binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

-

Bina Pj Visionary: (የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binarevivalist

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

በእግዚአብሔር የተደገፈ ሰው በዲያብሎስ ማዕበልና ወጀብ አይናወጥም። መክኒያቱም የተደገፈው በእግዚአብሔር ስለሆነ ነው።

በመከራዬ ቀን ደረሱብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ደገፋዬ ሆነ።
  — መዝሙር 18፥18

በእግዚአብሔር የተደገፈ ሰው❤️🙏🔥


#Servant_Bina❤️🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሮሜ 8
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
³⁸ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥

³⁹ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🚨ሰላም ወዳጆቼ አንደ የሚጠቅማችሁን መንፈሳዊ ነገር በግልጥ የሚያስተላልፉ ቻናሎች ልጋብዛችሁ ተጋበዙልኝ!!! Channel ያላችሁ አናግሩኝ @srofgod

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በአዲስ ኪዳን አጢያት የሚሰረየው እንዴት ነው? መልሱን ይሆናል የምትሉትን ይንኩት
@free_wave1

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

📌ክርስቲያን ሆናችሁ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ውስጥ ከሌላችሁ እውነት ነው የምላችሁ እጅግ በጣም እየባከነችሁ ነው አይዞአችሁ አሁንም አልረፈደም ከዚህ በታች የለውን በመምረጥ አንዱን ይጫኑ ይቀላቀላሉ መንፈሳዊ ህይወታቸውን ይለውጡ !!!!! Wave @srofgod ያናግሩኝ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሮሜ 12
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።

² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
                   መልካም ዕድል!!!

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🚨እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነው 3ቱ መንገድ የተሰኘው ተከታታይ ትምህርት ክፍል 3 ተለቀቀ ይግቡና ያዳምጡ !!!

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🚨ሰላም ወዳጆቼ አንደ የሚጠቅማችሁን መንፈሳዊ ነገር በግልጥ የሚያስተላልፉ ቻናሎች ልጋብዛችሁ ተጋበዙልኝ!!! Channel ያላችሁ አናግሩኝ @srofgod

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🚨ሰላም ወዳጆቼ አንደ የሚጠቅማችሁን መንፈሳዊ ነገር በግልጥ የሚያስተላልፉ ቻናሎች ልጋብዛችሁ ተጋበዙልኝ!!! Channel ያላችሁ አናግሩኝ @srofgod

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዛሬ በነበረን የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ላይ ለተፈጠረው የቴክኒክ ችግር ሁላችሁንም በጌታ ፍቅር ይቅርታ ጠይቃለሁ🙏🙏🙏

ለዛሬ የነበረን የጥናት ጊዜ ለነገ ማታ 3:30 ተዘዋውሯል ብሩካን ናችሁ❤️🙏

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናታችን ዛሬም 3:30 ይቀጥላል ወዳጆቻችሁን ጋብዙ እንፀልያለን ቃሉን እናጠናለን🔥❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ከ 15 ክ በላይ ያለዉን የ ትክቶክ account መግዛት የምትፈልጉ በ ዉስጥ መስመር ያናግሩኝ
📞+251937781484
(@kal_tf) 👈 በዚ አናግሩኝ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የኃጢአት #ስርየት በኢየሱስ #ስም።

በእርሱ የሚያምን ሁሉ
#በስሙ_የኃጢአቱን #ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።
  — ሐዋርያት 10፥43

ልጆች ሆይ፥ ኃጢአታችሁ
#ስለ_ስሙ ተሰርዮላችኋልና እጽፍላችኋለሁ።
  — 1ኛ ዮሐንስ 2፥12

ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን
#በጌታ_በኢየሱስ_ክርስቶስ_ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል።
  — 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥11


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ስለዚህ፦ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።
— ኤፌሶን 5፥14


#የክርስቶስ_አገልጋይ_ቢና🔥❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሻሎም ያባቴ ልጆች ዛሬ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት አይኖረንም።

መች እንደሚኖረን ቀኑን አስቀድሜ አሳውቃችኃለሁ የጌታ የኢየሱስ ፀጋ ከመንፈሳችሁ ጋር ይሁን🔥❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋ እና እውቀት ማደግ።
Growth By Grace and Knowledge of Christ Jesus
.

ነገር ግን በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ #ጸጋና_እውቀት #እደጉ።
— 2ኛ ጴጥሮስ 3፥18

But
#grow in #grace (#undeserved_favor, #spiritual #strength) and #recognition and #knowledge and #understanding of our Lord and Savior Jesus Christ (the Messiah).
— 2Pet 3:18 (AMP)


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🚨እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነው 3ቱ መንገድ የተሰኘው ተከታታይ ትምህርት ክፍል 3 ተለቀቀ ይግቡና ያዳምጡ !!!

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ኢየሱስ ብቻ
ነብያት ስለ ኢየሱስ ብቻ
የእምነት አባቶች ስለ ኢየሱስ ብቻ
መንፈስ ቅዱስ ስለ ኢየሱስ ብቻ
አብ ስለ ኢየሱስ ብቻ
ሐዋርያት ስለ ኢየሱስ ብቻ
መስክረዋል ምክኒያቱም የሰው ልጆች ተስፋ ኢየሱስ ብቻ ነው።

ኢየሱስ ❤️🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Do you love Jesus?
Free wave folder የምትፈልጉ በውስጥ👇 አውሩኝ. @free_wave1

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ከጌታ ጋር ያለንን ህብረት ጣዕም የሚሰጠው አንዱ ነገር ቢኖር ልጅነትን መረዳት ነው።

ልጅነትህ ካልገባህ ጸሎት ገራ ነው የሚገባህ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በቴሌግራም ቆይታዎ መንፈሳዊ እይወቶን ሊለውጡ የሚችሉ ቻናሎችን ልጠቁማችሁ ከታች ካሉት በተኖች መርጠው ይጫኑ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🚨እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነው 3ቱ መንገድ የተሰኘው ተከታታይ ትምህርት ክፍል 3 ተለቀቀ ይግቡና ያዳምጡ !!!

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናታችን 3:30 ይጀምራል🔥🔥🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🛑የእግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሚያስተውልው ዬለም እንጂ እናንተ ግን የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመሰማትና እየታዘዛ ለመኖር ከዚህ በታች ያለውን በመንካት ይቀላቀሉ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

live ጀምረናል ግቡና ከፍ እንበል ወዳጆቼ🔥❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
📨የምስራች✉️

📚ለልብ ወለድ ወዳጆች አዲስ ቻናል ተከፈተላችሁ😮

በፈለጋችሁት መልክ ➡️በፅሁፍ
➡️በትረካ
➡️ ተቀላቀሉ

✅Sponsor :- @Albumsongsbot

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የትኛውች የ tv ቻናል ይመለከታሉ🤔
@free_wave1

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🏆አግልግሎት ለእናንተ ምንድነው ? ማገልገል ከዬት ነው ሚጀመረው ?
ሰለ አገልግሎት ለማወቅ ይቀላቀሉ ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Whose fault is this accident?
@free_wave1

Читать полностью…
Subscribe to a channel