binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

ተጠንቀቋቸው‼️

Negative መረዳትን ጨምረው ከሚረዳችሁ መንፈስ ቅዱስ የሚያርቋችሁን ሰዎች ተጠንቀቁ።

ዳግም የተወለደ አዲስ ፍጥረት የሆነ ክርስቲያን #ያለ መንፈስ ቅዱስ ተራ የዲያቢሎስ መጫወቻ ነው የሚሆነው።

እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። #ያለ_እኔ #ምንም #ልታደርጉ #አትችሉምና....
— ዮሐንስ 15፥5


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ከአብ ጋር ላለን የዘላለም ኪዳናዊ ሕብረት የማረጋገጫው ማሕተም የኢየሱስ ደም ነው።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

. እጅግ ልቀህ
ዘማሪ ኢዮብ አሊ

ሃሳባችሁ ላይ መንፈስ ቅዱስ ይላቅ ይድመቅ😭❤️


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የሰይጣን የዘመናት ጠላትነት ኢየሱስ ከሚለው ስም ጋር ነው።

ይሄ ስም እንዲነገር እንዲሰበክ እንዲዘመር አይወድም ምክኒያቱም ይህ ስም በተሰበከበት በዛው ቅፅበት የሚገለጥ መለኮታዊ አሰራር አለ🔥🔥🔥🔥

ኢየሱስ የሚለው ስም የመለኮትን ዓለም የተሸከመ በኃይልና በስልጣን የተሞላ የተቀባ ስም ነው መንፈሳዊው ዓለም የሚገዛለት ብቸኛው ስም የኢየሱስ ስም ነው🔥🔥🔥

ይህንን ስም በእምነት መጥራት ስትጀምሩ መንፈስ ቅዱስ የስሙን ኃይል ስልጣንና ቅባት ማንቀሳቀስ ይጀምራል በ ዲያቢሎስም መንደር ከባድ ችግር ይፈጠራል🔥🔥🔥

ይሕንን ስም በእምነት ጥሩት መንፈስ ቅዱስ በኃይል የስሙን ስልጣን በሕይወታችሁ ይገልጠዋል🔥🔥🔥

ሐዋርያት 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ እነርሱንም በመካከል አቁመው፦ በምን ኃይል ወይስ በማን ስም እናንተ ይህን አደረጋችሁ? ብለው ጠየቁአቸው።


¹⁰ እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን።


¹⁷ ነገር ግን በሕዝቡ ዘንድ አብዝቶ እንዳይስፋፋ፥ ከእንግዲህ ወዲህ ለማንም ሰው በዚህ ስም እንዳይናገሩ እየዛትን እንዘዛቸው ብለው እርስ በርሳቸው ተማከሩ።

¹⁸ ጠርተውም በኢየሱስ ስም ፈጽመው እንዳይናገሩና እንዳያስተምሩ አዘዙአቸው።

¹⁹ ጴጥሮስና ዮሐንስ ግን መልሰው፦ እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ እናንተን እንሰማ ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት የሚገባ እንደ ሆነ ቍረጡ፤


የጨለማውን መንደር ኃይል የሚሰብር በስልጣን በኃይል በቅባት የተሞላ መሳሪያ የኢየሱስ ስም ተሰጥቶናል እንጠቀመዋለን🔥🔥🔥

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

יְהֹוָה צִדְקֵנוּ
Yᵉhôvâh tsidqênûw #እግዚአብሔር_ጽድቃችን

በዘመኑም ይሁዳ ይድናል እስራኤልም ተዘልሎ ይቀመጣል፥ የሚጠራበትም ስም፦ #እግዚአብሔር_ጽድቃችን ተብሎ ነው።
— ኤርምያስ 23፥6

በእርሱም ዘመን ይሁዳ ይድናል፤ እስራኤልም በሰላም ይኖራል፤ የሚጠራበትም ስም፣ ‘
#እግዚአብሔር_ጽድቃችን’ የሚል ነው።
— ኤርምያስ 23፥6 (አዲሱ መ.ት)

በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሣ ነው፤
#እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ #ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኖአል።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥30 (አዲሱ መ.ት)

እኛ በእርሱ ሆነን
#የእግዚአብሔር_ጽድቅ እንድንሆን፣ ኀጢአት የሌለበትን እርሱን እግዚአብሔር ስለ እኛ ኀጢአት አደረገው።
— 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥21 (አዲሱ መ.ት)


