binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

ልመናዬ ይሄ ነው....አብራው አይኔን😭😭😭😭

ኤፌሶን 1
------------
17፤ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እምዲሰጣችሁ እለምናለሁ።

18-19፤ ይህም
#የልባችሁ_አይኖች_ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ህይወታችንን ለዘለአለም የለወጠ የእግዚአብሔር ጥበብ😭😭😭

በብሉይ ወይም በአሮጌው ኪዳን ዘመን ሰዎች ከእግዚአብሔር ለመታረቅና ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በግ ይዘው ይሄዱ ነበር አሁን ግን በአዲሱ ኪዳን እግዚአብሔር እራሱ የራሱን በግ ይዞ መጥቶ በጉን መስዋእት በማድረግ ደሙን  በማፍሰስ እንታረቅ ብሏል ይህ በግ ኢየሱስ ከርስቶስ ነው።

በበጉ ደም በኩል ወደ አብ የመግባትና ከአብ ጋር ህብረት የማድረግ ብቃትን አግኝተናል።

የበጉ ደም ወደ አብ ክብር የምንገባበትን Access ሰጥቶናል።

የበጉ ደም ወደ አብ የምንገባበት ቀይ ምንጣፍ ሆኖልናል።

የበጉ ደም መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ለዘለአለም እንዲኖር ለመንፈስ ቅዱስ ምቹ መኖሪያ አድርጎናል።

የበጉ ደም ከኢየሱስ ጋር የጠለቀ የነፍስ ትስስር እንዲኖረን አድርጎናል።

“በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።”
  — ዮሐንስ 1፥29


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የጨለማው ኃይል የማይቋቋመው ዘር ውስጣችሁ አለ🔥🔥🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ቆላስይስ 3
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
³ ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና፤

⁴ ሕይወታችሁ የሆነ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ እናንተ ደግሞ ከእርሱ ጋር በክብር ትገለጣላችሁ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በቀሪ ዘመናችሁ የምታደርጉትን ሁሉ የምታደርጉት የምትሆኑትን ሁሉ የምትሆኑት ለእግዚአብሔርና ለእግዚአብሔር ደስታ ብቻ ይሆን ዘንድ በኢየሱስ ስም በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ፀጋ ይጨመርላችሁ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ከእግዚአብሔር ተወልጃለሁ😍😍😍

☝️የዲያብሎስ ራስ ምታት🔥😁

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ማንም ሰው ሲኦል የሚገባው ኃጢአትን ስለሰራ ሳይሆን የኃጢአቱን ከፍያ የከፈለለትን ኢየሱስን ስላላመነ ነው።

ህይወት ኢየሱስ ነው።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መንፈስ ቅዱስ የቤተክርስቲያን Oxygen ነው🥰🥰🥰🥰

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዛሬ አብ ለዘመናት የገባውን የተስፋ ቃል እርሱም መንፈስ ቅዱስን በኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ እና ኢየሱስ በአብ ዘንድ ከከበረ ቡኃላ ለዘለአለም ከእኛ ጋር በውስጣችን እንዲኖር ወደ ህይወታችን መንፈስ ቅዱስን ያወረደበት እና ያፈሰሰበት ቀን ነው😍😍😍😍😍


እንኳን ደስስ አላችሁ መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ለዘላለም ሊኖር ፈሶልናል😍😍😍😍😍


እንኳን መጣህልን መንፈስ ቅዱስ😍😍😍

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የባለ 50 ቀን🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭

እንወድሃለን መንፈስ ቅዱስ❤️❤️❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እኔ ትል አይደለሁም።
እኔ ጭንጋፍ አይደለሁም።
እኔ የማልረባ አይደለሁም።
እኔ የማልጠቅም አይደለሁም።
እኔ ተራ አይደለሁም።

እኔ ማለት እግዚአብሔር ልጁን እስከመክፈል ድረስ ዋጋ ያወጣብኝ እጅግ በጣም የተወደድኩኝ የእግዚአብሔር ወድ ልጅ ነኝ።

እኔ ማለት በኢየሱስ ደም የመለኮት መኖሪያ የሆንኩኝ መቅደስ ነኝ።

እኔ የመንፈስ ቅዱስ ቤት የእግዚአብሔር ቤተሰብ ነኝ።

እግዚአብሔር ጭጋፍና ትል የሆነ ልጅ የለውም።

እግዚአብሔር እኔን ልጁ ለማድረግ አንድያ ልጁን ከፍሏልና እኔ በፍፁም ተራ እና ርካሽ አይደለሉም።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ለአለም ጥላሁን
ምን እከፍልሃለሁ❤️

