዕል አልዓላ፤ አማን ተንሥአ እምነ ሙታን።

አመላለስ፦
'አማን በአማን'/፪/ ተንሥአ 'አማን በአማን'/፪//፩/
ተንሥአ እምነ ሙታን/፬/

ወረብ፦
ዮም ፍሥሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን/፪/
ቀደሳ ወአክበራ እምኲሎን መዋዕል/፪/

እስመ ለዓለም፦
ትንሣኤከ ለእለ አመነ፤ ብርሃንከ ፈኑ ዲቤነ

አመላለስ፦
ትንሣኤከ ለእለ አመነ/፪/
ፈኑ ዲቤነ ብርሃነከ ፈኑ ዲቤነ/፪/

ከእስመ ለዓለሙ ጋር ተያይዞ ሰላም ይፃፋል

ሰላም፦
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ይእቲ ማርያም እምነ፤ ወእሙ ለእግዚእነ፤ ሰአሊ በእንቲአነ፤ ከመ ይምሐረነ ወይሣሐለነ፤ ያስተርኢ ኂሮቶ ላዕሌነ፤ ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ ፍሥሐ ወሰላም ለእለ አመነ።

አመላለስ፦
ሠርዓ ለነ ሰንበት ለዕረፍተ ዚአነ/፪/
ፍሥሐ ወሰላም ለእለ አመነ/፬/

ኪዳንን ከተደረሰ በኃላ
መዝሙር፦
ይትፌሣሕ ሰማይ ወትትኃሠይ ምድር፤ ወይንፍሑ ቀርነ መሠረታተ ሕምዝ፤ ወይበውኡ አድባር ወአውግር፤ ወኲሉ ዕፀወ ገዳም ወዮምሰ ዓባይ ፍሥሐ በሰማያት፤ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ።

አመላለስ፦
ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ፤/2/
ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ/4/

ሰላም
ፍጹመ ንጉሠ ኮነንዎ አይሁድ፤ ተካፈሉ አልባሲሁ ሐራ ሠገራት፤ ወኮርዕዎ ርእሶ በኅለት፤ ረገዝዎ ገቦሁ በኲናት፤ ትንሣኤሁ ገብረ በሰንበት፤ ሰላመ ይጸጉ ለነገሥት፤ ለአሕዛብ ወለበሐውርት።
ከዚህ በኃላ ወደ ስርዓተ ቅዳሴ

ከዚያም
"ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
በአቢይ ኃይል ወስልጣን
አሠሮ ለሠይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሠላም
እም ይእዜሠ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም " በመባባል መንፈሳዊ ሠላምታ በመለዋወጥ ስርዓቱ ያበቃል።

"እንበለ ደዌ ወሕማም
እንበለ ጻማ ወድካም
አመ ከመ ዮም ያብጽአነ ያብጽእክሙ
በፍስሐ ወበሠላም

እግዚአብሔር በሠላምና በደስታ
ያለ ደዌና ያለ ሕማም
ያለ ጻእርና ያለ ድካም
ለአመቱ በሠላም ያድርሰን ያድርሳችሁ።"

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር
#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

Best Generation

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት (ጸዐተ ነፍሱ)፣ ለቅዱስ ኒቆላዎስ ዘሃገረ ሜራ (ከ318ቱ ሊቃውንት)፣ ለቅዱስ አጋቦስ ሐዋርያ (ከ72ቱ አርድእት)፣ ለቅድስት እለእስክንድርያ ሰማዕት እንዲኹም ለአቡነ አቢብ ጻድቅ ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

"ጽዮንን የሚወዳት አይደክምም!"

ዳግመኛም ዛሬ ሚያዝያ 15 ቀን ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣ፣ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ አፈ በረከት፣ ቅዱስ ሚናስ ግብፃዊ፣ ቅድስት እንባ መሪና እንዲኹም ቅድስት ክርስጢና ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏

አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን!

"የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው" ምሳ. ፲፥፯

🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼
< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

Best Generation

እረ ምን አይነት ጭካኔ ነው🙆‍♂

Читать полностью…

Best Generation

@Bira_biroya🦋

Читать полностью…

Best Generation

#በሰሙነ_ሕማማት_የሚፈጸ_ሥርዓቶች

1, #ስግደት :-
በሰሙነ ሕማማት 41 ጊዜ ኪርያላይሶን 12 ጊዜ አቡነ ዘበሰማያት እየተዜመ እጅግ አብዝቶ ይሰገዳል።

2, #ጸሎት :-
በሰሙነ ሕማማት ከ24 ሰዓት ውስጥ 10 የጸሎትና የንባብ ሰዓታት ይገኛሉ እነዚህም ከጠዋቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት እንዲሁም ከምሽቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት ናቸው።

በእነዚህም ሰዓታት የጌታን ስቃይ ለማዘከር መዝሙረ ዳዊትና ግብረ ሕማማት ድርሳነ ማኅያዊ አብዝተው ይጸለያሉ።

3, #ጾም :-
በሰሙነ ሕማማት ብዙ አዝማደ መባልዕት / አዘውትረን የምንመገባቸው ምግቦች አይበሉም። በዚህም ሳምንት እስከ ምሽቱ #አንድ_ሰዓት እንድንጾም; ይኸውም ቆሎ;ዳቦ;ወኃና ጨው ብቻ እንደታዘዙ በግብረ ሕማማት ላይ ተጽፎ ይገኛል።

4, #አለመሳሳም :-
አይሁድ ጌታችንን ለመስቀል እየተንሾካሾኩ ስለተመካከሩና ይሁዳ ጌታችንን በመሳም አሳልፎ ስለሰጠው መሳሳም አይፈቀድም። መስቀልም በዘመነ ኦሪት የወንጀለኛ መቅጫ የእርግማን ምልክት ስለ ነበር ጌታችን በክቡር ደሙ ቀድሶ የድል አርማ እስኪያደርግልን ድረስ አንሳለመውም ገላ.3:13 ማቴ.10:38 ማቴ. 26:29

5. #አክፍሎት :-
እመቤታችን; ያዕቆብና ዮሐንስ የጌታችን ትንሳኤ ሳናይ እህልና ውኃ አንቀምስም ብለው እስከ ትንሳኤው መቆየታቸውን በማሰብ የሚጾም ነው።

6, #ጉልባን :-
ከባቄላ ከስንዴ ከገብስ የሚዘጋጅ በጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ሲሆን ትውፊቱም የስቅለቱ ሐዘን መግለጫ ነው።

7, #ጥብጠባ :-
ይህ ምዕመናን በሰሙነ ሕማማት የፈጸሟቸውን ኃጢአቶች ለካህን እየተናዘዙ በወይራ ቅጠል ቸብቸብ እየተደረጉ ስግደት የሚቀበሉበት ነው። ይህም የጌታ ምሳሌ ነው።

8, #ቄጠማ :-
ጌታችን ብርሃነ ትንሳኤዉን እንደገለጠልን የምናስብበት ሲሆን የእሾህ አክሊል በመድፋቱ ምሳሌም በራሳችን ላይ እናስረዋለን።

እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻም ወድካም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበሰላም።
#ሼር
Join @ortodoxslijoch

Читать полностью…

Best Generation

/channel/kale_stare_art

Читать полностью…

Best Generation

http://t.me/Music_Zoo

Читать полностью…

Best Generation

http://t.me/Music_Zoo

Читать полностью…

Best Generation

http://t.me/Music_Zoo

Читать полностью…

Best Generation

http://t.me/Music_Zoo

Читать полностью…

Best Generation

http://t.me/Music_Zoo

Читать полностью…

Best Generation

http://t.me/Music_Zoo

Читать полностью…

Best Generation

♥ኢትዬጲያዊነት እና ድንግል ማርያም♥

ኢትዩጵያውያን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ካለን ፍቅር የተነሳ በኑሯችን በብሒሉቻችን ሁሉ የእርሷን ስም ሳናነሳ አናልፍም፡፡ለዚህም ማስረጃ የሆነን ዘንድ ጥቂቱን እንመልከት

♥♥♥ማርያም ማርያም♥♥♥

ይህን ቃል ገና ከእናታችን ማህጸን ብቅ ስንል ሰመተነዋል ከጨለማ ወደ ብርሐን ስንወጣ መጀመርያ የሰማነው ስም ማርያም ማርያም የሚለውን ስም ነው፡፡ለዚህም እኩ ነው በጉዟችን በኑሯችን ሁሉ ስምሽ ስንቄ ነው ምንላት፡