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

"የጌታን #ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል።"ሐዋ. ሥራ 2:21
#ኢየሱስ

ስሙ ከስሞች ሁሉ የተለየ የመለኮትን አቅም ና ስልጣን የተሸከመ እሱም መለኮት የሆነ ስም ነው። በጠራነው ቁጥር ተአምራት ፡ በጠራነው ቁጥር ድንቅ ፡በጠራነው ቁጥር መዳን ፡ በጠራነው ቁጥር ፈውስ ፡ በጠራነው ቁጥር ደስታ ና ሀሴት የሞላን እና የሚሞላን ስም……

ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤
— ሐዋርያት 10፥38


ዛሬም እግዚአብሔር በኢየሱስ ይሰራል ኢየሱስ ትናንትናም ዛሬም እስከ ዘለዓለም ያው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

joy like a river
Peace like a fountain
#my_life_is_sweeter

Joy overflow 😍😍

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ባለራዕይ ትክክለኛው ዓለሙ አሁን ያለበትና በስጋ ዓይን የሚታየው ዓለም ሳይሆን በልቡ የሚያየው ዓለም ነው።🔥

ራዕይ የማይታየውን የምታይበት የማይቻለውን የምትችልበት ከውስጠኛው ማንነትህ የሚጮህ ድምፅ ነው።🔥

የመኖር አቅምህ ጉልበት እንዲኖረውና ነገህ የናፍቆት እንዲሆን ከፈለክ ጥርት ያለ የሕይወት ራዕይ ይኑርህ።🔥

#Evangelist_Bina

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በዛው ዓለት (ክርስቶስ) ብዙዎች አምነው ሲድኑበት ብዙዎች ባለማመናቸው ተሰናክለው ወደቁበት።

1ኛ ጴጥሮስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።

⁷ እንግዲህ ክብሩ ለእናንተ ለምታምኑት ነው፤ ለማያምኑ ግን አናጢዎች የጣሉት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ራስ የዕንቅፋትም ድንጋይ የማሰናከያም ዓለት ሆነ፤

የዘለዓለም ሕይወት የማግኘትም ከዘለዓለም ሕይወት የመጉደልም ምክኒያቱ ይህ ዓለት (ክርስቶስ) ነው።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ከምሥራቅ ነጣቂ ወፍን፥ ከሩቅም አገር ምክሬን የሚያደርገውን ሰው እጠራዋለሁ። #ተናግሬአለሁ #እፈጽምማለሁ#አስቤአለሁ #አደርግማለሁ
— ኢሳይያስ 46፥11

እግዚአብሔር ለእስራኤል ቤት
#ከተናገረው #መልካም ነገር #ሁሉ #ተፈጸመ እንጂ #ምንም #አልቀረም
— ኢያሱ 21፥45

ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር
#ሰው #አይደለም#ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም። እርሱ #ያለውን #አያደርገውምን? #የተናገረውንስ #አይፈጽመውምን?
— ዘኍልቁ 23፥19

እግዚአብሔርም፦
#እፈጽመው ዘንድ #በቃሌ_እተጋለሁና መልካም አይተሃል አለኝ።
— ኤርምያስ 1፥12

እግዚአብሔር መልካም ነገሮችን እንዲያደርግልን የሚያስገድደው አንድም ኃይል የለም ከአፉ ከወጣው ቃል በቀር።

እግዚአብሔር ራሱን ተጠያቂ ያደረገው ከአፉ በወጣው በቃሉ ነው።

እግዚአብሔርን ልንይዘው የምንችለው በቃሉ ብቻ ነው።

እግዚአብሔር ታማኝ ነው ስንል ለተናገረው ቃል ነው ማለታችን ነው።

እግዚአብሔር የቃልኪዳን አምላክ ነው።


እግዚአብሔር ከተናገረ ያደርገዋል።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በእኔና በበረከቴ መካከል ላለ ችግር መካከለኛ ሆኖ ኢየሱስ ገብቷል።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን።
  — ያዕቆብ 1፥18

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ቲቶ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥

⁵ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤

⁶-⁷ ያን መንፈስም፥ በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች እንድንሆን፥ በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በእኛ ላይ አትርፎ አፈሰሰው።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ
ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ባለፈ ኃጢአት ራሳችንን ማሰቃየት ለዲያቢሎስ አትሂድ አንተ አጠገቤ መሆንህ ያስደስተኛል እንደማለት ነው።

ባለፈ ኃጢአት ዘወትር እራሳችንን መውቀስ የእግዚአብሔርን የምህረትና የፍቅሩን ትልቅነት ማቅለል ነው።

ባለፈው ኃጢአት ራሰችንን ማስጨነቅ ጥፋታችንን ከእግዚአብሔር ምህረትና ፍቅር አግዝፎ እንደማየት ነው።

ማድረግ ያለብን ብቸኛው ነገር በንስሃ መመለስ ለእግዚአብሔር ድካማችንን መንገር ነው ቀጥሎ ያለው ስራ የአባታችን የእግዚአብሔር ነው። እሱ ኃጢአታችንን ደግሞ ላያስበው ምህረቱን በሕይወታችን ላይ ያፈሰዋል።

