ነገ የምታጭዳቸው በክብርና በመንፈስ ቅዱስ የታጀቡ አገልግሎቶች ዛሬ የምትዘራቸው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናቶችና በእምባ የታጀቡ የእምነትና የረሃብ ፀሎቶች ናቸው🔥
Читать полностью…🙋♂️🙋♂️ IFTU FURNI TURE
Dhiyeessa Meshalle Mana
Keessa Maal Barbaddu??
♨️Sofa
♨️Bifee
♨️Qumsaxin
♨️Dukaa
♨️Tessoo fi wantota garagrara gafii kesaniin sinif dhiyesina
kunno Nu Dubbisa 👉 @Iftuu7
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሰይጣን ያለኝን አይደለሁም 🙅
ሰነፎች ያሉኝን አይደለሁም🙅
ሁኔታው ያለኝን አይደለሁም🙅♂
አይሩ ያለኝን አይደለሁም🙅♂
እኔ እግዚአብሔር ያለኝን ያንኑ ነኝ ።
እግዚአብሔር ደግሞ እንዲህ ብሎኛል
👇👇👇👇👇
📍በዘላለም ፍቅር ወድጄሃለሁ....
📍በክርስቶስ ያገኘሁ ውድ ልጄ ነህ...
📍በክርስቶ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ ዓለም ሳይፈጠር በፊት ባርኬሃለሁ....
📍በኢየሱስ ክርስቶስ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት በምህረቴ ዳግም ወልጄሃለሁ....
📍የአለም ብርሃን ነህ ....
📍የምድር ጨው ነህ ...
📍የፍጥረት ናፍቆት ነህ ምክኒያቱም ልጄ ኢየሱስ ባንተ ውስጥ ስላለ...
📍የክብሬ ፀዳል በአንተ ላይ ያበራል
ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ትገልጠዋለህ ነው ያለኝ🔥🔥🔥
❌ያሉኝን ሳይሆን ያለኝን ነኝ✔️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa
የእለቱ ሬማ ቃል🔥
እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው።
— መዝሙር 18፥2
🎤ODUU GAMMACHISAA
Namonni Hojjii Olinne Hojjechuu Barbaddan Qoftii #jion Godha
👉 /channel/iftufurniture
👉 /channel/hulepay_official_bot?start=r09587601350
የፍጥረት ናፍቅት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ነው።
ለምንድነው ፍጥረት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ በናፍቆት የሚጠብቀው?
የእግዚአብሔር ልጆች ሲገለጡ ምን ይፈጠራል?
የእግዚአብሔር ልጅ ነህ/ሽ?
ከእግዚአብሔር በመወለድ የእግዚአብሔርን ዘር ተካፍለሃል/ሻል?
ፍጥረት በናፍቆት እየጠበቃችሁ ነው🔥🔥🔥🔥🔥
መስማት ያለባችሁ ትምህርት እና ፀሎት ነው እየሰማችሁ አብራችሁኝ ተቀጣጠሉ🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa
. 🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
አይቀርም አይቀርም አይቀርም
😱😱😱😱😱😱😱😱😱
በአዲስ አበባ እና አከባቢዋ ለምትገኙ ቅዱሳን በሙሉ
#የመንፈስ_ቅዱስ ሙላት እና #የሪቫይቫል ኮንፍረንስ
ከ #Jo_Revivalist ጋር
ከጠዋት 2:00 - 9:00
📌ብዙዎች #ከአጋንንት_እስራት እና #ከበሽታ_ነፃ ይወጣሉ
📌#በመንፈስ_ቅዱስ ሃይል እንሞላለን 🔥🔥🔥
📌#በአምልኮ እግዚአብሔርን ከፍ ከፍ የምናደርግበት ልዩ ቀን🔥ይኖረናል
ወዳጅ ጓደኛችሁን በመጋበዝ እንዲመጡ በጌታ ፍቅር ተጋብዘዋል!!!!
