ለአለም ጥላሁን
ምን እከፍልሃለሁ❤️
ይህንን ድንቅ ዝማሬ ተጋበዙልኝ😍❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ችግር አይከተላችሁም
ሀዘን አይከተላችሁም
አደጋ አይከተላችሁም
እዳ አይከተላችሁም
#ቅባት_ይከተላችኋል🔥🔥🔥
ስለ አሴርም እንዲህ አለ፦ አሴር በልጆች የተባረከ ይሁን፤ በወንድሞቹ የተወደደ ይሁን፤ #እግሩንም #በዘይት ውስጥ #ያጥልቅ።
— ዘዳግም 33፥24
የክርስቶስ ወንጌል ጊዜ ያለፈበት ታሪክና ተረት ሳይሆን
👉በኃይል
👉በመንፈስ ቅዱስ እና
👉በብዙ መረዳት የሚሰበክ የእግዚአብሔር የማዳን ጥበብ ነው።
ወንጌላችን በኃይልና በመንፈስ ቅዱስ በብዙ መረዳትም እንጂ በቃል ብቻ ወደ እናንተ አልመጣምና፤ በእናንተ ዘንድ ስለ እናንተ እንዴት እንደ ነበርን ታውቃላችሁ።
— 1ኛ ተሰሎንቄ 1፥5
አብ ኢየሱስን ዘርቶ እኔን አጨደ😭😭😭
ኢየሱስ ተዘርቶ እኔ የበቀልኩኝ የእግዚአብሔር ዘር ነኝ😭😭😭
እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ #ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ #ዘሩን_ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
— ኢሳይያስ 53፥10
ቃልኪዳን ጥላሁን(ሊሊ)
ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይ😭😭🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ምህረቱን ስለምከተል ሳይሆን ምህረቱ ስለሚከተለኝ ነው ለዘለአለም በቤቱ የምኖረው❤️
ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።❤️
— መዝሙር 23፥6
እግዚአብሔርን መፈለግ
እግዚአብሔርን የምንፈልገው እግዚአብሔር ተደብቆ ሳይሆን እኛ ስለምንበረታ ነው።
የእኛ ብርታት ያለው እግዚአብሔርን በመገለግ ውስጥ ነው።
“እግዚአብሔርንና ብርታቱን ፈልጉ፤ ፊቱንም ዘወትር ፈልጉ።”
— መዝሙር 105፥4 (አዲሱ መ.ት)
እግዚአብሔርን ማወቅ ያለው እግዚአብሔርን በመከተልና በመፈለግ ውስጥ ነው።
ሆሴዕ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል፤ እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን፤ እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል።
…
⁶ ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን፥ ከሚቃጠልም መሥዋዕት ይልቅ እግዚአብሔርን ማወቅ እወድዳለሁና።
እግዚአብሔርን ስናውቀው ደግሞ እንበረታለን🔥💪
“ቃል ኪዳኑን የሚበድሉትንም በማታለል ያስታል፤ ነገር ግን አምላካቸውን የሚያውቁ ሕዝብ ይበረታሉ፥ ያደርጋሉም።”
— ዳንኤል 11፥32
እግዚአብሔርን ስንፈልገው የምናገኘው እንደ ወገግታ ብርሃን ነው🔥
“እግዚአብሔርን እንወቀው፤ የበለጠ እናውቀውም ዘንድ እንትጋ፤ እንደ ንጋት ብርሃን፣ በእርግጥ ይገለጣል፤ ምድርን እንደሚያረሰርስ የበልግ ዝናብ፣ እንደ ክረምትም ዝናብ ወደ እኛ ይመጣል።””
— ሆሴዕ 6፥3 (አዲሱ መ.ት)
እግዚአብሔርን ለመፈለግ ስታስቡ ራሱ ደስስስ ይበላችሁ😍🔥
“በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።”
— መዝሙር 105፥3
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
አጋፔ ፍቅር መለኮት የተረገመ ሰው ወደመሆን ዝቅታ የወረደበት ኃጢአተኛው ሰው ደግሞ የእግዚአብሔር ፅድቅ ወደ መሆን ከፍታ የወጣበት እጅግ በጣጣጣጣጣምምምምም ጥልቅ የሆነ የመለኮት ፍቅርን ነው😭😭😭😭😭😭
Читать полностью…. በዘሬ
ሱራፌል & ኤልያስ አባተ
😭ሳልመርጠው #የመረጠኝ ፀጋውን ያበዛልኝን ኢየሱስን በዚህ #መዝሙር #እንዲህ አልኩት😭😭😭
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ትንቢተ ሆሴዕ 14:4
…በገዛ ፈቃዴ እወድዳቸዋለሁ።
ጌታ እናንተን በመውደዱ ጉዳይ የሰውን ፈቃድ ቢያሳትፍ ኖሮ አትተርፉም ነበር
እርሱ ግን በገዛ ፈቃዱ በራሱ ራሱን ብቻ ሆኖ ወደደን! መወደዳችን ከራሱ የዘላለም የማይለወጥ ባህሪው (His eternally consistent character) ጋር ብቻ የተያያዘ ነው!
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ይህንን #ቃል #በእምነት በራሳችሁ ላይ #አውጁ በሂወታችሁ ሲሆን ታያላችሁ🔥🔥🔥
ጻድቃን እንደ ዘንባባ ይንሰራፋሉ፤ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ይንዠረገጋሉ።
— መዝሙር 92፥12 (አዲሱ መ.ት)
እኔ ግን በእግዚአብሔር ቤት፣ እንደለመለመ የወይራ ዛፍ ነኝ፤ ከዘላለም እስከ ዘላለም፣ በእግዚአብሔር ምሕረት እታመናለሁ።
— መዝሙር 52፥8 (አዲሱ መ.ት)
ኤርምያስ 17 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ነገር ግን በእግዚአብሔር የሚታመን፣ መታመኛውም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።
⁸ በውሃ ዳር እንደ ተተከለ፣ ሥሩንም ወደ ወንዝ እንደ ሰደደ ዛፍ ነው፣ ሙቀት ሲመጣ አይፈራም፤ ቅጠሉም ዘወትር እንደለመለመ ነው፤ በድርቅ ዘመን አይሠጋም፤ ፍሬ ማፍራቱንም አያቋርጥም።
ሆሴዕ 14 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ እኔ ለእስራኤል እንደ ጠል እሆናለሁ፤ እንደ ውብ አበባ ያብባል፤ እንደ ሊባኖስ ዝግባም፣ ሥር ይሰዳል፤
⁶ ቅርንጫፉ ያድጋል፤ ውበቱ እንደ ወይራ ዛፍ፣ ሽታውም እንደ ሊባኖስ ዝግባ ይሆናል።
⁷ ሰዎች እንደ ገና ከጥላው በታች ያርፋሉ፤ እርሱም እንደ እህል ይለመልማል፤ እንደ ወይን ተክል ያብባል፤ ዝናውም እንደ ሊባኖስ የወይን ጠጅ ይወጣል።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
My Beloved Bible😍😍❤️❤️
በህይወትህ ተአምራቶችን ትፈልጋለህ???
አዎ ካልከኝ አይኖችህን ክፈትና ቃሉን አንብብ🔥🔥
“ዓይኖቼን ክፈት፥ ከሕግህም ተኣምራትህን አያለሁ።”
— መዝሙር 119፥18
ተድላና መካሪ ትፈልጋለህ መፅሐፍ ቅዱስህን አንሳውና በመንፈስ አንብበው🔥❤️
“ምስክርህም ተድላዬ ነው፥ ሥርዓትህም መካሬ ነው።”
— መዝሙር 119፥24
ጠላቶችህ በፊትህ እንዲቀሉና እንዲያፍሩ ትፈልጋለህ መፅሐፍ ቅዱስህን ወዳጅህ አድርገው አብረኸውም ተጫወት
“ትዕቢተኞች በዓመፅ ጠምመውብኛልና ይፈሩ፤ እኔ ግን በትእዛዝህ #እጫወታለሁ።”
— መዝሙር 119፥78
በብርሃን እና በጽድቅ ህይወት መመላለስ ትፈልጋለህ?? መጽሐፍ ቅዱስህን ጓደኛህ አድርገው
“ኃጢአተኞች ጨዋታን ነገሩኝ፥ አቤቱ፥ እንደ ሕግህ ግን አይደለም።”
— መዝሙር 119፥85
የእግዚአብሔር ቃል መገለጡ ከሰዎች ሁሉ በበለጠ እንዲገለጥልህ ትፈልጋለህ??? በየቀኑ በየሰአቱ እርሱ ትዝታህ ይሁን እርሱ ባልንጀራህ ይሁን የዛኔ ከማንም በላይ የቃሉን ምስጢር ትረዳለህ።
መዝሙር 119
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹⁷ አቤቱ፥ ሕግህን እንደ ምን እጅግ ወደድሁ! ቀኑን ሁሉ እርሱ ትዝታዬ ነው።
…
⁹⁹ ምስክርህ ትዝታዬ ነውና ካስተማሩኝ ሁሉ ይልቅ አስተዋልሁ።
¹⁰⁰ ትእዛዝህን ፈልጌአለሁና ከሽማግሌዎች ይልቅ አስተዋልሁ።
ከህያው ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ስንወዳጅ የቃሉ መንፈስና ህይወት የእኛ ህይወት ይሆናልና መንፈስ ቅዱስ የቃሉ ወዳጆች የቃሉ አፍቃሪዎች ያድርገን🔥🔥❤️❤️❤️
ዕብራውያን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤
¹³ እኛን በሚቆጣጠር በእርሱ ዓይኖቹ ፊት ሁሉ ነገር የተራቆተና የተገለጠ ነው እንጂ፥ በእርሱ ፊት የተሰወረ ፍጥረት የለም።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ኢየሱስን ማወቅ የተለየዩ መረጃዎችን በመሰብሰብ የሚገኝ እውቀት ሳይሆን የአብ መገለጥ ውጤት ነው።
ኢየሱስን ማወቅ የስጋና የደም የመገለጥ ውጤት ሳይሆን የአብ የመገለጥ ውጤት ነው።
ኢየሱስን ማወቅ የስጋና የደም የመገለጥ ውጤት ሳይሆን የአብ የመገለጥ ውጤት ነው።
ማቴዎስ 16 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም፣ “አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ” በማለት መለሰ።
¹⁷ ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፣ ብፁዕ ነህ፤ ይህን የገለጠልህ በሰማይ ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም አይደለም።
“ቀጥሎም፣ “ ‘ከአብ ካልተሰጠው በቀር፣ ማንም ወደ እኔ ሊመጣ አይችልም’ ያልኋችሁ ለዚህ ነው” አለ።”
— ዮሐንስ 6፥65 (አዲሱ መ.ት)
የላከኝ አብ ካልሳበው በቀር ማንም ወደ እኔ መምጣት አይችልም፤ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
— ዮሐንስ 6፥44 (አዲሱ መ.ት)
ደግሞም ልባቸው እንዲጽናናና በፍቅር እንዲተሳሰሩ፣ ፍጹም የሆነውን የመረዳት ብልጥግና አግኝተው #የእግዚአብሔር_ምስጢር የሆነውን #ክርስቶስን #እንዲያውቁ እተጋለሁ፤
— ቆላስይስ 2፥2 (አዲሱ መ.ት)
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ዘዳግም 32
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።
¹¹ ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ ወሰዳቸው፥ በክንፎቹም አዘላቸው።
¹² እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።
