binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

የኢየሱስ ፍቅር እንደገና በመንፈስ ቅዱስ ልባችን ላይ ይፍሰስ🔥🔥🔥🔥

ነፍሳችን በፍቅሩ እሳት ትጋይ ትንደድ ትነደፍ🔥🔥🔥🔥🔥🔥


ይህም ተስፋ ለዕፍረት አይዳርገንም፤ እግዚአብሔር በሰጠን በመንፈስ ቅዱስ ፍቅሩን በልባችን አፍስሶአልና።
— ሮሜ 5፥5 (አዲሱ መ.ት)

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢየሱስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነው🔥
እንሆ ንጉሳችን😍😍🔥🔥🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር ላንቺ መልካም ብቻ ነው🥰
እግዚአብሔር ላንተ መልካም ብቻ ነው🥰

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

“ጠላቴ እልል አይልብኝምና ስለዚህ እንደ ወደድኸኝ አወቅሁ።”
— መዝሙር 41፥11

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በክርስቶስ ናችሁ?? እንግዲያውስ ህያው ቃሉ እንዲህ ይላቹሃል👇👇

ሮሜ 8
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹ እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት
#አሁን ኵነኔ የለባቸውም።

² በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና።


እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል።❤

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

“ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።”
— ሮሜ 8፥10

ክርስቶስ በእኛ ውስጥ አለ ሰውነታችን በኃጢአት ምክኒያት የሞተ ቢሆንም መንፈሳችን ግን በፅድቅ ወይንም ክርስቶስ በእኛ ውስጥ ከመኖሩ የተነሳ ህያው ነው።

“ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው።”
— ቆላስይስ 1፥27


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የክርስቶስ ወንጌል በህይወታችን ሙሉ የሚሆነው በክርስቶስ ሁሉን አግኝቻለሁ ብቻ ሳይሆን ስለክርስቶስ ሁሉን ትቼዋለሁም  በሚለው መረዳትም ላይ ስንሆን ነው።

ከዚህም በላይ ለእርሱ ብዬ ሁሉን ነገር የተውሁለትን፣ ወደር የሌለውን ጌታዬን ክርስቶስ ኢየሱስን ከማወቅ ታላቅነት ጋር ሳነጻጽር፣ ሁሉንም ነገር እንደ ጒድለት እቈጥረዋለሁ፤ ለእርሱ ስል ሁሉን አጥቻለሁ፤ ክርስቶስን አገኝ ዘንድ ሁሉን እንደ ጒድፍ እቈጥራለሁ፤”
  — ፊልጵስዩስ 3፥8 (አዲሱ መ.ት)

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ለኢናቅ ልጆች ለኒፍሊሞች
በአይን ሲታዩ ለረዣዥሞች
ወየው እዬዬ ብዬ አልጮህም
እኔ የማመልከው ሽንፈት አያውቅም🔥🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በክርስቶስ ኢየሱስ ለኃጢአት ተገድዬ ለጽድቅ ህያው ተደርጌአለሁ።

እግዚአብሔር የተበላሸውን ማንነቴን አሻሽሎ ሳይሆን የሰራኝ እንደገና አዲስ ፍጥረት አድርጎ ነው የፈጠረኝ እንደገና ነው በእውነት ቃል አስቦ የወለደኝ።

ኃጢአት ያማያውቀው አዲስ ፍጥረት የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

#ተቀብለሻል🔥
#ተቀብለሃል🔥

እናንተም ከቅዱሱ ቅባት #ተቀብላችኋል፥ ሁሉንም ታውቃላችሁ።
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥20

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እነርሱ ሁሉም ወደ እርሱ የሚጠቁሙ ጠቋሚ ጣቶች ናቸው። እነርሱን ሳይሆን እርሱን እንመልከት።

መፅሐፍት የመሰከሩለት ነብያትም አሻግረው አይተው የመሰከሩለት የእምነት አባቶቻችንም ገልጠው የሰበኩት የዘለአለም ህይወት ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

መፅሐፍት ስለ ማንም አልተናገሩም ወደማንም አልጠቆሙም። ስለኢየሱስ ብቻ ወደ ኢየሱስ ብቻ።

“በእነርሱ የዘላለም ሕይወትን የምታገኙ እየመሰላችሁ፣ መጻሕፍትን ትመረምራላችሁ፤ እነዚሁ መጻሕፍት ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤”
— ዮሐንስ 5፥39 (አዲሱ መ.ት)

ነብያት ስለማንም አልተናገሩም ወደ ማንም አልጠቆሙም። ስለኢየሱስ ብቻ ወደ ኢየሱስ ብቻ።

“ሙሴን ብታምኑ ኖሮ፣ እኔን ባመናችሁ ነበር፤ ምክንያቱም እርሱ የጻፈው ስለ እኔ ነው።”
— ዮሐንስ 5፥46 (አዲሱ መ.ት)