❀❀❀❀❀
♥♥ማርያም በሽልም ታወጣሽ♥♥

በሀገራችን አንዲት ሴት ስትወልድ ወዳጁቿ እንኳን ማርያም ማረችሽ ብለው ወደቤቱ ይዘልቃሉ ሲወጡ ደግሞ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ብለው የደከመ ሰውነቷ ብርታት እንዲሆናት በስሟ ይደግፏታል፡፡በአጠቃላይ ለእናትየዋና ለልጇ ማርያም የሚለው ስም ደስታቸው ነው ለዚህም ነው እናትየውም መልሳ በማርያም ስ ም የመጡትን ማርያም ታኑርልኝ ብላ ከልብ የመነጨ ምስጋናዋን ምታቀርበው፡፡

❀❀❀❀❀❀
♥♥♥ማርያም እያጫወተቸው♥♥♥

አንድ ጨቅላ ብቻውን በደስታ ሲቡርቅ ሲጫወት የተመለከቱት አዋቂዋች ማርያም እያጫወተችው ነው በማለት በሙሉ እምነት ይናገራሉ፡፡መታደል ነው በቀልን የማይዙ ህጻናትን አመቤታችን እንደመጠብቃቸው ይህ ትልቅ ምስክር ነው፡፡

❀❀❀❀❀❀
♥♥♥የማርያም ጣት♥♥♥

ከአምስቱ ጣቶቻችን መካከል አነስ ያለችው የማርያም ጣት ትባላለች በልጅነት እርስ በእርስ ከተጣላን የማርያም ጣታችንን አውጥተን እርቅ እንፈጽማለን በሌላ ቋንቋ መታረቂያችን ናት አዋቂዎች ሆነን ደግሞ በደል ሰርተን ኃጢአት ተገኝቶብን ከሆን ከልጇ ከወዳጇ በምልጃው ታስታርቀናለች፡፡

❀❀❀❀❀❀
♥♥♥የማርያም መንገድ♥♥♥

ብዙዋቻችን በእምነት በብሔር ሳንከፋፈል ከተጫወትናቸው ጨዋታዎች መካከል አነዱ አባሮሽ ነው በዚህ ጨዋታ ከውሀላ ከውሀላ እየተከተለ የሚያሯርጠንን ልጅ ዕረፍት እንዲሰጠን አንዲት ቃል ብቻ መናገር በቂያችን ነው የማርያም መንገድ ስንል መንገዱን ወለል አድርጉ እረፍት ይሰጠናል ለምን የተባለ እንደሆነ የእረፍት መገኛ የሆነችውን የእመቤታችን ስም በመጠራቱ ነው፡፡እናማ ማረፈያችን ሰላማችን እሷ ናት እንላለን፡፡

❀❀❀❀❀❀
♥♥♥ማርያም ሳመችኝ/ህ/♥♥♥
በሰውነታችን ላይ አነስተኛ የሆነች ጥቁር ነጥብ የወጣብን እንደሆነ ማርያም ሳመችኝ ማርያም ሳመችህ እንባላለን ይህ እኛ ኢትዮጲያውያን ለእመቤታችን ያለን ፍቅር ምን ያህል እንደሆን አሷም በእናትነቷ እንደማትለየን ያሳየናል፡፡

❀❀❀❀❀❀
♥♥♥የማርያም መቀነት ♥♥♥
በሰማይ ላይ የኖኅ ቃልኪዳን ቀስተ ደመና ሲወጣ ሰፈሩን በሙሉ የማርያም መቀነት ወጣች እያልን በደስታ ለነዋሪው እናውጃለን
የመዳናችን መሰረት የሆነች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛ ቃል ኪዳን ሆና ተሰጥታናለች በተሰጣትም ቃል ኪዳን ድህነትን እንደምናገኝ የሳየናል፡�

http://t.me/ortodoxtewahedo

Читать полностью…

Best Generation

… ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር … !!
ገባ ገባ በሉ

…አሁን ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በዓይነቱ ልዩ የሆነ መርሀ ግብር በመረጃ የሳታላይት ቴሌቭዥን በኩል በቀጥታ ስርጭት ወደ እናንተ ይዘን እንመጣለን።

በ 👉🏿 https://mereja.tv ዌብሳይታችንና
በ👉🏿 https://youtu.be/F4ojP42wPVg የዩቲዩብ ቻናላችንም ላይ ይከታተሉን።

"… ጠንከር ያሉ አጀንዳዎችን አንሥተን ሐሰት የሌለበት እውነት እውነቱን ሃቅ ሃቁን እንነጋገራለን።

• በተረፈ የስልክ ወጪን ጨምሮ ሁለንተናዊ አገልግሎቴን ማገዝ ለምትፈቅዱ ወገኖች ደግሞ ከዚህ በታች ባሉት የማገዣ መንገዶች በመጠቀም ማገዝ ትችላላችሁ።

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB

"…ሻሎም !  ሰላም ! 