ለበለጠ መረጃ
👉0964235227
👉0977308011
አድራሻ:-ከመገናኛ ወደ CMC ሲሄዱ ከሴንቸሪ ሞል 50 ሜትር ዝቅ ብሎ Fresh Corner ግቢ ውስጥ አሮማ ቤተክርስቲያን
ይህንን የምስራች በጠዋት በቀትር በምሽት እንሰብከዋለን እንናገረዋለን 🔥🔥
#ያልሰማህ_ስማ_ኢየሱስ_ክርስቶስ_ያድናል🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እባካችሁ ጨርሳችሁ ስሙት የሆነ ረሃብ ያገኛችኋል 😭😭😭😭😭
ለምትወዱትም ሰው ላኩላቸው😭🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa
🔔🔔 AKKAM JIRTU 🔔🔔🔔
Channeloota Hafuuraa Gurrgudoo
Hordoftoota Bayyee Argattan
Kuno Qabannee Isiniif Dhufneerra
#JOIN Godhadhaa Itti Eebbiffamaa
👉 𝙱𝚎𝚔𝚜𝚒𝚜𝚊a𝚏 @tamisha11
👉free Promote @tamisha11
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa
በጌታ አንዴ ብቻ ስሙኝ🙏🙏
ኢየሱስ የደቀመዛሙርቱን እግር ዝቅ ብሎ ሲያጥብ የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።
ኢየሱስ የታመሙትን ሲፈውስ የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።
ኢየሱስ በአጋንንት እስራት የታሰሩትን ነፃ ሲያወጣ የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።
ኢየሱስ በበሽታ የተጠቁትን ሲያዝንላቸውና ሲፈውሳቸው የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።
ኢየሱስ በኃይልና በግፍ እየጎተቱ ሲወስዱት በሸላቾቹ ፊት ዝም እንደሚል በግ ሲሆን የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።
ኢየሱስ ደሙ እንደጅረት እስኪፈስ ድረስ ስጋው ተቦጫጭቆ የውስጥ አጥንቱ እስኪታይ ድረስ ሲገረፍ የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።
ኢየሱስ በራሱ ላይ የእሾህ አክሊል አድርገው ሲያስጨንቁት ዝም ሲል የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።
ኢየሱስ በዱላ ሲመቱትና በጥፊ እየመቱት ሲያላግጡበት ምራቃቸውን ሲተፉበት ዝም ያለው የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።
ኢየሱስ ያንን ከባድ መስቀል አሸክመው ወደ ጎልጎታ እየገፈተሩና እያሰቃዩ ሲወስዱት ዝም ያለው የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።
ኢየሱስ እንደ ተረገመ ሰው ከፍ ባለ ተራራ ላይ በመስቀል እጆቹንና እግሮቹን በችንካር ቸንክረው ሲሰቅሉትና ጎኑን በጦር ሲወጉት ዝም ያለው የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።
ኢየሱስ አብ የመጨረሻውንና ጥልቅ የሆነውን ፍቅሩን የገለጠበት ልጁ ነው።
አብ ፍቅሩ ሲጨመቅ ጠብ ብሎ ምድሪቱን የሸፈነው ኢየሱስ ነው።
ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ዝም ብለህ #በእምነት_ቁጠር ወዳጄ...
ኢየሱስ ኃጢአት የሆነው አንተ የእግዚአብሔር ፅድቅ እንድትሆን ነው።
ስለዚህ ኢየሱስ ስለአንተ ኃጢአት እንደሆነ አንተ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ፅድቅ እንደሆንክ #በእምነት_ቁጠር።
እንዲሁም እናንተ ደግሞ #ለኃጢአት እንደ #ሞታችሁ፥ ግን #በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ሆናችሁ #ለእግዚአብሔር #ሕያዋን እንደ ሆናችሁ #ራሳችሁን_ቁጠሩ።
— ሮሜ 6፥11
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እሁድ ማታ ከ 4 ሰአት ጀምሮ 🔥🔥
1ኛ ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³...ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
⁴ ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን።
የአምልኮ ጊዜ
የትምህርት ጊዜ
የፀሎት ጊዜ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 🔥🔥❤️❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🎤ODUU GAMMACHISAA
Namonni Hojjii Olinne Hojjechuu Barbaddan Qoftii #jion Godha
👉 /channel/iftufurniture
👉 /channel/hulepay_official_bot?start=r09587601350
እግዚአብሔር ዓለቱ ከሆነ ሰው ጋር የተጋጨህ ለት አከተመልህ። ላይፍህ ነው ለዘላለም ዳሜጅ የሚሆነው።
ምክኒያቱም እየተጋጨህ ያለኸው ከሰውየው ጋር ሳይሆን ዓለት ከሆነው ከክርስቶስ ጋር ነው።
#እግዚአብሔር_ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው።
— መዝሙር 18፥2
#እግዚአብሔር_ዓለቴ_ነው🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ፍቅር እንደዚህ ነው....
