binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🔔🔔  AKKAM JIRTU  🔔🔔🔔
Channeloota Hafuuraa Gurrgudoo
Hordoftoota Bayyee Argattan
Kuno Qabannee Isiniif Dhufneerra
#JOIN Godhadhaa Itti Eebbiffamaa
👉 𝙱𝚎𝚔𝚜𝚒𝚜𝚊a𝚏 @tamisha11
👉free Promote @tamisha11
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በጌታ አንዴ ብቻ ስሙኝ🙏🙏

ኢየሱስ የደቀመዛሙርቱን እግር ዝቅ ብሎ ሲያጥብ የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።

ኢየሱስ የታመሙትን ሲፈውስ የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።

ኢየሱስ በአጋንንት እስራት የታሰሩትን ነፃ ሲያወጣ የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።

ኢየሱስ በበሽታ የተጠቁትን ሲያዝንላቸውና ሲፈውሳቸው የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።

ኢየሱስ በኃይልና በግፍ እየጎተቱ ሲወስዱት በሸላቾቹ ፊት ዝም እንደሚል በግ ሲሆን የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።

ኢየሱስ ደሙ እንደጅረት እስኪፈስ ድረስ ስጋው ተቦጫጭቆ የውስጥ አጥንቱ እስኪታይ ድረስ ሲገረፍ የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።

ኢየሱስ በራሱ ላይ የእሾህ አክሊል አድርገው ሲያስጨንቁት ዝም ሲል የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።

ኢየሱስ በዱላ ሲመቱትና በጥፊ እየመቱት ሲያላግጡበት ምራቃቸውን ሲተፉበት ዝም ያለው የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።

ኢየሱስ ያንን ከባድ መስቀል አሸክመው ወደ ጎልጎታ እየገፈተሩና እያሰቃዩ ሲወስዱት ዝም ያለው የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።

ኢየሱስ እንደ ተረገመ ሰው ከፍ ባለ ተራራ ላይ በመስቀል እጆቹንና እግሮቹን በችንካር ቸንክረው ሲሰቅሉትና ጎኑን በጦር ሲወጉት ዝም ያለው የአብ የፍቅር ቋንቋ ነው።

ኢየሱስ አብ የመጨረሻውንና ጥልቅ የሆነውን ፍቅሩን የገለጠበት ልጁ ነው።

አብ ፍቅሩ ሲጨመቅ ጠብ ብሎ ምድሪቱን የሸፈነው ኢየሱስ ነው።


ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ልንጀምር ነው ይህንን ግሩፕ ተቀላቀሉ🔥☝️👆

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ከደቂቃዎች ቡኃላ ፕሮግራማችንን እንጀምራለን🔥❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ስንቶቻችሁ ዝግጁ ናችሁ ለ 4:00 ሰዓቱ ፕሮግራም😍😍🔥🔥🔥

እመኑኝ እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ምሽት ነው ሚኖረን🔥🔥🔥🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ክርስትና ወደ ነብይነት ወይ ወደ ሐዋርያነት ወይ ደግሞ ወደ ፓስተርነት (upgrade)የሚታደግ ሳይሆን የልጁን መልክ ወደ መምሰል ወደ ክብሩ ሙላት የሚደረግ የሕይወት ጉዞ ነው።

ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው
#የልጁን_መልክ #እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤”
— ሮሜ 8፥29

“እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ
#ያን_መልክ #እንመስል ዘንድ #ከክብር ወደ #ክብር #እንለወጣለን።”
— 2ኛ ቆሮ 3፥18

ጉዞ የኢየሱስን መልክ ወደ መምሰልና ወደ መለኮት ክብር ሙላት🔥🔥🔥


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ተነሥ፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ አድነኝ፤ አንተ #የጠላቶቼን_መንጋጋ #መትተሃልና#የክፉዎችንም_ሰብረሃልና
— መዝሙር 3፥7


ዲያቢሎስ ለምን በጥርሱ ነክሶ ሊጎዳችሁ እንደማይችል ታውቃላችሁ???...ጌታ ኢየሱስ በመስቀል ላይ መንጋጋውን መቶ ጥርሱን ስላራገፈለት ነው😂🔥

እመኑኝ አሁን ሰይጣን እናንተን የሚዘነጣጥልበት ጥርስ የለውም ባዶ አፉን ነው የሚጮኸው ሊነክሳችሁ እና ሊጎዳችሁ አይችልም ሰላሳ ሁለት ሆነ ስልሳ አራት ጥርስ የለውምን ኢየሱስ ምንም ሳያስቀር አራግፎለታል😂🔥

ነገር ግን አንድ ነገር ማወቅ አለባችሁ ዲያቢሎስ በጥርሱ መዘነጣጠልና መንከስ ቢያቅተውም መዋጥ እንደሚችል እንዳትረሱ። እንዴት ነው ሊውጠኝ የሚችለው ካላችሁ የውሸቱን አሳብ ወደ አእምሮአችሁ በመርወር በሽንገላው ሊውጣችሁና ሊቆጣጠራችሁ ይችላል። ለዛ ነው መጽሐፍ ሲናገር የሚውጠውን ፈልግ የሚለው አያችሁ የሚውጠውን እንጂ በጥርሱ የሚዘነጣጥለውን አይልም ምክኒያቱም ሰይጣን አሁን ጥርስ የለውም።