አባቶቻችን ሐዋርያት ስለማንም አልመሰከሩም ወደማንም አልጠቆሙም።

1ኛ ቆሮንቶስ 1 (አዲሱ መ.ት)
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
²³ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ መሰናክል፣ ለአሕዛብ ደግሞ ሞኝነት ነው።

²⁴ እግዚአብሔር ለጠራቸው ግን፣ አይሁድም ሆኑ ግሪኮች፣ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ኀይል፣ የእግዚአብሔርም ጥበብ ነው።

የዘለአለም ህይወት የተሰፋው በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የክፉውን ዓለም የማሸነፍ ምስጢሩ በእግዚአብሔር ቃል የመሞላት ውጤት ነው።

“... የእግዚአብሔርም ቃል በእናንተ ስለሚኖር ክፉውንም ስለ አሸነፋችሁ እጽፍላችኋለሁ።”
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥14


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በሰማይ በምድርና ከምድር በታች ያሉ ኃይላት ሁሉ የሚንበረከኩት በኢየሱስ ስም ብቻ ነው።

የኢየሱስ ስሙ መጠሪያው ሳይሆን ማንነቱ ነው፣ ኃይሉ ነው፣ ስልጣኑ ነው።

ፊልጵስዩስ 2
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት
#ሁሉ #በኢየሱስ_ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥

¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።


ኢየሱስ የሚለው ስም አብ ያለ ልክ ከፍ ከፍ ያደረገው፣ መንፈስ ቅዱስ ያለ ልክ ያከበረው ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ መጠሪያ ሳይሆን ማንነቱ የሆነ ሃያል ስም ነው።🔥🔥🔥

ስሙን አሰላስሉት ስሙን ተጠቀሙት🔥🔥

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

“ኀጥእ ማንም ሳያሳድደው ይሸሻል፤ ጻድቅ ግን እንደ አንበሳ ያለ ፍርሃት ይኖራል።”🔥🔥
— ምሳሌ 28፥1

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

“ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም አያፍርም።”
— መዝሙር 34፥5

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አላውቅም ይሄ የእግዚአብሔር ቃል ለማን እንደሆነ በማለዳ መንፈሴ ላይ ስለፈሰሰ ነው❤❤❤

ኢሳይያስ 43
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹ አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።
² በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም።
³ እኔ የእስራኤል ቅዱስ አምላክህ እግዚአብሔር መድኃኒትህ ነኝ፤


በምታልፉበት መንገድ ሁሉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው❤️❤️❤️


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የእግዚአብሔር የመጨረሻ ፍቅሩ ተገልጧል
የእግዚአብሔር የመጨረሻ ጥበቡ ተገልጧል
የእግዚአብሔር የመጨረሻ ኃይሉ ተገልጧል

ኢየሱስን የማያውቅ አብን ፈፅሞ አያውቅም የእግዚአብሔር የመጨረሻ መገለጥ ኢየሱስ ነው።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ፍቅር እንደዚህ ነው....

ፍቅር ብቁውን ወይንም ጻድቁን ሰው እወድሃለው የሚል የአንደበት ንግግር ሳይሆን ለኃጢአተኛው ሰው አንድያ የሚወደውን ልጁን እስከ ሞት አሳልፍ የሚሰጥ የእግዚአብሔር የልብ ቋንቋ ነው።

ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።
  — 1ኛ ዮሐንስ 4፥10


እግዚአብሔርን ጥላኝ ብትለው ሊጠላህ አይችልም ምክኒያቱም ከእግዚአብሔር ውስጥ ጥላቻን በፍጹም አታገኝም። ያለህ ነገር ሊያልቅብህ ይችላል እግዚአብሔር ግን የሚያልቅበት ፍቅር የለውም እራሱ ፍቅር ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሰይጣን ያለኝን አይደለሁም 🙅
ሰነፎች ያሉኝን አይደለሁም🙅
ሁኔታው ያለኝን አይደለሁም🙅‍♂
አይሩ ያለኝን አይደለሁም🙅‍♂

እኔ እግዚአብሔር ያለኝን ያንኑ ነኝ ።
እግዚአብሔር ደግሞ እንዲህ ብሎኛል
            👇👇👇👇👇
📍በዘላለም ፍቅር ወድጄሃለሁ....
📍በክርስቶስ ያገኘሁ ውድ ልጄ ነህ...

📍በክርስቶ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ ዓለም ሳይፈጠር በፊት ባርኬሃለሁ....

📍በኢየሱስ ክርስቶስ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት በምህረቴ ዳግም ወልጄሃለሁ....

📍የአለም ብርሃን ነህ ....
📍የምድር ጨው ነህ ...

📍የፍጥረት ናፍቆት ነህ ምክኒያቱም ልጄ ኢየሱስ ባንተ ውስጥ ስላለ...

📍የክብሬ ፀዳል በአንተ ላይ ያበራል
ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ትገልጠዋለህ ነው ያለኝ🔥🔥🔥


❌ያሉኝን ሳይሆን ያለኝን ነኝ✔️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Prophet Surafel Demissie
አዳኝ ነህ😭😭😭

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ህይወቴ ብዙ ሰዎች የሚጠጡት እርጎ ስለሆነ የህይወቴን እርጎ የሜዳ ዝምቦች እንዲያበላሹት አልፈቅድቅድቸውም።

ህይወቴ ቀላል አይደለም ደም ተከፍሎበታል።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በብሉይ ወይም በአሮጌው ኪዳን ዘመን ሰዎች ከእግዚአብሔር ለመታረቅና ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በግ ይዘው ይሄዱ ነበር አሁን ግን በአዲሱ ኪዳን እግዚአብሔር እራሱ የራሱን በግ ይዞ መጥቶ በጉን መስዋእት በማድረግ ደሙን በማፍሰስ እንታረቅ ብሏል ይህ በግ ኢየሱስ ከርስቶስ ነው።

በበጉ ደም በኩል ወደ አብ የመግባትና ከአብ ጋር ህብረት የማድረግ ብቃትን አግኝተናል።

የበጉ ደም ወደ አብ ክብር የምንገባበትን Access ሰጥቶናል።

የበጉ ደም ወደ አብ የምንገባበት ቀይ ምንጣፍ ሆኖልናል።

የበጉ ደም መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ለዘለአለም እንዲኖር ለመንፈስ ቅዱስ ምቹ መኖሪያ አድርጎናል።

የበጉ ደም ከኢየሱስ ጋር የጠለቀ የነፍስ ትስስር እንዲኖረን አድርጎናል።

“በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።”
— ዮሐንስ 1፥29


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሌሎቹ ገመድና በረኪና የሚያነሱበትን የልብ ስብራት እኛ መጽሐፍ ቅዱስንና አምልኮ ያነሳንበት ትልቁ ምስጢር አጽናኙ መንፈስ በእኛ ውስጥ ለዘለአለም ስለሚኖር ነው።

መንፈስ ቅዱስ ሊያሻግረኝ የድል ህይወት ሊያኖረኝ ከፍፍ ሊያደርገኝ ሊባርከኝ የማያቋርጥ የደስታ እና የሰላም ምንጭ ሊሆነኝ በእኔ ውስጥ አለ።


በፍጹም ልጨነግፍ የየማልችልበት የመንፈስ ቅዱስ ዓለም ውስጥ ነኝ።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኃጢአት Nature እንደሆነ ሁሉ ጽድቅም Nature ነው።

ኃጢአትን የሆነ ጌዜ አይደለም መስራት የጀመርነው ስንወለድም ኃጢአተኛ ማንነት ይዘን ነው የተወለድነው።

በስጋ ስንወለድ ኃጢአተኛ ማንነትን ይዘን እንደተወለድን ሁሉ በክርስቶስ የማዳን ስራ አምነን ዳግም ስንወለድ የእግዚአብሔር ጽድቅ ማንነታችን ይሆናል።

ኃጢአትን ሰርተን ኃጢአተኛ እንዳልሆንን ሁሉ ጽድቅን ሰርተን ጻድቅ አንባልም።

ኃጢአትም ጽድቅም Nature ነው።

ኢየሱስ ክርስቶስ የሰራልንን ስራ በማመን ዳግም ከመንፈስና ከውሃ ስንወለድ ኃጢአት የማያውቀውና ማንነቱ የእግዚአብሔር ጽድቅ የሆነ አዲስ ፍጥረት ነው የሆነው።

2ኛ ቆሮ 5
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹⁷ ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።

…
²¹ እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ክርስቶስ ኢየሱስ❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ማለዳ አግኝቼው ቀን ይናፍቀኛል
ቀትር ላይ አይቼው ምሽት ይርበኛል
የህይወቴ መመሪያ ፅኑ መሰረቴ
ትለዋለች ነብሴ ቃልህ ቁርስ እራቴ

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢየሱስ🔥🔥🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

“ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ።”
— ኤፌሶን 3፥18-19

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ደስታችሁ እና ሰላማችሁ ፍፁም እንዲሆን ይህንን አድርጉ🔥❤

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሰይጣን ስለ እናንተ ተጨባጭና እውነት የሆነ ነገርን እኳን ቢያወራም ውሸታም ነው።

ከሰይጣን ማስረጃ የእግዚአብሔር እውቀት እውነት ነው።


እውነቱ ሰይጣን በእናንተ ላይ የሰበሰበው የዶሴ ማስረጃ ሳይሆን እግዚአብሔር ስለናንተ ያለው እውቀት ነው።

እግዚአብሔር እናንተን የሚያውቀው በህይወታችሁ በሆነው ነገር ሳይሆን በክርስቶስ ነው።


ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፣ አዲስ ሆኖአል።
  — 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥17 (አዲሱ መ.ት)


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…
Subscribe to a channel