መጥምቁ ዮሐንስ ያጠመቀውና ያስተዋወቀው መጥምቁ ኢየሱስን ነው😍😍🔥🔥
መጥምቁ ዮሐንስ በውሃ ሲያጠምቅ መጥምቁ ኢየሱስ ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃል🔥🔥🔥
ኢየሱስ አሁንም በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃል🔥🔥🔥
ተመሳሳይ ከሆነ life system የሚያወጣ ዱናሚስ የሆነው የአምላኬ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ያግኛችሁ🔥🔥🔥🔥
ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ #ኃይልን_ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
— ሐዋርያት 1፥8
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
የነገሮች ሁሉ ምንጭ መንፈሳዊው ዓለም ነው።
የሚታየው ዓለም ከማይታየው ዓለም ነው የመጣው።
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ እንድንባረክ መንፈሳዊ አለማችንን ባርኮታል።
ወዳጄ በመንፈሳዊው ዓለም በሰማያዊው ስፍራ ሁሉ ከተባረክ በፍጥረታዊው ዓለም አለመባረክ አትችልም ምክኒያቱም የፍጥረታዊው ዓለም ምንጭ መንፈሳዊው ዓለም ነው።
እግዚአብሔር በመንፈሳዊው ዓለም እና በሰማያዊው ስፍራ #ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ባርኮሃል።
በመንፈሳዊው ዓለም በሰማያዊው ስፍራ ያልተባረክበት በረከት የለም።
በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
— ኤፌሶን 1፥3
በእምነት #ተባርኬያለው ብለህ በራስህ ላይ አውጅ 🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ጽድቅ/Righteousness
ጽድቅ ማለት የመልካም ስራ ውጤት ሳይሆን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ወክሎ እኛን የእግዚአብሔር ጽድቅ ለማድረግ ሙሉ በሙሉ ሰርቶልን የፈፀመውን ስራ በማመንና በመቀበል በእግዚአብሔር ፊት የመቆም መብትና ብቃት ማግአት ማሐት ነው።
ጽድቅ ማለት በእግዚአብሔር ፊት የመቆም መብትና ብቃት ማግኘት ማለት ነው።
በእግዚአብሔር ፊት በድፍረት የመቆም መብትና ብቃት ያገኘነው በእኛ መልካም ስራ ሳይሆን ኢየሱስ እኛን ወክሎ በሰራው ስራ አምነን ነው። ኢየሱስ የሰራውን የድህነት ስራ አምነን ስንቀበል ኢየሱስ የሰራ ስራ እኛ እንደሰራነው ተደርጎ በእግዚአብሔር አቆጣጠር ይቆጠርልናል።
ጽድቃችን ከእግዚአብሔር አብ የሆነው እግዚአብሔር ወልድ ነው።
በአብ ፊት የመቆም መብትና ህብረት የማድረግ ብቃት ያገኘንበት ጽድቃችን እግዚአብሔር ወልድ ነው።
ጽድቃችንን ያተመው/ያረጋገጠው ደግሞ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው።
ጽድቃችን ከእግዚአብሔር አብ የሆነው እግዚአብሔር ወልድ ነው።
በዚያም ዘመን ይሁዳ ይድናል ኢየሩሳሌምም ተዘልላ ትቀመጣለች፤ የምትጠራበትም ስም፦ #እግዚአብሔር_ጽድቃችን ተብሎ ነው።
— ኤርምያስ 33፥16
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
በአዳም ምክኒያት ወደ ህይወታችን የገባው #ኃጢአት በህይወታችን ላይ ዲያቢሎስ ባለ ሙሉ መብትና ገዢነት እንዲኖረው ለዲያቢሎስ Access እንደሰጠው ሁሉ በክርስቶ ኢየሱስ ምክኒያት ወደ ህይወታችን የገባው የእግዚአብሔር #ፅድቅ ለእግዚአብሔርና ለእግዚአብሔር ክብር፣ ለእግዚአብሔር ህልውና፥ ለእግዚአብሔር ህይወት Access ሰጥቶታል።
ኃጢአት በኢየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ላይ ተወግዶ የእግዚአብሔር ፅድቅ በእኛ ላይ ነግሷል🔥❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
የመለኮት መኖሪያ መቅደሶች ነን።
መለኮት ሰማይ ባለው ክብሩ በሙላት በምድር ለመገለጥ መቅደስ ይፈልጋል🔥🔥🔥
የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?