ፍቅር ብቁውን ወይንም ጻድቁን ሰው እወድሃለው የሚል የአንደበት ንግግር ሳይሆን ለኃጢአተኛው ሰው አንድያ የሚወደውን ልጁን እስከ ሞት አሳልፍ የሚሰጥ የእግዚአብሔር የልብ ቋንቋ ነው።
ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።
— 1ኛ ዮሐንስ 4፥10
እግዚአብሔርን ጥላኝ ብትለው ሊጠላህ አይችልም ምክኒያቱም ከእግዚአብሔር ውስጥ ጥላቻን በፍጹም አታገኝም። ያለህ ነገር ሊያልቅብህ ይችላል እግዚአብሔር ግን የሚያልቅበት ፍቅር የለውም እራሱ ፍቅር ነው።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እናንተ ውስጥ የሕይወት ብርሃን የሆነው ኢየሱስ አለ ይህንን የሕይወት ብርሃን በጨለማና ግራ በመጋባት ሕይወት ውስጥ ለሚመላለሱ ሁሉ ልታበሩላቸው ይገባል።
ብርሃናችሁን አትሰውሩት ሰዎች ይሕንን የህይወት ብርሃን በማየት ከጨለማና ከግራ መጋባት ሕይወት ነፃ ይወጡ ዘንድ ይሕንን ብርሃናችሁን ግለጡት።
ብርሃናችሁን ከጓዳችሁ አውጡትና ወደ ሳሎን ግለጡት 🌟🌟🌟
ብርሃናችሁን ከ አልጋችሁ ስር አውጡትና ከፍ ባለ ስፍራ ላይ አስቀምጡት። ምክኒያቱም አከባቢያችሁ ያለው ጨለማ ለቆ የሚሄደው ብርሃናችሁን በከፍታ ላይ ስታስቀምጡት ነው።
በኪሳችሁ መድሃኒት ይዛችሁ ሰው አጠገባችሁ በከባድ ህመም እየተሰቃየ ዝም እንደማትሉ ሁሉ ኢየሱስ የተባለውን የሕይወትን ብርሃን ይዛችሁ በጨለማ የሚመላለሱትን እያያችሁ ብርሃኑን መደበቅ የለባችሁም ብርሃኑን መግለጥና ጨለማውን ማስወገድ ሰዎችን ደግሞ ወደ ብርሃን መጋበዝ አለባችሁ።
#መብራትን አብርቶ #ጋን ውስጥ ወይም #በዐልጋ ሥር የሚያስቀምጥ ማንም የለም፤ ይልቁንም ወደ #ቤት_የሚገቡ #ብርሃኑን እንዲያዩ #በመቅረዝ_ላይ #ያስቀምጠዋል።
— ሉቃስ 8፥16 (አዲሱ መ.ት)
ውስጣችን ያለው የሕይወት ብርሃን የሆነው ኢየሱስ የምንደብቀው ሳይሆን ለሰዎች ሁሉ ገልጠን የምናሳየው መታወቂያችን ነው። ዓለም ሁሉ ይህንን ብርሃን ኢየሱስን ትይልን🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
Upwork irratti freelancer tatee galii argachuu barbaaddaa? 🤑🤑
Itiyoophiyaa keessatillee yeroo amma kana namonnii hedduun hojii firiilaansi hojjetanii Doolaara argachaa jiru. Qajeelfama tartiiba tartiibaan bal'aa ta'ee qopha'e kana ilaalaa. Upwork irratti akkamitti eegaluu akka dandeessan jalqabaa hanga dhumaatti isiniif ibsa. Akkaataa piroofaayilii keessan itti uumtan, tajaajila keessan ibsitan, reetii keessan itti guddistan isin barsiisa.
#onlineworks #upwork #sidehustle
🫵
https://filanx.com/a-step-by-step-guide-to-earning-from-upwork/
#በመንፈሴ እንጂ በኀይልና በብርታት አይደለም’ ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት።
— ዘካርያስ 4፥6 (አዲሱ መ.ት)
#ኃይልን በሚሰጠኝ #በክርስቶስ #ሁሉን እችላለሁ።
— ፊልጵስዩስ 4፥13
DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa
Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️
Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha
10 + 10 × 0 +10 =❔
ዕብራውያን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።
¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
አንዳንዴ ውሸት ከእኛ ጋር ለረጅም ጊዜ ስለኖረ አብሮን ለረጅም ጌዜ የኖረው ውሸት እውነት ይመስለናል ውሸት የቱንም ያህል እድሜ አብሮን ቢኖርም በእድሜው ብዛት ግን እውነት አይሆንም።
ውሸት 1000 ዓመት ቢቆይም ውሸት ነው።
ውሸት ብዙ እድሜ ስላስቆጠረ እውነት አይሆንም።
በህይወታችሁ እድሜ ካስቆጠረው ውሸት ነፃ ልትወጡ የምትችሉት የተገለጠውን የእግዚአብሔርን እውነት አምናችሁ ስትቀበሉ ነው።
እውነቱ ለረጅም ዘመን አብሮአችሁ የቆየው ውሸት ሳይሆን በኢየሱስ የተገለጠው የማይለወጥ እውነት ነው።
“እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።”
— ዮሐንስ 8፥32
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ዘዳግም 32
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ የእግዚአብሔር እድል ፈንታ ሕዝቡ ነው፤ ያዕቆብም የርስቱ ገመድ ነው።
¹⁰ በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።
¹¹ ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ ወሰዳቸው፥ በክንፎቹም አዘላቸው።
¹² እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።
¹³ በምድር ከፍታ ላይ አወጣው፤ የእርሻውን ፍሬ በላ፤ ከዓለትም ድንጋይ በሚገኝ ማር፥ ከጭንጫውም ድንጋይ በሚገኝ ዘይት አጠባው፤
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa
ኢሳይያስ 40
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም።
²⁹ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።
³⁰ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤
³¹ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።