Читать полностью…

Best Generation

#ድንቡሼ_ገላ


@best_generation_02

Читать полностью…

Best Generation

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

Best Generation

#ቅዳም_ሥዑር #ለምለም_ቅዳሜ #ቅዱስ_ቅዳሜ

የሰሞነ ሕማማት ቅዳሜ በዝምታ ድባብ የተዋጠች ሐዋርያት አዝነውና ተጨንቀው እንዳይወጡ የጌታ ወዳጅ ብለው አይሁድ እንዳይወግሯቸው ፈርተው በራቸውን ዘግተው ግራ ተጋብተው የዋሉበት ዕለት ከመሆኑም በሻገር ሊቃውንት በተለያየ ስያሜ ይጠሯታል።

#ቅዳም_ሥዑር
ይህ የተባለበት በሰንበት ከእህል ከውሃ መጾም አይፈቀድም፡፡ ነገር ግን በዚህ ዕለት ጌታ በመቃብር ውስጥ በመሆኑ ሐዋርያት ትንሣኤውን ሳናይ አንበላም አንጠጣም ብለው በማክፈል ስለጾሙትና ሰንበተ አይሁድነቱ በመሻሩ ነው፡፡ ይህም ይታወቅ ዘንድ ከሰዓት በፊት ቄጤማ እስኪዞር ሥራ ይሠራል፡፡

#ለምለም_ቅዳሜም
በዚህ ዕለት ለምለም ቄጤማ ስለሚታደልበት ነው፡፡ ቄጤማ የሚታደልበት ምክንያት ምሳሌያዊና ምስጢራዊ ትርጉም ስላለው ነው ምሳሌያዊ ትርጉም በኖኅ ዘመን የዘነበው ማየ አይኀ መድረቁን ለማረጋገጥ፣ ኖኅ ርግብን በመስኮት አውጥቶ ላከ በመጀመሪያው ዝም ብላ ተመልሳለች በሁለተኛው ስትላክ ‹‹ነትገ ማየ አይኀ ሐፀ ማየ ኃጢዓት›› እያለች ቄጤማ በአፏ ይዛ ስትመለስ ኖኅ እጁን ዘርግቶ ተቀብሏታል፡፡ የርግቢቱ ድርጊት የጥፋት ውሃ ደረቀ፣ የኃጢዓት ውሃ ደረቀ የሚል የምስራች አጉልቶ የሚያሳይ ነው፡፡ (ዘፍ 8፡6-11)
*ምስጢራዊ_ትርጉሙ ደግሞ ርግብ የተባለችው አማናዊት ርግብ እመቤታችን ድንግል ማርያም ናት፣ ለምለም ቄጠማ በአፏ ይዛ እንደመታየት፣ አምላክ ወልደ አምላክን በድንግልና ፀንሳ በድንግልና መውለዷን የሚያመለክት ነው፡፡ ከእርሷ የተወለደው ክርስቶስ በመልዕልተ መስቀል ተሰቅሎ በሞቱ ሞትን እንዳጠፋልን "ማየ አይኀ" የተባለ ሞተ ነፍስን እንዳስቀረልን ለማመልከት የምስራች ሲሉ ካህናት ቄጤማ ያድላሉ፣ ምዕመናንም እስከ ትንሳኤ ሌሊት በራሳቸው ላይ ያሥሩታል፡፡