ይህንን ድንቅ ዝማሬ ተጋበዙልኝ😍❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ችግር አይከተላችሁም
ሀዘን አይከተላችሁም
አደጋ አይከተላችሁም
እዳ አይከተላችሁም

#ቅባት_ይከተላችኋል🔥🔥🔥

ስለ አሴርም እንዲህ አለ፦ አሴር በልጆች የተባረከ ይሁን፤ በወንድሞቹ የተወደደ ይሁን፤
#እግሩንም #በዘይት ውስጥ #ያጥልቅ።
— ዘዳግም 33፥24

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የክርስቶስ ወንጌል ጊዜ ያለፈበት ታሪክና ተረት ሳይሆን
👉በኃይል
👉በመንፈስ ቅዱስ እና
👉በብዙ መረዳት የሚሰበክ የእግዚአብሔር የማዳን ጥበብ ነው።

ወንጌላችን በኃይልና በመንፈስ ቅዱስ በብዙ መረዳትም እንጂ በቃል ብቻ ወደ እናንተ አልመጣምና፤ በእናንተ ዘንድ ስለ እናንተ እንዴት እንደ ነበርን ታውቃላችሁ።
— 1ኛ ተሰሎንቄ 1፥5

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አብ ኢየሱስን ዘርቶ እኔን አጨደ😭😭😭

ኢየሱስ ተዘርቶ እኔ የበቀልኩኝ የእግዚአብሔር ዘር ነኝ😭😭😭

እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ
#ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ #ዘሩን_ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
— ኢሳይያስ 53፥10

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር ሆይ ላውቅህ እፈልጋለሁ😭😭

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መንፈስ ቅዱስ የደስታ መንፈስ ነው😍😂

ከእኔ ጋር አብረን እንደሰት በደስታ መንፈስ ክብርርር አለ😍😂🔥🔥🔥


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የኢየሱስ ክርስቶስ #የእኔነት አዋጆች ወይም ንግግሮች

1: የህይወት እንጀራ
#እኔ ነኝ (ዮሐንስ 6:35)

2: የዓለም ብርሃን
#እኔ ነኝ (ዮሐንስ 8:12) ፣ (ዮሐንስ 1:4)

3: የበጎች በር
#እኔ ነኝ (ዮሐንስ 10:7)

4: መልካም እረኛ
#እኔ ነኝ (ዮሐንስ 10:11)

5: ትንሳኤና ህይወት
#እኔ ነኝ (ዮሐንስ 11:25)

6:
#እኔ መንገድ፣ እውነትና ህይወት ነኝ (ዮሐንስ 14:6)

7: እውነተኛ የወይን ግንድ
#እኔ ነኝ (ዮሐንስ 15:1)

በየዘመናት መካከል ብዙ የእግዚአብሔር ሰዎችና ብዙ የእምነት አባቶች ተነስተው ነበር ነገር ማንም
#እኔ ብሎ በድፍረት የተናገረ #አናገኝም። ምክኒያቱም ሁሉም እኔ ማለት ስለማይችሉ ብቻ ነው።

እኔ ሲል የሚያምርበትና እኔ ብሎ በድፍረት መናገር የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው በስጋ የተገለጠው ክርስቶስ እርሱ ሰው ብቻ ሳይሆን መለኮት ነው።


“እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ሙሴን፣ “#እኔ፣ ያለሁና የምኖር ነኝ (ያህዌ)፤ ስለዚህም፣ ‘ያለና የሚኖር’ ልኮኛል ብለህ ንገራቸው” አለው።”
— ዘጸአት 3፥14 (አዲሱ መ.ት)


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

#ባለውለታዬ_ጌታዬ😭😭😭😭

1ኛ ጢሞቴዎስ 1 (አዲሱ መ.ት)
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹² በአገልግሎቱ በመሾም ታማኝ አድርጎ የቈጠረኝን፣ ብርታት የሰጠኝን ጌታችንን ክርስቶስ ኢየሱስን አመሰግናለሁ።😭😭🙏🙏

¹³ ምንም እንኳ ከዚህ በፊት ተሳዳቢ፣ አሳዳጅና ዐመፀኛ የነበርሁ ብሆንም፣ ባለማወቅና ባለማመን ስላደረግሁት ምሕረት ተደርጎልኛል፤😭😭🙏🙏

¹⁴ በክርስቶስ ኢየሱስ ከሆኑት እምነትና ፍቅር ጋርም የጌታችን ጸጋ ተትረፈረፈልኝ።😭😭🙏🙏

¹⁵ ‘ክርስቶስ ኢየሱስ ኀጢአተኞችን ለማዳን ወደ ዓለም መጣ’ የሚለው ቃል እውነተኛና ሰው ሁሉ ሊቀበለው የሚገባ ነው፤ ከኀጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ።😭😭🙏🙏

