አብ ፍሪዳውን፣ ጠቦቱን (ኢየሱስን) አርዶ ነው የተቀበለኝ❤️
የሰባውን ፊሪዳ አምጥታችሁ እረዱት፥ እንብላም ደስም ይበለን፤
— ሉቃስ 15፥23
🚨ሕብረት🔥🔥
🚨Fellowship🔥🔥
🚨ሕብረት ምንድነው?
🚨ይህ ሕብረት የተመሰረተው በማን ነው?
🚨ሕብረቱን እያስቀጠለ ያለው ማነው?
🚨በዚህ ሕብረት ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ ስራዎች...🔥🔥🔥
🚨መንፈሳዊ ሕብረታችሁን የሚያበረታ ድንቅ መገለጥ ያለበት ትምህርትና ፀሎት ነው ሰምታችሁ ከፍፍፍ በሉበት🔥🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ብንሄድ ይሻለናል...??🥺🥺🥺
ብዙ ሰዎች የኃጢአታቸው ዋጋ ተከፍሎላቸው የፈሰሰላቸውን ታላቅ ፍቅር ባለማወቃቸው እግሮቻቸው ወደ ሲኦል እሳት እየፈጠነ ነው😭😭😭
ብዙዎች በጨለማ ውስጥ ከመሆናቸው የተነሳ የዘለአለም ህይወት ግድ አይላቸውም ሲኦል ለእነርሱ ቀልድ ነው ወደ እነዚህ ሰዎች ብርሃንን ይዘን ልንሄድና ከጨለማና ከፊት ለፊታቸው ከሚጠብቃቸው ከሲኦል እሳት ልንታደጋቸው ይገባል
ወዳጆቼ ሰይጠን የሰዎችን አሳብ በማሳወር ወንጌልን በመጋረድ ኢየሱስን አውቀውና ተቀብለው የዘለዓለምን ሕይወት እንዳያገኙ በትጋት እየሰራ ነው ስለዚህ ልንሄድና መጋረጃውን ከአይናቸው ላይ አንስተን የሕይወታቸውን አዳኝ ኢየሱስን ልናሳያቸው ይገባል።
ኢየሱስ ወጋውን ከፍሎላቸው ባለማወቅ ወደ ሞት ሲነዱ በጣም ያማል😭😭😭
ወደ ሞት የሚነዱትን ለመታደግ ብኝሄድ ይሻለናል😭😭😭
እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
— ማርቆስ 16፥15
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ዝም በሉ የኮቴ ድምፅ ይሰማል😭😭
ዘማሪ አገኘው ይደግ❤️
ኢየሱስን የሚያስርብና የሚያስናፍቅ መዝሙር😭😭😭😭😭
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
#ያሕዌ: ለመኖር ምንም የማያስፈልገው😭😭😭😭😭
በጣምምም የተነካሁበት ቃል ነው አሁን ስሙት በጌታ😭😭😭😭
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🚨የተካፈላችሁት የመለኮት ዘር በሙላት በሕይወታችሁ የሚገለጥበትን ቁልፍ ነገር ነው ያስተማርኩት🔥🔥🔥
🚨ሁሉም ሰው መስማት ያለበት ድንቅ ትምህርትና ፀሎት ነው🔥🔥🔥
🚨አምናለሁ ይሕንን ትምህርትና ፀሎት ከሰማችሁ በኃላ ወደ ሆነ ክብር ትገባላችሁ🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ስምህ // Surafel hailemariam
New Album (MESSIAH)
ፕሮግራማችን እስኪደርስ ድረስ በዚህ ዝማሬ ከፍፍፍ በሉልኝ😍😍😍😍😍
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️
Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha
10 + 10 × 0 +10 =❔
DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa
እግዚአብሔር ሌላ ነገር ማሰብ እስከማይችል ድረስ አእምሮው በእኛ ፍቅር ተይዛዋል
“What is man, that thou art #mindful of him? and the son of man, that thou visitest him?”
— Psalms 8:4 (KJV)
እግዚአብሔር አእምሮው እኛን በማሰብ ተይዟል ❤️😭
እግዚአብሔር አብ ኢየሱስን በወደደበት መጠን እንደተወደችሁ አስተውላችኋል ግን??🙊🙊😱😱😱
1ኛ ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ስለዚህ ምክንያት ዓለም እርሱን ስላላወቀው እኛን አያውቀንም።
² ወዳጆች ሆይ፥ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥....