#ቅዱስ_ቅዳሜ
ቅዱስ ቅዳሜ መባሉ ቅዱስ የሆነ እግዚአብሔር በጥንተ ተፈጥሮ ፍጥረታትን አከናውኖ ከፈጠረ በኋላ በዚህ ቀን ከሥራው ሁሉ ያረፈበት ሲሆን፣ በዘመነ ሐዲስ ደግሞ የማዳን ሥራውን ሁሉ ፈጽሞ በሥጋው መቃብር ሲያርፍ በነፍሱ ሲዖልን በርብሮ ባዶዋን አስቀርቷታል፡፡ በዚያ ለነበሩት ነፍሳትም የዘላለም ዕረፍትን ያወረሰበት ዕለት ስለሆነ ከሌሎች ዕለታት የተለየ ዕለት ለማለት ቅዱስ ቅዳሜ ተብሏል፡፡
በዚህ ዕለት በቤተክርስቲያን የሚፈጸሙ ሥርዓቶች መኀልየ መኅልየ ይነበባል ምክንያቱም ተስፋ ትንሳኤ አለባትና እስካሁን በሌሎች ዕለታት ሳይደርስ የሰነበተው
እግዚአ ሕያዋን (የሕያዋን ጌታ) ፣ ፍትሐተ ዘወልድ፣ ጸሎተ ዕጣን "ዘእንበለ ስኢም" ይደረሳል፣ ያለመሳሳም ወይም ያለ ሰላምታ ማለት ነው፡፡
ገብረ ሰላመ በመስቀሉ (በመስቀሉ ሰላምን አደረገ የሚለው መዝሙር ይዘመራል ምክንያቱም በሲኦል ያሉትን ነፍሳት በርብሮ በገነት ዕረፍተ ነፍስን (ሰላምን) ለሰው ልጅ የሰጠው በመስቀል ላይ ከተሰቀለ በኋላ ስለሆነ ነው፡፡ በሌላ መልኩ ደግሞ ከላይ እንዳየነው ጌታ በዕፀ መስቀል ከመሰቀሉ በፊት መስቀል የሰላም ምልክት አልነበረም፡፡ እርሱ ከተሰቀለበት በኋላ ግን የሰላም ምልክት ሆኗልና ከፊተኛው ለመለየት ነው፡፡
ከዚህ ሁሉ በኋላ በረከተ ቄጤማ ይዞራል።

#አክፍሎት፥ ዓርብና ቅዳሜ ይሆናል፣ ያልቻለ አንድ ቅዳሜን ያከፍላል የዚህ አክፍሎት ጦም የተጀመረው በሐዋርያት ነው፡፡ ጌታ በመዋዕለ ትምህርቱ ሳለ ፈሪሳውያን እኛና የዮሐንስ ደቀመዛሙርት እንጦማለን አንተ ደቀመዛሙርት የማይጦሙት ለምንድን ነው? ብለው ጠይቀውት ነበር እርሱም ሙሽራ ከነሱ ጋር ስለ ሚዜዎች ሊጦሙ አይገባም ነገር ግን ሙሽራው ከነሱ የሚወስድበት ጊዜ ይመጣልና ያን ጊዜ ይጦማሉ ብሎ መለሰላቸው በዚህ መሠረት ሐዋርያት ሙሽራው ክርስቶስ ከነሱ ከተለየበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ትንሣኤው ድረስ ከሰው ርቀው፣ ከእህል ከውሃ ተለይተው፣ በዝግ ቤት ተወስነው ጹመዋል ካህናትና ምዕመናን የሐዋርያትን ፈለግ በመከተል ሐሙስ ማታ ከበሉ እስከ ትንሣኤ ሌሊት ይቆያሉ ሁለቱን ቀን ያልቻሉ ግን ቅዳሜን ብቻ ያከፍላሉ፡፡
በሌላ መልኩ አክፍሎት ማለት ማካፈል ማለት ነው በዚህ ዕለት ካህናት ምዕመናን ካመጡላቸው የትንሣኤ መዋያ በረከት ለድሆች ያካፍላሉና፡፡

" እንበለ ደዌ ወሕማም
እንበለ ጻማ ወድካም
አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ
እግዚአብሔር ለብርሐነ ትንሳኤሁ
በፍስሐ ወበሠላም

እግዚአብሔር በሠላም
ያለ ደዌና ያለ ሕማም
ያለጻእርና ያለ ድካም
ለብርሐነ ትንሰኤውያድርሰን ያድርሳችሁ።"

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

Best Generation

ምን ያህል ሰይጣን በሰው ልጅ ላይ እንደሰፈረ ተመልከቱት😔😔😔😔

😭

Читать полностью…

Best Generation

የሆነ የፈነዳ ነገር ድምፅ እንደተሰማ መብራት ሲጠፋ yalw moment is called moment of ተስፋ መቁረጥ😭

@Bira_biroya🦋

Читать полностью…

Best Generation

ጌታ በአህያ ውርንጭላ ላይ ተቀምጦ እየሩሳሌም ገባ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
እንኳን አደረሳችሁ!
#ሆሳዕና
Ethiopian_New_Music

Читать полностью…
Subscribe to a channel