ሉቃስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
¹² ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።
¹³ ድንገትም ብዙ የሰማይ ሠራዊት ከመልአኩ ጋር ነበሩ። እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ፦
¹⁴ ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።
🛑የእግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሚያስተውልው ዬለም እንጂ እናንተ ግን የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመሰማትና እየታዘዛ ለመኖር ከዚህ በታች ያለውን በመንካት ይቀላቀሉ።
Читать полностью…🎅🎄እንኳን አደረሳችሁ 🎄🎅
የገናን በዓል ምስንያት በማድረግ በዓሉን የሚያደምቁላችሁን የክርስቲያን ቻናሎች ልጠቁማችሁ🎅
Wave መግባት ምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ @free_wave1
❤️ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ
መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❔❔
በመረጣቹሁት🎤 ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️
❤️ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ
መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❔❔
በመረጣቹሁት🎤 ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️
❤️ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ
መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❔❔
በመረጣቹሁት🎤 ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️
❤️ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ
መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❔❔
በመረጣቹሁት🎤 ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️
🛑የእግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሚያስተውልው ዬለም እንጂ እናንተ ግን የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመሰማትና እየታዘዛ ለመኖር ከዚህ በታች ያለውን በመንካት ይቀላቀሉ።
Читать полностью…ካህኑም #የበፍታ_ቀሚስና_የበፍታ_ሱሪ #በሥጋው_ላይ_ይለብሳል፤ በመሠዊያውም ላይ የሚቃጠለውን መሥዋዕት እሳቱ ከበላው በኋላ አመዱን አንሥቶ በመሠዊያው አጠገብ ያፈስሰዋል።
— ዘሌዋውያን 6፥10
ዘሌዋውያን 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ እንዲሁ አሮን ለኃጢአት መሥዋዕት ወይፈን፥ ለሚቃጠል መሥዋዕትም አውራ በግ ይዞ ወደ ተቀደሰ ስፍራ ይግባ።
⁴ የተቀደሰውን የበፍታ ቀሚስ #ይልበስ፥ የበፍታውም ሱሪ #በገላው ላይ ይሁን፥ የበፍታውንም መታጠቂያ #ይታጠቅ፥ #የበፍታውንም መጠምጠሚያ #ይጠምጥም፤ እነዚህ #የተቀደሱ #ልብሶች ናቸው፤ ገላውንም በውኃ ታጥቦ ይልበሳቸው።
ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።
— ሮሜ 13፥14
ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና።
— ገላትያ 3፥27
የፈጠረውንም ምሳሌ እንዲመስል እውቀትን ለማግኘት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል፤
— ቆላስይስ 3፥10
ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።
— ኤፌሶን 4፥24
ወደ እግዚአብሔር ሕልውና የገባንበትና በሕልውናው ውስጥ ያለምንም ኩነኔና ፍርሃት በልጅነት መንፈስ እንድንቀርብ ስጋዊነታችንንና ድካማችንን የሸፈንበት የፅድቅ ልብሳችንን ክርስቶስን ለብሰነዋል ክርስቶስን ታጥቀነዋል🔥❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
° "ልዑል ተወለደ"
A/A MKC Choir
🎁 የገና መዝሙር 🎁
🎄Merry Christmas🎅
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🎅🎄እንኳን አደረሳችሁ 🎄🎅
የገናን በዓል ምስንያት በማድረግ በዓሉን የሚያደምቁላችሁን የክርስቲያን ቻናሎች ልጠቁማችሁ🎅
Wave መግባት ምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ @free_wave1
ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን።
— መዝሙር 66፥20
ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ እግዚአብሔር ምሕረቱን በሚፈሩት ላይ አጠነከረ።
— መዝሙር 103፥11
🖐️ቀኑን ብርክ ብላቹ የምታሳልፉባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ
ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን
ወይስ 👏
አዳዲስ መዝሙሮችን
እንጋብዛቹ
✅ምረጡ
ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Wave promotion:- @yonaaa125
የልኡሉ ጥገኛ ነኝ።
መዝሙር 91
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
² እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
#Servant_Bina🔥❤
ሰው እግዚአብሔርንም እራሱን (ሰውን) የሚያውቀው በክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
ምክንያቱም ኢየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ስለሆነ ነው።
የእግዚአብሔርን ስም ማንነት ክብር ባህርይ መልክ በሙላት በምድር ላይ የገለጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ምክኒያቱ እግዚአብሔርን ያየው ከእግዚአብሔር የሆነው ኢየሱስ ብቻ ነው።
መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው #አንድ ስንኳ #የለም፤ #በአባቱ እቅፍ ያለ #አንድ #ልጁ እርሱ #ተረከው።
— ዮሐንስ 1፥18
ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች #ስምህን_ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ ለእኔም ሰጠሃቸው፤ ቃልህንም ጠብቀዋል።
— ዮሐንስ 17፥6
እኔንም የወደድህባት ፍቅር በእነርሱ እንድትሆን እኔም በእነርሱ፥ #ስምህን #አስታወቅኋቸው_አስታውቃቸውማለሁ።
— ዮሐንስ 17፥26
አብን ያየ ማንም የለም፤ #ከእግዚአብሔር #ከሆነ_በቀር፥ #እርሱ_አብን_አይቶአል።
— ዮሐንስ 6፥46
ከእግዚአብሔር የሆነው አብን አይቶታል ከእግዚአብሔር የሆነው ደግሞ ልጁ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
እኔ ግን #ከእርሱ_ዘንድ_ነኝ እርሱም ልኮኛልና #አውቀዋለሁ ብሎ ጮኸ።
— ዮሐንስ 7፥29
“ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? #እኔን_ያየ #አብን #አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?”
— ዮሐንስ 14፥9
#እኔንስ_ብታውቁኝ #አባቴን ደግሞ #ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።”
— ዮሐንስ 14፥7
እርሱም #የክብሩ_መንጸባረቅና #የባሕርዩ #ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
— ዕብራውያን 1፥3
#በእርሱ (ክርስቶስ) የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤”
— ቆላስይስ 2፥9
ሰው እግዚአብሔርን በሙላት የሚያውቀው በክርስቶስ እንደሆነ ሁሉ ሰው እራሱን ወይም ሰውን የሚያውቀው በክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ምክኒያቱም ኢየሱስ የመለኮትን ሙላት የገለጠ ብቻ ሳይሆን የሰውነትንም ሙላት የገለጠ person ነው።
ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ ያለውን ከፍታ ፍቅር ክብር ማንነት position ልጅነት በሙላት በሰውነቱ የገለጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
የሰውነትን ተክክለኛ ማንነት ማለትም ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ ታስቦ የተፈጠረበትንና የተሰራበትን ትክክለኛ ዓላማ በምድር ላይ በሰውነት ተገልጦ በሙላት ሰውነትን የኖረው ኢየሱስ ነው።
የእግዚአብሔር ልጅነትን ጠርዙንና ጥጉን የገለጠው ኢየሱስ ነው።
ስለዚህ የሰውን ክብር የሰውን ማንነት የሰውን ስብዕና የሰውን ዋጋ የሰውን ሁሉ ነገር ለመረዳት ኢየሱስን ማወቅ ግድ ይለናል።
ሰው ኢየሱስን ሲያይና ሲያውቅ ለእግዚአብሔር ያለው ቦታ እንደሚቀየር ሁሉ ለሰውም ያለው አመለካከት ለሰው ያለው ክብር ለሰው ያለው ፍቅር ለሰው ያለው ቦታ ይቀየራል።
ዕብራውያን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።
¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ + የለንም።
ደመናም መጥቶ ጋረዳቸው፥ ከደመናውም፦ #የምወደው_ልጄ ይህ ነው፥ #እርሱን_ስሙት የሚል ድምፅ መጣ።
— ማርቆስ 9፥7
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።
— ዕብራውያን 9፥24
የምትወዱትን የእግዚአብሔር ሰው ስም የመጀመርያ ፊደል በመጫን የእነሱ ማንነት እወቁ❣︎❣
😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!!!👇👇👇👇👇
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
መልካም ዕድል!!!
#እግዚአብሔርን_መፍራት🔥
ኢሳይያስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና #እግዚአብሔርን_የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።
³ #እግዚአብሔርን_በመፍራት ደስታውን ያያል። ዓይኑም እንደምታይ አይፈርድም፥ ጆሮውም እንደምትሰማ አይበይንም፤
ልጆቼ ኑ፥ ስሙኝ፤ #እግዚአብሔርን_መፍራት አስተምራችኋለሁ።
— መዝሙር 34፥11
የጥበብ መጀመሪያ #እግዚአብሔርን_መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ።”
— ምሳሌ 1፥7
የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን መፍራት ታውቃለህ፥ የአምላክንም እውቀት ታገኛለህ።
— ምሳሌ 2፥5
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።
— ምሳሌ 9፥10
እግዚአብሔርን መፍራት ዘመንን ታረዝማለች፤ የኀጥኣን ዕድሜ ግን ታጥራለች።
— ምሳሌ 10፥27
ሰው ከሞት ወጥመድ ያመልጥ ዘድን እግዚአብሔርን መፍራት የሕይወት ምንጭ ነው።
— ምሳሌ 14፥27
እግዚአብሔርን ከመፍራት ጋር ያለ ጥቂት ነገር ሁከት ካለበት ከብዙ መዝገብ ይሻላል።
— ምሳሌ 15፥16
እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ ትምህርት ነው፤ ትሕትናም ክብረትን ትቀድማለች።
— ምሳሌ 15፥33
እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤ የሚፈራውም ጠግቦ ይኖራል፥ ክፉ ነገርም አያገኘውም።
— ምሳሌ 19፥23
ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው።
— ምሳሌ 22፥4
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist