binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔ እንጃ😭😭😭❤️❤️❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የነብስህን የጥያቄን ሁሉ መልስ የምታገኝበት ብቸኛው ስፍራ የእግዚአብሔር ክብር ይባላል።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ማርያም የተፈጠረችበት ትልቁ ዓላማ ቃል የነበረውን ኢየሱስን ስጋ ለማድረግ ነበር።

የማርያም ትልቁ ራዕይ ህይወት የሆነልንን ኢየሱስን መውለድ ነው።

ታዲያ ይህ ፅንስ እንዲጨነግፍ ጠላት በብዙ መንገድ ተዋግቶ ነበር ምክኒያቱም ፅንሱ ተራ አይደለም ከተወለደ ጠላት ስራው እንደሚፈርስበት ስላወቀ ብዙ ተዋግቶ ነበር።

ታዲያ ይሄ ራዕይ (ፅንስ) እንዳይጨነግፍ መንፈስ ቅዱስ ለማርያም ፀለለላት (Holy Spirit ፅንሱን Overshadow) አደረገው።

ልክ እንደ ማርያም የተፈጠርንለት ትልቅ ፕሮግራም አለ ታዲያ ይህ የህይወታችን ራዕይ (ፅንስ) በጠላት ስራ እንዳይጨነግፍ የመንፈስ ቅዱስ በእኛ ላይ መፀለለ የግድ አስፈላጊ ነው።

ጠላት እናንተን ለመግደል የሚፈለሰገው በውስጣችሁ ከፀነሳችሁት ከመለኮት ፅንስና ከራዕያችሁ የተነሳ ነው።

በኢየሱስ ስም እንደዚህ ብዬ ፀለይኩላችሁ ራዕያችሁ እንዳይጨነግፍ ጠላት ፅንሳችሁን እንዳይገድል መንፈስ ቅዱስ ይፀልልላችሁ መንፈስ ቅዱስ ይጋርዳችሁ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉ትኩረትህ አብረሃም ላይ ከሆን አብረሃም የሳተበትን ስተት ትስታለህ።
👉ትኩረትህ ይስሃቅ ላይ ከሆነ ይስሃቅ የሳተበትን ስህተት ትስታለህ።
👉ትኩረትህ ሙሴ ላይ ከሆነ ሙሴ የሳተበትን ስህተት ትስታለህ።
👉ትኩረትህ ኢያሱ ላይና ሌሎች ሁሉም የእግዚአብሔር ሰዎች ላይ ከሆነ እነርሱ  የሳቱበትን ስህተት ትስታለህ።

👉በየዘመናቱ የተነሱ ሁሉም የእግዚአብሔር ሰዎች የራሳቸው ድካም አለባቸው ነገርግን ከኃጢአት በስተቀር ነገር ሁሉ የተፈተነው ነገር ግን እያንዳንዱን ፈተና በብቃት ያለፈ አንድ ታላቅ ሊቀ ካህን አለ እርሱም የእምነታችን ራስና ፈፃሚ የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

📌ኢየሱስን እያያችሁ ልትደክሙ አትችሉም።
📌ኢየሱስን እያያችሁ በውድቀታችሁ ልትቀሩ አትችሉም።
📌ኢየሱስን እያያችሁ ተስፋ ልትቆርጡ አትችሉም።

✍ወዳጆቼ ሆይ እናንተ ለሰማይ ርስት የተጠራችሁና የተመረጣችሁ ደግሞም የሰማይ ተጓዦች ናችሁ በጉዞዋችሁ ደክማችሁ ከመንገድ እንዳትቀሩ ሊቀ ካህናችሁን የእምነታችሁን ጀማሪና ፈፃሚ እርሱን ኢየሱስን ብቻ ተመልክታችሁ በፅናት ጉዞአችሁን ቀጥሉ።

እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።
  — ዕብራውያን 12፥1-2

ግባችን ከክርስቶስ ጋር ለዘላለም አብሮ መኖር ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር እንደሚሰራ
እግዚአብሔር እንደሚራራ
  ብናገር በእኔ ያምራል
  ከመሬት አንስቶኛል
🥺😍🥺❤️

ኢየሱስዬ አባይዬ🥺🥺😍😍

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መንፈስህ በኃይል ወርዶብኝ😭😭😭😭😭😭😭

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Use and Throw ሰይጣን ጋር እንጂ እግዚአብሔር ጋር የለም።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር ሲናገርህ ጆሮህ ብቻ ሳይሆን እጅህ እግርህ አፍንጫህ መላ ሰውነትህ ጆሮ ሆኖ እግዚአብሔርን መስማት አለበት።