በዚህ ትንቢታዊ መዝሙር ዘመናችሁ ላይ መልካምን አውጁ😍🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ሐዋርያቱ በዘይት የተቀቀሉት በመጋዝ የተሰነጠቁት ተዘቅዝቀው የተሰቀሉት በሰማይ ከእግዚአብሔር የሚቀበሉትን አክሊል አስልተው ሳይሆን የመለኮት ፍቅር አጋፔ ፍቅር ነፍሳቸው ውስጥ በመንፈስ ቅዱስ ፈሶ ነው😭😭😭😭
ከሞት የበረታ የመለኮት ፍቅር😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር እኔን የወደደበት ፍቅር ከሞት የበረታ ፍቅር ነው ብዙ ፈሳሾች ሊያጠፉት አይችሉም 😭😭❤️❤️
መኃልየ. 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ እንደ ማኅተም በልብህ፥ እንደ ማኅተም በክንድህ አኑረኝ፤ ፍቅር እንደ ሞት የበረታች ናትና፥ ቅንዓትም እንደ ሲኦል የጨከነች ናትና። ፍንጣሪዋ እንደ እሳት ፍንጣሪ፥ እንደ እግዚአብሔር ነበልባል ነው።
⁷ ብዙ ውኃ ፍቅርን ያጠፋት ዘንድ አይችልም፥ ፈሳሾችም አያሰጥሙአትም፤ ሰው የቤቱን ሀብት ሁሉ ስለ ፍቅር ቢሰጥ ፈጽሞ ይንቁታል።
ከሞት በበረታ ፍቅር ተወድጃለሁ❤❤
እግዚአብሔር የሚብራራ ሳይሆን የሚበራ አምላክ ነው።
እግዚአብሔር አምላክ ነው፥ ለእኛም በራልን፤ እስከ መሠዊያው ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋዕት በገመድ እሰሩት።
— መዝሙር 118፥27
ሕግ #ሁሉ #በአንድ_ቃል ተጠቃሎአል፤ ይኸውም፣ “ባልንጀራህን #እንደ_ራስህ ውደድ” የሚል ነው።”
— ገላትያ 5፥14 (አዲሱ መ.ት)
በዘሬ አይግባ ያልኩት
ከመንደሬ ገፍቼ ያወጣሁት
እሱ ነው ነፍሴን ያዳነው
ከሞት መሃል የደረሰው
ቀንበሬን የሰበረልኝ😭😭😭😭😭
ኢየሱስ ይባለክልኝ😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ፍቅር ነው🥺🥺❤️❤️
“ ...እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።”
— 1ኛ ዮሐንስ 4፥8
ለማወቅ ከምንከፍለው ዋጋ ይልቅ ባለማወቅ የምንከፍለው ዋጋ ይጎዳናል።
እግዚአብሔርን እናውቀው ዘንድ እንከተለው።
“እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል፤ እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን፤ እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል።”
— ሆሴዕ 6፥3
ማንም ጎትቶ የማያወርድህ የከፍታ ቦታህ ከእግዚአብሔር እጅ በታች እራስህን የምታዋርድበት ቦታ ነው።
እንግዲህ በጊዜው ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አዋርዱ፤
— 1ኛ ጴጥሮስ 5፥6
ከእግዚአብሔር እጅ (ከአሰራሩ) በታች እራስህን ካዋረድክ አንተ ከከፍታዎች ሁሉ በላይ ከፍ ያለ ቦታ ላይ ነህ።
ራእይ 19
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ናቸው፥ በራሱ ላይም ብዙ ዘውዶች አሉ፥ ከእርሱም በቀር አንድ እንኳ የማያውቀው የተጻፈ ስም አለው፤
¹³ በደምም የተረጨ ልብስ ተጐናጽፎአል፥ ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል።
እኔም እንደ አባቶቼ የመዳን ምስጢር የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነውን እንዲያውቁ እጋደላለሁ🔥🔥
ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን #እንዲያውቁ_እጋደላለሁ፤”
— ቆላስይስ 2፥2
እግዚአብሔር አሮጌውን ሰው እንደገና አሻሽሎት ሳይሆን ገሎት ነው አዲሱን ሰው እንደገና በክርስቶስ የፈጠረው🔥
ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
— 2ኛ ቆሮ 5፥17