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🔔🔔 AKKAM JIRTU 🔔🔔🔔
Channeloota Hafuuraa Gurrgudoo
Hordoftoota Bayyee Argattan
Kuno Qabannee Isiniif Dhufneerra
#JOIN Godhadhaa Itti Eebbiffamaa
👉 𝙱𝚎𝚔𝚜𝚒𝚜𝚊a𝚏 @tamisha11
👉free Promote @tamisha11
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🎤ODUU GAMMACHISAA
Namonni Hojjii Olinne Hojjechuu Barbaddan Qoftii #jion Godha
👉 /channel/HojjiiOlline
👉 /channel/ET_Click_Bot?start=1440158768
DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa
#ኢየሱስ እግዚአብሔርን እና ሰዎችን ያገናኘ የአዲሱ ኪዳን የመገናኛው ድንኳን ነው።
ሙሴም ድንኳኑን እየወሰደ #ከሰፈር_ውጭ_ይተክለው ነበር፤ #ከሰፈሩም #ራቅ ያደርገው ነበር፤ #የመገናኛውም_ድንኳን ብሎ #ጠራው። #እግዚአብሔርንም_የፈለገ ሁሉ ከሰፈር ውጭ ወዳለው ወደ #መገናኛው_ድንኳን #ይወጣ ነበር።
— ዘጸአት 33፥7
መፅሐፍት ሁሉ ስለ #ኢየሱስ ያወራሉ❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
#በምድር ላይ ሲኖሩ #ደስተኛ #ህይወት #ለመኖር እነዚህን ነገሮች በህይታችሁ ተለማመዱ
1. ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ህብረት ማድረግን
2. ፀሎት ማድረግን
መንፈስ ቅዱስ ህይወትህን እንዲመራዉ መፍቀድ
3, አመስጋኝ መሆንን
4, እራስን ከማንም ጋር አለማወዳደርን
5, እራስህን መሆንን
6, ሁሉን ለማስደሰት አለመሞከር
7, ትኩረትህ በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ ይሁን
8, መለወጥ የማትችላቸዉን አምነክ ተቀበል ጌዜህን በዛ ላይ አትጨርስ
9, ባል ለሚስቶቻችሁ /ሚስት ለባልሎቻችሁ /ለፍቅረኛህ /ሽ ፍቅርን ለመስጠት አለመሰሰት።
“ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን ይጨምራል፥ አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል። ምሳሌ 1፥5
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🎤ODUU GAMMACHISAA
Namonni Hojjii Olinne Hojjechuu Barbaddan Qoftii #jion Godha
👉 /channel/HojjiiOlline
👉 /channel/ET_Click_Bot?start=1440158768
ምስክርነታችሁ #የበጉ_ደም ከሆነ ድል ነስታችኋል🔥🔥🔥
“እነርሱም #ከበጉ_ደም የተነሣ #ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም።”
— ራእይ 12፥11
DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa
🎤ODUU GAMMACHISAA
Namonni Hojjii Olinne Hojjechuu Barbaddan Qoftii #jion Godha
👉 /channel/HojjiiOlline
👉 /channel/ET_Click_Bot?start=1440158768
ዛሬ ማታ ከ 4 ሰአት ጀምሮ አይቀርም😍😍😍🔥🔥🔥🔥
1ኛ ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³...ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
⁴ ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን።
የአምልኮ ጊዜ
የትምህርት ጊዜ
የፀሎት ጊዜ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 🔥🔥❤️❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ዛሬ እንደ ብርሃን ልጆች የምታበሩበት እንደ ከዋክብት የምትደምቁበት እንደ እግዚአብሔር ልጆች የምትገለጡበት የክብር ቀናችሁ ነው 🔥🔥🔥🔥
Читать полностью…🎤ODUU GAMMACHISAA
Namonni Hojjii Olinne Hojjechuu Barbaddan Qoftii #jion Godha
👉 /channel/iftufurniture
👉 /channel/ET_Click_Bot?start=1440158768
DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa