binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር እንደሚሰራ
እግዚአብሔር እንደሚራራ
  ብናገር በእኔ ያምራል
  ከመሬት አንስቶኛል
🥺😍🥺❤️

ኢየሱስዬ አባይዬ🥺🥺😍😍

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መንፈስህ በኃይል ወርዶብኝ😭😭😭😭😭😭😭

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Use and Throw ሰይጣን ጋር እንጂ እግዚአብሔር ጋር የለም።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር ሲናገርህ ጆሮህ ብቻ ሳይሆን እጅህ እግርህ አፍንጫህ መላ ሰውነትህ ጆሮ ሆኖ እግዚአብሔርን መስማት አለበት።

እግዚአብሔርን የመስማት መንፈስ ይብዛልን።

የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።
— ምሳሌ 1፥33

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አብ ታላቅ ወንድሜን እንድመስለው አስቀድሞ ወስኖብኛል🔥😍❤️

ሮሜ 8
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
²⁹ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤

³⁰ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ከአሁን ቡኃላ በማንም እና በምንም ላልደነግጥ ለአንዴና ለመጨረሻ በኢየሱስ ደንግጫለው😍😍❤️

ልቤ እስከ መጨረሻው በጎልጎታ ላይ እርቃኑን ለተሰቀለለኝ ቆንጆ ደንግጧል😍❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዕንባቆም 3
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹⁷ ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥

¹⁸ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።

¹⁹ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኤፍሬም ሆይ፥ እንዴት እጥልሃለሁ? እስራኤል ሆይ፥ እንዴትስ አሳልፌ እሰጥሃለሁ? እንዴትስ እንደ አዳማ እጥልሃለሁ? እንዴትስ እንደ ሲባዮ አደርግሃለሁ? ልቤ በውስጤ ተናውጣለች፥ ምሕረቴም ተነሣሥታለች።
— ሆሴዕ 11፥8

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አዎ እወድሃለሁ ኢየሱስ😭😭😭

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እሳቱ
ቤታችሁን
ህይወታችሁን
መሰዊያችሁን ይሙላው
🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🔥🔥🔥🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የእግዚአብሔር ፍቅር ፍትሃዊ አይደለም ኢፍትሃዊ ነው ኢፍትሃዊ ነው ያስባለው እግዚአብሔር አንባገነን ሆኖ ሳይሆን እኛን መውደድ ነው።

በምንም አይነት መስፈርት ልንወደድ የማይገባንን ሰዎች እግዚአብሔር ወደደን።የመለኮትን መስፈርት አይደለም የሰውን መስፈርት የማናሟላ ሰዎች እንዲሁ ከምህረቱ ባለጠግነትና ከፍቅሩ ታላቅነት የተነሳ ለዘላለም እግዚአብሔር ወደደን።

“እንዲሁ ደግሞ በሆሴዕ፦ ሕዝቤ ያልሆነውን ሕዝቤ ብዬ፥ ያልተወደደችውንም የተወደደችው ብዬ እጠራለሁ፤”
------ ሮሜ
9፥25

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የልቤ የውስጤ😭😭😭😭
ከእነኔ ጋር በዚች ትንሽ ደቂቃ ጌታን እናምልክ😭😭😭😭

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የጨለማውን ስራ መፍረስና ማሸነፍ እንችል ዘንድ ሽንገላውንም መቋቋም እንችል ዘንድ መልበስ ያለብን የእግዚአብሔር እቃ ጦሮች🔥

*የእውነት ዝናር🔥🔥
*የጽድቅ ጥሩር🔥🔥
*የሰላም ወንጌል🔥🔥
*የእምነት ጋሻ🔥🔥
*የመዳን ራስ ቁር🔥🔥
*የመንፈስ ሰይፍ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል🔥🔥

በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።
— ኤፌሶን 6፥10


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🎼አየሱሴ ግባ ከቤቴ 😭
መዝሙር ግብዣ🥰

🔥እየሱሴ ድንቁ ወዳጅ

🔥ልክፈትልክ ግባ ከቤቴ

መልካም ውሎ ይሁንላችሁ❤ 🙏

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሰው ሆነህ በሰው ላይ ቂም መያዝ የሰይጣን ባህሪ ማርገዝ ነውና ልብህ ቂምን ሲያስብ ናቀው እንጂ አክብረህ አትያዘው።

ቂም አፍን የሚያመር ልብን የሚያነቅዝ ነፍስን የሚያዝል የዲያብሎስ መውጊያ ነው።ቂመኛ ሰዎች ደስታቸውን በተበድያለሁ የተቀሙ መራራ ህይወት የሚኖሩ ሰዎች ናቸው።

በእናንተ የውስጥ ሰውነት ውስጥ ከእግዚአብሔር ደስታና ሰላም ውጪ ማንንም በቂም ገመድ አስራችሁ ማኖር የለባችሁም።ወጫዊ ዓላማችሁ በውስጣዊ ዓለማችሁ በምታኖሩት አካል ይወሰናልና ውጫዊ ገጽታችሁ የተዋበ ይሆን ዘንድ ዛሬ በውስጣችሁ በቂም በቀል ገመድ ለአመታት ያሰራችኋቸውን ሰዎች በሙሉ በነፃ ፍቱና ልቀቋቸው ይህን ስታደርጉ የእግዚአብሔር አብሮነትን ታገኛላችሁ።

እግዚአብሔር በፍጹም ይቅር ባይነት ፀጋ ይደግፍችሁ።በኢየሱስ ስም አሜን።

✍የእግዚአብሔር ሰው ቃልአብ ታደሰ


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist .

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ረዳቴ ሆነኸኛልና፥ በክንፎችህም ጥላ ደስ ይለኛልና።
— መዝሙር 63፥7

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ነብሳትን ወደ እግዚአብሔር መንግስት የመሳብ ረሃብ ይግባባችሁ🔥😭🔥😭🔥😭🔥😭😭😭😭😭😭😭😭😭

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አንተ ፅኑ ሃያል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው🔥
አንቺ ፅኑ ሃያል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው🔥


የእግዚአብሔርም መልአክ ለእርሱ ተገልጦ፦ አንተ ጽኑዕ ኃያል ሰው፥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው።
— መሳፍንት 6፥12

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኧረረ ለእግዚአብሔር ይህቺ ምንድናት
በጣም ቀላል ናት በጣም ቀላል በጣም ቀላል🔥🔥🔥🔥🔥

ቀላል ነው ቀላል ነው ቀላል ነው🔥🔥🔥
ቀላል ነው ቀላል ነው ቀላል ነው🔥🔥🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኃጢአትን ማሰብ አልችልም ምክኒያቱም👇👇

I Have The Mind Of Christ
❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ፀጋው ሲበዛልህ የማታልፋቸው ጎዳናዎች የሉም😍😍😍

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ደስታን ነገ አትጠብቁት
ደስታ አሁን እጃችሁ ላይ ነው😍😁

አሁን በክርስቶስ መደሰት ጀምሩ😍😁

ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
— ፊልጵስዩስ 4፥4

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢየሱስ እርሱ #ክርስቶስ ነው።

ኢየሱስ እርሱ
#ክርስቶስ እንደ ሆነ ከመጻሕፍት እየገለጠ ለአይሁድ በሁሉ ፊት በጽኑ ያስረዳቸው ነበርና።
  — ሐዋርያት 18፥28

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢየሱስ በጣም እወድሃለሁ🥺🥺🥺

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ራእይ 5
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹ በዙፋኑ ላይም በተቀመጠው በቀኝ እጁ ላይ በውስጥና በኋላ የተጻፈበት በሰባትም ማኅተም የተዘጋ መጽሐፍን አየሁ።

² ብርቱም መልአክ፦ መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ማኅተሞቹንም ይፈታ ዘንድ የሚገባው ማን ነው? ብሎ በታላቅ ድምፅ ሲያውጅ አየሁ።

³ በሰማይም ቢሆን በምድርም ላይ ቢሆን ከምድርም በታች ቢሆን መጽሐፉን ሊዘረጋ ወይም ሊመለከተው ማንም አልተቻለውም።

⁴ መጽሐፉን ሊዘረጋ ወይም ሊመለከተው የሚገባው ማንም ስላልተገኘ እጅግ አለቀስሁ።

⁵ ከሽማግሌዎቹም አንዱ፦ አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል አለኝ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መፅሐፍ ቅዱስ የሐሳባችን ማጠናከሪያ ሳይሆን አሳቡን በትህትና የምንቀበለው የእግዚአብሔር ፈቃድ ያለበት እስትንፋሰ እግዚአብሔር ነው።

ወደ መፅሐፍ ቅዱስ ስትቀርቡ የራሳችሁን አሳብ ለማጠናከር ሳይሆን ቃሉ የሚነግራችሁን ለመቀበል በትህትና ልብ ቅረቡት።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔርን ጠብቄው😍🥰

የተባረኩበት መዝሙር ነው ተባረኩበት😍😍😍

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ቆይ ግን ወዳጆቼ ሆይ ልጠይቃችሁ😭😭😭

የት ሃገር ነው ቁስል መድሃኒት የሆነው????

የት ሃገር ነው ቁስል ፍውስ የሆነው???

ቁስል እኮ ለራሱ መድሃኒት ያስፈልገዋል።

ቁስል እኮ ለራሱ ፈውስ ያስፈልገዋል።

የኢየሱስ የመገረፉ ቁስል ግን እራሱ ቁስሉ መድሃኒትና ፈውስ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

እግዚአብሔር መድሃኒትንና ፈውስን የሰወረው በኢየሱስ የመገረፍ ቁስል ውስጥ ነው😭😭😭😭😭😭😭

ሰው ያንን የመገረፍ ቁስል ሲመለአት ከሃጢአት በሽታ ፈፅሞ ይፈወሳል😭😭😭😭😭😭

አያችሁ እግዚአብሔር የዓለምን ጥበብ እንደሞኝነት የቆጠረው ለዚህ ነው።

የኢየሱስ የመገረፉ ቁስል ከሃጢአት እንደሚፈውስ ለዓለም እንደሞኝነት ነው።

እግዚአብሔር ግን የሃጢአት መድሃኒትን ያስቀመጠው በዛ በተጎሳቆለው በዛ በቆሰለው ለማየት እንኳን በሚዘገንነው በኢየሱስ ቁስል ውስጥ ነው።

እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥
#በእርሱም #ቍስል እኛ #ተፈወስን።
  — ኢሳይያስ 53፥5

ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤
#በመገረፉ_ቁስል_ተፈወሳችሁ።
— 1ኛ ጴጥሮስ 2፥24


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በእግዚአብሔር ኃይል ዘውትር የምንሞላው ተሞልተን ተሞልተን እራሳችንን ችለን ለመቆም ሳይሆን የበለጠ የእሱ ጥገኛ ለመሆን ነው።

ሁሌም የመንፈስ ቅዱስ ጥገኛ ነኝ❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አንተን እናፍቅሃለው አንተን አንተን አንተን ጌታ😭😭😭😭😭
አንተን አወድሃለው አንተን አንተን አንተን ውዴ😭😭😭😭😭

Читать полностью…
Subscribe to a channel