¹⁶ ነገር ግን ክርስቶስ ኢየሱስ በእርሱ ለሚያምኑና የዘላለምን ሕይወት ለሚቀበሉ ወሰን የሌለው ትዕግሥቱን ከኀጢአተኞች ዋና በሆንሁት በእኔ እንደ ምሳሌ አድርጎ ያሳይ ዘንድ ምሕረትን አገኘሁ።
😭😭🙏🙏

#ኢየሱስ_አመሰግንሃለሁ😭😭😭😭

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሰው በእግዚአብሔር ፊት ፃድቅ ለመሆን ይሞክራል ግን ዘሩን ካልተካፈለ ምንም እግዚአብሔርን ለማስደሰት ቢሞክር still የኃጢአት ባሪያ ነው።

ሰው ኃጢአትን ማሸነፍ የሚችለው ከእግዚአብሔር ሲወለድ እና የእግዚአብሔርን ዘር ሲካፈል ብቻ ነው።

“...ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥
#ዘሩ_በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።
— 1ኛ ዮሐንስ 3፥9

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ማንም ሰው በብዙ ሺ የሚቆጠረውን ገንዘቡን አውጥቶ ርካሽ የሆነውን እቃ አይገዛም።

እግዚአብሔር ውድ ልጁን በጣም ለተበላሹ ሰዎች invest አደረገው

አግዚአብሔር አንቺን ልጁ ለማድረግ አንድያ ልጁን አስከፍሎታል።

እግዚአብሔር አንተን ልጁ ለማድረግ አንድያ ልጁን አስከፍሎታል።

ልጅነታችሁ ከምንም ነገር በላይ ነው እንዳይቀልባችሁ እግዚአብሔር ለእናንተ ለመስጠት የሚሰስተው ነገር የለውም።

እግዚአብሔር መሰሰት ከነበረበት የሚሰስተው አንድያ ልጁን ነበር።


ዋጋችሁን ከልሆነላችሁ ነገር አንፃር ተነስታችሁ እንዳትወስኑት ምክኒያቱም እግዚአብሔር በልጁ ነው ልጅ ያደረጋችሁ።

በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
— ዮሐንስ 3፥16

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መንፈስ ቅዱስ የመድረክ ማድመቂ ሳይሆን የህይወት ማድመቂያ ነው።

እንወድሃለን ውዱ ስጦታችን መንፈስ ቅዱስ❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በእኛ ውስጥ ለመኖር ያልናከን መንፈስ ቅዱስ እጅግ በጣም እንወድሃለን በጣምም

ኢየሱስን እንድንወደው ይበልጥ የምትገልጥልን ለቤዛ ቀን ያተምከን እናፈቅርሃለን አንተ ህይወታችን ነህ ክርስትናን የምንኖረው ባንተ ብቻቻ ነው

አንተ አፅናኛችን ነህ
አንተ ረዳታችን ነህ
አንተ መበርቻችን ነህ
አንተ ህይወታችን ነህ

እንወድሃለን መንፈስ ቅዱስ
❤️❤️❤️

እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤ እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ።
— ዮሐንስ 16፥7

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

. መንፈስ ቅዱስ
Holy spirit
ASTUECSF Choir

ተባረኩበት ሃያላን🔥❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እንወድሃለን መንፈስ ቅዱስ አንተ ውዱ ስጦታችን ነህ🥰🥰🥰❤❤❤❤

ዮሐንስ 14
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹⁵-¹⁶ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤

¹⁷ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።

¹⁸ ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ።

“አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።”
— ዮሐንስ 14፥26

“ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።”
— ሐዋርያት 1፥8

ሐዋርያት 2
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹ በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ፥

² ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው።

³ እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው።

⁴ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አብ እኔን income ለማድረግ ኢየሱስን outcome ማድረግ ነበረበት አደረገውም።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዘዳግም 32
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹⁰ በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።

¹¹ ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ ወሰዳቸው፥ በክንፎቹም አዘላቸው።

¹² እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በዚህ ትንቢታዊ መዝሙር ዘመናችሁ ላይ መልካምን አውጁ😍🔥

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መንፈስ ቅዱስ የደስታ መንፈስ ነው😂😁😍

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሐዋርያቱ በዘይት የተቀቀሉት በመጋዝ የተሰነጠቁት ተዘቅዝቀው የተሰቀሉት በሰማይ ከእግዚአብሔር የሚቀበሉትን አክሊል አስልተው ሳይሆን የመለኮት ፍቅር አጋፔ ፍቅር ነፍሳቸው ውስጥ በመንፈስ ቅዱስ ፈሶ ነው😭😭😭😭

ከሞት የበረታ የመለኮት ፍቅር😭😭😭😭😭

Читать полностью…
Subscribe to a channel