እግዚአብሔርን የመስማት መንፈስ ይብዛልን።

የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።
— ምሳሌ 1፥33

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አብ ታላቅ ወንድሜን እንድመስለው አስቀድሞ ወስኖብኛል🔥😍❤️

ሮሜ 8
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
²⁹ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤

³⁰ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ከአሁን ቡኃላ በማንም እና በምንም ላልደነግጥ ለአንዴና ለመጨረሻ በኢየሱስ ደንግጫለው😍😍❤️

ልቤ እስከ መጨረሻው በጎልጎታ ላይ እርቃኑን ለተሰቀለለኝ ቆንጆ ደንግጧል😍❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዕንባቆም 3
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹⁷ ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥

¹⁸ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።

¹⁹ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኤፍሬም ሆይ፥ እንዴት እጥልሃለሁ? እስራኤል ሆይ፥ እንዴትስ አሳልፌ እሰጥሃለሁ? እንዴትስ እንደ አዳማ እጥልሃለሁ? እንዴትስ እንደ ሲባዮ አደርግሃለሁ? ልቤ በውስጤ ተናውጣለች፥ ምሕረቴም ተነሣሥታለች።
— ሆሴዕ 11፥8

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አዎ እወድሃለሁ ኢየሱስ😭😭😭

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እሳቱ
ቤታችሁን
ህይወታችሁን
መሰዊያችሁን ይሙላው
🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🔥🔥🔥🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የእግዚአብሔር ፍቅር ፍትሃዊ አይደለም ኢፍትሃዊ ነው ኢፍትሃዊ ነው ያስባለው እግዚአብሔር አንባገነን ሆኖ ሳይሆን እኛን መውደድ ነው።

በምንም አይነት መስፈርት ልንወደድ የማይገባንን ሰዎች እግዚአብሔር ወደደን።የመለኮትን መስፈርት አይደለም የሰውን መስፈርት የማናሟላ ሰዎች እንዲሁ ከምህረቱ ባለጠግነትና ከፍቅሩ ታላቅነት የተነሳ ለዘላለም እግዚአብሔር ወደደን።

“እንዲሁ ደግሞ በሆሴዕ፦ ሕዝቤ ያልሆነውን ሕዝቤ ብዬ፥ ያልተወደደችውንም የተወደደችው ብዬ እጠራለሁ፤”
------ ሮሜ
9፥25

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሰማያት ያለፈው ታላቁ ሊቀካህን #የእናንተ ነው🥰

ወዳጄ ሰማያትን ያለፈ በአብ ፊት ስለ አንተ የሚታይ ታላቁ ሊቀ ካህን አለህ/አለሽ።

ደክሞሃል?
ደክሞሻል?
ወድቀሻል?
ወድቀሃል?
ሰዎች ሁሉ ፊታቸውን አዙረው ጀርባቸውን ሰጡህ/ሰጡሽ
ተስፋ ቆረጥክ/ሽ?

ዛሬ ግን እኔ እነግራችኋለሁ እናንተ ያለፋችሁበትን መረሳት መገፋትና ተስፋ መቁረጥ እስከ ጥግ ድረስ በህይወቱ ያስተናገደ አሁን ደግሞ ስለ እናንተ በአብ ፊት የሚታይላችሁ ታላቁ ሊቀ ካህን አላቹ።

ዕብራውያን 4 (አዲሱ መ.ት)
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹⁴ እንግዲህ ወደ ሰማያት ያረገ ታላቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፣ እምነታችንን አጥብቀን እንያዝ።

¹⁵ በድካማችን የማይራራልን ሊቀ ካህናት የለንምና፤ ነገር ግን እንደ እኛ በማንኛውም ነገር የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁን እንጂ ምንም ኀጢአት አልሠራም።

¹⁶ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበልና በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።

በድካማችሁ ሊራራላችሁ የማይችል ሊቀ ካህናት የላችሁም ያላችሁበት ሁኔታ የሚገባው እጅግ የሚወዳችሁና እናንተን በአብ ፊት ወክሎ የቆመላችሁ አባቱን እኔ ነኝ ፅድቃቸው እኔ ነኝ ቅድስናቸው እኔ ነኝ አቅማቸው ብሎ የሚነግርላችሁ ታላቁ ሊቀካህናት ከአብ ዘንድ አለላችሁ😍😍😍

