binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

-

Bina Pj Visionary: (የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binarevivalist

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

ምናልባት እቃ ሲስበር ከመጣል ውጪ ምንም ጥቅም የለውም።

እግዚአብሔር ሲሰብርህ ግን ሊጥልህ ሳይሆን እንድትመቸው አድርጎ ሊሰራህ ነው እመነኝ ሳይሰብርህ አይሰራህም ሳይሰራህ ደግሞ አይሰራብህም።

ሆሴዕ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ኑ፥ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ፤ እርሱ ሰብሮናልና፥ እርሱም ይፈውሰናል፤ እርሱ መትቶናል፥ እርሱም ይጠግነናል።

² ከሁለት ቀን በኋላ ያድነናል፤ በሦስተኛውም ቀን ያስነሣናል፥ በፊቱም በሕይወት እንኖራለን።

እግዚአብሔር ሊሰራብህ ሲፈልግ ያልተመቸውን ማንነትህን አስቀድሞ ይሰብረዋል ከዛም መልሶ እንድትመቸው አድርጎ ይሰራሃል ከዛ ይሰራብሃል።


እግዚአብሔር ሲሰብርህ ተስፋ አትቁረጥ ሰርቶህ ሊሰራብህ ነውና።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…
Subscribe to a channel