— 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥16
🚨 #አለም_ላይ ለ2000 አመታት ገደማ #ጣዕማቸው ያልጠፋ እና #ሃይላቸው ያለተለያቸው 10 ስሞች አሉ:: 🚨
1. #ኢየሱስ 🔥
2. #ኢየሱስ 🔥
3. #ኢየሱስ 🔥
4. #ኢየሱስ 🔥
5. #ኢየሱስ 🔥
6. #ኢየሱስ 🔥
7. #ኢየሱስ 🔥
8. #ኢየሱስ 🔥
9. #ኢየሱስ 🔥
10. #ኢየሱስ🔥
🚨 ስንቶቻችሁ ናችሁ ይህ ስም #የሚጣፍጣቹ?
🚨 ስንቶቻችሁ ናችሁ ይህን ስም #የምታፈቅሩት?
ኢሳይያስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ እኔም፦ ከንፈሮቼ የረከሱብኝ ሰው በመሆኔ፥ ከንፈሮቻቸውም በረከሱባቸው ሕዝብ መካከል በመቀመጤ ዓይኖቼ የሠራዊትን ጌታ ንጉሡን እግዚአብሔርን ስለ አዩ ጠፍቻለሁና ወዮልኝ! አልሁ።
⁶ ከሱራፌልም አንዱ እየበረረ ወደ እኔ መጣ፥ በእጁም ከመሠዊያው በጕጠት የወሰደው ፍም ነበረ።
⁷ አፌንም ዳሰሰበትና፦ እነሆ፥ ይህ ከንፈሮችህን ነክቶአል፤ በደልህም ከአንተ ተወገደ፥ ኃጢአትህም ተሰረየልህ አለኝ።
⁸ የጌታንም ድምፅ፦ ማንን እልካለሁ? ማንስ ይሄድልናል? ሲል ሰማሁ። እኔም፦ እነሆኝ፥ እኔን ላከኝ አልሁ።
በኢየሱስ ስም ህይወታችሁ እንደመስታወት በኃይልና በጥራት ኢየሱስን በትውልድ ሁሉ ፊት አድምቆና አጥርቶ እንዲያሳይ ፀለይኩላችሁ🔥
ልጆቼ ሆይ፥ ክርስቶስ በእናንተ እስኪሣል ድረስ ዳግመኛ ስለ እናንተ ምጥ ይዞኛል።
— ገላትያ 4፥19
ደግማችሁ ደጋግሞችሁ ይሄን
መዝሙር ስሙት 😭😭
ትርጉም ያለው ሕይወት ለመኖር
7:46 MIN🕟 952 KB💾
━ ━ ━ ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ ━
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
የፍጥረት ናፍቅት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ነው።
ለምንድነው ፍጥረት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ በናፍቆት የሚጠብቀው?
የእግዚአብሔር ልጆች ሲገለጡ ምን ይፈጠራል?
የእግዚአብሔር ልጅ ነህ/ሽ?
ከእግዚአብሔር በመወለድ የእግዚአብሔርን ዘር ተካፍለሃል/ሻል?
ፍጥረት በናፍቆት እየጠበቃችሁ ነው🔥🔥🔥🔥🔥
መስማት ያለባችሁ ትምህርት እና ፀሎት ነው እየሰማችሁ አብራችሁኝ ተቀጣጠሉ🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።
— ሮሜ 8፥19
በዚህ መጨረሻ ዘመን የእግዚአብሔር ልጆች ይገለጣሉ ምክኒያቱም የእግዚአብሔር ክብርና መልክ በሙላት ያለው በእግዚአብሔር ልጆች ውስጥ ስለሆነ 🔥🔥🔥
የዲያቢሎስን መልክ የሚያጠፉ
የኃጢአትን መልክ የሚናጠፉ
የጨለማን መልክ የሚያጠፉ
የእግዚአብሔርን መልክና ክብር በሙላት በምድሪቱ ላይ የሚገልጡ የእግዚአብሔር ልጆች ይገለጣሉ🔥
የእግዚአብሔር ልጆች በእግዚአብሔር መልክና ክብር ሙላት ልክ በብርሃን ሲገለጡ የፍጥረት ነፃነት ይሆናል።
ፍጥረት ከተያዘበት ባርነት ነፃ የሚወጣውና እግዚአብሔርን የሚያመሰግነው የእግዚአብሔር ልጆች በእግዚአብሔር ብርሃን ሲገለጡ ነው።
ማቴዎስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።
¹⁵ መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል።
¹⁶ መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።
ጨለማ የሚገፈፈው የእግዚአብሔር ልጆች በብርሃን ሲገለጡ ነው።
የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።
— ሮሜ 8፥19
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
አሮጌው አዳም በመስቀል ላይ ተሰቅሏል።
አሮጌው አዳም ሞቷል።
አሮጌው አዳም ተቀብሯል።
አሮጌው አዳም ተገድሎ ተወግዷል።
የክርስቶስን ህያውነት መሸከም የሚችለው አዲስ ፍጥረት የሆነው ዳግም ከመንፈስ የተወለደው አዲሱ አዳም ሰማያዊው ሰው በዚህ ስጋ ህያው ሆኖ ይኖራል።
አሁን በዚህ ስጋ ህያው ሆኖ የሚኖረው የመለኮት መቅደስ የሆነው የመለኮትን ዘር የተካፈለው አዲሱ ፍጥረት ነው።
ከክርስቶስ ጋር #ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ #አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም #በሥጋ #የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር #ልጅ ላይ ባለ #እምነት_የምኖረው ነው።
— ገላትያ 2፥20
ወይስ #ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? #በዋጋ_ተገዝታችኋልና #ለራሳችሁ_አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19-20
ይህ ናፍቆቴ ተስፋዬም ነውና፤ በአንድ ነገር እንኳ አላፍርም ነገር ግን በሕይወት ብኖር ወይም ብሞት፥ ክርስቶስ በግልጥነት ሁሉ እንደ ወትሮው #አሁን ደግሞ #በስጋዬ_ይከብራል።
— ፊልጵስዩስ 1፥20
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ኢየሱስ የሚለውን ስም በመረዳትና በእምነት ስትጠሩት የሆኘ ነገር ይፈጠራል🔥🔥🔥
There is power in the name of Jesus🔥🔥🔥
ከባህር ይዘልቃል ኧኸኸኸ
የፍቅርህ ጥልቀቱ ኦኾኾኾ
በኢየሱስ በኩል ሆነህ
ተገኘህ በየቤቱ😍😭😍😭
አቤት ፍቅርህ (×4)❤️❤️❤️
አቤት ትግስትህ (×4)❤️❤️❤️
#ኢየሱስ❤
እርሱ አዳኛችኝ ነው።
እርሱ ቤዛችን ነው።
እርሱ የኃጢአትን ስርየት ያገኘንበት የእግዚአብሔር በጋችን ነው።
እርሱ ትንሳኤአችን ነው።
እርሱ በኩር ወንድማችን ነው።
እርሱ ሕይወታችን ነው።
እርሱ የህይወት እንጀራችን ነው።
እርሱ የህይወት ውሃችን ነው።
እርሱ እረኛችን ነው።
እርሱ ንጉሳችን ነው።
እርሱ ጌታችን ነው።
እርሱ በእግዚአብሔር ፊት ጽድቃችን ነው።
እርሱ በእግዚአብሔር ፊት ሊቀ ካህናችን ነው።
እርሱ አምላካችን ነው።
የምትኖሩት ለሞተላችሁ ነው🔥❤️
በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።
— 2ኛ ቆሮ 5፥15
ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።
— ገላትያ 2፥20
እመኑኝ እግዚአብሔርን የተራቡ እና እግዚአብሔርን የሚፈልጉ እንደእግዚአብሔር ልጅ የሚገለጡበት ጊዜ እጅግ በጣም ቅርብ ነው🔥🔥🔥
ብቻ ዘይታችሁን ሙሉ
ብርሃናችሁ በኃይል ይብራ እግዚአብሔር በኃይል ሲጠቀምባችሁ አያለሁ🔥🔥🔥
እግዚአብሔር ሚሊዮኖችን በእናንተ ነፃ ሲያወጣ አያለሁ🔥🔥🔥🔥
የምንጠብቀው ጌታችን ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል😍
ወገባችሁ የታጠቀ 🔥
ዘይታችሁ የሞላ🔥
ብርሃናችሁ የበራ ይሁን🔥
ወገባችሁ የታጠቀ መብራታችሁም የበራ ይሁን፤
— ሉቃስ 12፥35
ወንጌልን አብረን እንስራ❤️🙏
እባካችሁ ይህንን መልእክት ቢያንስ ለ 10 ሰው ላኩላቸው በጌታ😭😭🙏🙏
የነብሳት መዳን ግድ የሚላችሁ ከሆነ ኢየሱስን የምትወዱ ከሆነ ይህንን መልእክት ለብዙ ሰውች እንድትልኩላቸው በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ😭😭🙏🙏❤️❤️
በአንዲት ነፍስ መዳን በሰማይ ታላቅ ደስታ ይሆናል እናንተም የዚህ ደስታ ተካፋይ እንድትሆኑ በጌታ በኢየሱስ ለማያምኑ ወገኖቼ አሁን ላኩላቸው❤️
inbox👇👇
@Binajesus
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እንዳትጠራጠሩ...👇👇👇
እግዚአብሔር አብ ልጁን ኢየሱስን በወደደበት #ልክ ይወደናል🥺😭❤️
አብ አንድያ ልጁን እስከመስጠት ወዶናል❤️😭
ኢየሱሰ ደሞ ነፍሱን እስከመስጠት ወዶናል😭❤️
ኃጢአት Nature እንደሆነ ሁሉ ጽድቅም Nature ነው።
ኃጢአትን የሆነ ጌዜ አይደለም መስራት የጀመርነው ስንወለድም ኃጢአተኛ ማንነት ይዘን ነው የተወለድነው።
በስጋ ስንወለድ ኃጢአተኛ ማንነትን ይዘን እንደተወለድን ሁሉ በክርስቶስ የማዳን ስራ አምነን ዳግም ስንወለድ የእግዚአብሔር ጽድቅ ማንነታችን ይሆናል።
ኃጢአትን ሰርተን ኃጢአተኛ እንዳልሆንን ሁሉ ጽድቅን ሰርተን ጻድቅ አንባልም።
ኃጢአትም ጽድቅም Nature ነው።
ኢየሱስ ክርስቶስ የሰራልንን ስራ በማመን ዳግም ከመንፈስና ከውሃ ስንወለድ ኃጢአት የማያውቀውና ማንነቱ የእግዚአብሔር ጽድቅ የሆነ አዲስ ፍጥረት ነው የሆነው።
2ኛ ቆሮ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
…
²¹ እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
በኢየሱስ ስም ባረኳችሁ ህይወታችሁ በፀሎት የተሞላ ይሁን🔥🔥🔥
ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች ተብሎ ተጽፎአል፥
— ማቴዎስ 21፥13🔥🔥🔥🔥
እናንተ...🔥🔥
እናንተ የዓለም #ብርሃን ናችሁ
እናንተ የምድር #ጨው ናችሁ
እናን ልትሰወር የማትችል #በተራራ ላይ ያለች #ከተማ ናችሁ።