ይህናንን በእምነት አውጁ ከአብ ዘንድ ታላቁ ሊቀ ካህናት ኢየሱስ አለኝ😍😍😍


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የተገኘውን የመለኮት ቃል መብላት እና ማመንዠግ ማሰላሰል After That በህይወታችሁ የማያቋርጥ የደስታ እና የሰላም ፍሰት ይሆንላቹሃል🔥❤

ቃልህ ተገኝቶአል እኔም በልቼዋለሁ አቤቱ፥ የሠራዊት አምላክ ሆይ፥ በስምህ ተጠርቻለሁና ቃልህ ሐሤትና የልብ ደስታ ሆነኝ።
— ኤርምያስ 15፥16

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መኖሬን የምወደው የልዑል አገልጋይ መሆኔን ሳስብ ነው።

የልዐል እግዚአብሔር አገልጋይ ነኝ🔥❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የእግዚአብሔር ቸርነት ኢየሱስ ነው።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ረዳቴ ሆነኸኛልና፥ በክንፎችህም ጥላ ደስ ይለኛልና።
— መዝሙር 63፥7

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ነብሳትን ወደ እግዚአብሔር መንግስት የመሳብ ረሃብ ይግባባችሁ🔥😭🔥😭🔥😭🔥😭😭😭😭😭😭😭😭😭

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አንተ ፅኑ ሃያል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው🔥
አንቺ ፅኑ ሃያል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው🔥


የእግዚአብሔርም መልአክ ለእርሱ ተገልጦ፦ አንተ ጽኑዕ ኃያል ሰው፥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው።
— መሳፍንት 6፥12

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኧረረ ለእግዚአብሔር ይህቺ ምንድናት
በጣም ቀላል ናት በጣም ቀላል በጣም ቀላል🔥🔥🔥🔥🔥

ቀላል ነው ቀላል ነው ቀላል ነው🔥🔥🔥
ቀላል ነው ቀላል ነው ቀላል ነው🔥🔥🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኃጢአትን ማሰብ አልችልም ምክኒያቱም👇👇

I Have The Mind Of Christ
❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ፀጋው ሲበዛልህ የማታልፋቸው ጎዳናዎች የሉም😍😍😍

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ደስታን ነገ አትጠብቁት
ደስታ አሁን እጃችሁ ላይ ነው😍😁

አሁን በክርስቶስ መደሰት ጀምሩ😍😁

ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
— ፊልጵስዩስ 4፥4

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢየሱስ እርሱ #ክርስቶስ ነው።

ኢየሱስ እርሱ
#ክርስቶስ እንደ ሆነ ከመጻሕፍት እየገለጠ ለአይሁድ በሁሉ ፊት በጽኑ ያስረዳቸው ነበርና።
  — ሐዋርያት 18፥28

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢየሱስ በጣም እወድሃለሁ🥺🥺🥺

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ራእይ 5
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹ በዙፋኑ ላይም በተቀመጠው በቀኝ እጁ ላይ በውስጥና በኋላ የተጻፈበት በሰባትም ማኅተም የተዘጋ መጽሐፍን አየሁ።

² ብርቱም መልአክ፦ መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ማኅተሞቹንም ይፈታ ዘንድ የሚገባው ማን ነው? ብሎ በታላቅ ድምፅ ሲያውጅ አየሁ።

³ በሰማይም ቢሆን በምድርም ላይ ቢሆን ከምድርም በታች ቢሆን መጽሐፉን ሊዘረጋ ወይም ሊመለከተው ማንም አልተቻለውም።

⁴ መጽሐፉን ሊዘረጋ ወይም ሊመለከተው የሚገባው ማንም ስላልተገኘ እጅግ አለቀስሁ።

⁵ ከሽማግሌዎቹም አንዱ፦ አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል አለኝ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መፅሐፍ ቅዱስ የሐሳባችን ማጠናከሪያ ሳይሆን አሳቡን በትህትና የምንቀበለው የእግዚአብሔር ፈቃድ ያለበት እስትንፋሰ እግዚአብሔር ነው።

ወደ መፅሐፍ ቅዱስ ስትቀርቡ የራሳችሁን አሳብ ለማጠናከር ሳይሆን ቃሉ የሚነግራችሁን ለመቀበል በትህትና ልብ ቅረቡት።

Читать полностью…
Subscribe to a channel