ኢሳይያስ 43
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ መተላለፍህን፦ ስለ እኔ ስል የምደመስስ እኔ ነኝ
#ኃጢአትህንም #አላስብም

²⁶ አሳስበኝ፥ በአንድነትም ሆነን እንፋረድ፤ እንድትጸድቅ ነገርህን ተናገር።

“እያንዳንዱ ሰው ባልንጀራውን፥ እያንዳንዱም ወንድሙን፦ እግዚአብሔርን እወቅ ብሎ አያስተምርም፤ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ያውቁኛልና፥ ይላል እግዚአብሔር። በደላቸውን እምራቸዋለሁና፥
#ኃጢአታቸውንም ከእንግዲህ ወዲህ #አላስብምና።”
— ኤርምያስ 31፥34

ዓመፃቸውን እምራቸዋለሁና፥
#ኃጢአታቸውንም ደግሜ #አላስብም።”
— ዕብራውያን 8፥12

#ኃጢአታቸውንና_ዓመጻቸውንም ደግሜ #አላስብም ይላል።
— ዕብራውያን 10፥17

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Billionaire 💰🤑 መሆን ከፈለጉ አንድ አስገረም መንገድ ልንገራችሁ
ተጠቀሙበት 👇👇Step 1 👇👇 የምለውን በመጫን ይጀምሩ
10 minute left 👈👈👈

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የምኖረውም የምሞተውም ለወንጌል ነው።🔥

ወንጌል ለማዳን የሆነ የእግዚአብሔር ኃይል ነው🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በሕይወት ልምምድህ የምትፈልገውን ነገር ሳይሆን ራዕይህ የሚፈልገውን ነገር አድርግ።

ለራዕይህ እንዳትኖር (እንዳትገኝ) ከሚያደርጉህ ሰዎችም ሆኑ ልምምዶች በፍጥነት ሽሽ ራቅ። ምክኒያቱም እየገደሉህ ነው።

በምድር ላይ የምትኖርበት ብቸኛው ምክኒያት ራዕይህ ነው።

#Evangelist_Bina

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Billionaire 💰🤑 መሆን ከፈለጉ አንድ አስገረም መንገድ ልንገራችሁ
ተጠቀሙበት 👇👇Step 1 👇👇 የምለውን በመጫን ይጀምሩ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ራዕይ የተፈጠርክለት የሕይወትህ ዓላማ ነው።

ራዕይ የምትኖርበትን አላማ አጥርተህ የምታይበት የልቦና አይን ነው።

የተፈጠርክለትን እስካልኖርክ ድረስ በሕይወትህ በፍፁም ደስተኛ ልትሆን አትችልም።

በሕይወታችን እውነተኛ ደስታ የሚኖረን ከውጪ በምናገኘው ቁሳዊ ነገር ሳይሆን ውስጣችን ያለውን ራዕይ መኖር ስንጀምር ነው።

ሕይወት ጉልበት የሚኖራት ሕይወት ኃይል የሚኖራት ከራዕይ በሪዕይ ለራዕይ ሲኖር ነው።

ራዕይ የሕይወት ጉልበት የሕይወት ነዳጅ ነው።


#Evangelist_Bina

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁵ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?

³⁶ ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።

³⁷ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።

³⁸ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥

³⁹ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ
ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Billionaire 💰🤑 መሆን ከፈለጉ አንድ አስገረም መንገድ ልንገራችሁ
ተጠቀሙበት 👇👇Step 1 👇👇 የምለውን በመጫን ይጀምሩ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፤ በምትሄድበት ስፍራ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፤ ወደዚችም ምድር እመልስሃለሁ፤ የሰጠሁህን ተስፋ እስከምፈጽምልህ ድረስ አልተውህም።
— ዘፍጥረት 28፥15 (አዲሱ መ.ት)

እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ ወደዚችም ምድር እመልስሃለሁ፤ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና።
— ዘፍጥረት 28፥15

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ለሕዝቡ መዳንን ሰደደ፤ ኪዳኑንም ለዘላለም አዘዘ፤ ስሙም የተቀደሰና የተፈራ ነው።
— መዝሙር 111፥9 (አዲሱ መ.ት)

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እንግዲህ #በሰማያት #ያለፈ_ትልቅ #ሊቀ_ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።
— ዕብራውያን 4፥14

Читать полностью…
Subscribe to a channel