ዲያቢሎስን ወደ አእምሮአችን የሚልከውን የውሸት እውቀትንና ሽንገላውን ካስተናገድንለት ሊቆጣጠረን ሕይወታችንን ሊያበላሽ አልፎም ተርፎ ሊውጠን ይችላል ለዛ ነው መፅሐፍ በዮሐንስ ወንጌል 10፥10 ላይ ሲናገር ሌባው ሊሰርቅ ሊያርድና ሊያጠፋ እንጂ ስለሌላ አይመጣም ይላል።

የዲያቢሎስ የስሙ ትርጉም ራሱ ዲያ እና ቦሎስ ነው። ዲያ ማለት አሳብ ሲሆን ቦሎስ ማለት ደግሞ ወርውሮ መክተት ማለት ነው አንድ ላይ ስናነበው አሳብን ወርውሮ መክተት ማለት ነው።

አያችሁ ሰይጣን ሁልጊዜ የራሱን አሳብ ወደ አእምሮአችሁ ለመክተት ይወረውራል አሳቡን ካስተናገዳቹለት ደግሞ ተሳክቶለታል ምክኒያቱም ያ አስቀድማችሁ የተቀበላችሁለት የሱ አሳብ ቀጥሎ ለሚወረውርላችሁ የውሸት እውቀትና ክፉ አሳብ ምሽግን ይሰሰራለታል። ቀጥሎ ግን አሳብን ብቻ ሳይሆን እራሱ ነው ውስጣችሁ የሚገባው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ የእርሱ ንብረት የሆነው አሳቡ በአእምሮአችሁ ምሽግን መሽጎ እየኖረ ስለሆነ ነው።

ስለዚህ ከዲያቢሎስ የውሸት አሳብና ሽንገላ አእምሮአችሁን መጠበቅ ይኖርባችኋል።

ከዲያቢሎስ የውሸት አሳብና ሽንገላ አእምሮአችሁን የምትጠብቁበት ብቸኛው መሳሪያ የእግዚአብሔርን የቃሉን ጋሽ እና የራስ ቁር የሆነውን ስለ እግዚአብሔር ማንነት ያላችሁን መረዳት በማንሳት ነው።

የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው። ሰይጣን ወደ አእምሮአችሁ የሚወረውረው አሳብና ሽንገላ ደግሞ ውሸት ነው ስለዚህ ነፍሳችሁን ከዲያቢሎስ ውሸት ልትጠብቁ የምትችሉት እውነት በሆነው በእግዚአብሔር ቃል ጋሻ ናው።

ውሸት የሚሸነፈው በእውነት ነው ስለዚህ እውነት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል በመንፈሳችሁ ውስጥ በሙላት ሊኖር ግድ ነው።

ውሸት ወደ አእምሮአችሁ ሲወረወር እውነት የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል መዘዝ አድርጋችሁ የተላከባችሁን ውሸት ትቃወሙታላችሁ ታፈርሱታላችሁ አልቀበልም ማለት ትችላላችሁ ምክኒያቱም እውነት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል መንፈሳችሁ ውስጥ ስላለ።

ሰይጣን የውሸት እውቀቱንና ሽንገላውን እንዲህ እያለ ወደ አእምሮአችሁ ይወረውራል..

ተራ ነህ/ሽ፤ እግዚአብሔር አይወድህም/ሽም፤ ማንም አይወድህም፤ እግዚአብሔር አይሰማህም፤ ደሃ ነህ፤ ትታመማለህ፤ አይሳካልህም፤ ኃጢአተኛ ስለሆንክ እግዚአብሔር ፀሎትህን አይሰማም የሚባሉትንና የመሳሰሉትን Negative ቃላቶችን ወደ አእምሮአችሁ በየጊዜው ይወረውራል ታዲያ ይህንን የዲያቢሎስን ውሸትና ሽንገላ ልትከላከሉበት፤ ልትቃወሙበት፤ አልቀበልም ልትሉበት የምትችሉትን የእግዚአብሔርን የእውነት ቃል ጋሻ ማንሳት አለባችሁ። የእግዚአብሔር ቃል ወደነፍሳችን የሚወረወረውን ክፉ አሳብ የምንከላከልበት ጋሻች ነው።


የአምላኬ መንገድ ፍጹም ነው፥
#የእግዚአብሔር_ቃል የነጠረ ነው፥ በእርሱ (በቃሉ) #ለሚታመኑት ሁሉ #ጋሻ ነው።
  — መዝሙር 18፥30

ኤፌሶን 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ የዲያብሎስን
#ሽንገላ #ትቃወሙ_ዘንድ #እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን #ዕቃ ጦር ሁሉ #ልበሱ


¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን
#የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ #ልታጠፉ የምትችሉበትን #የእምነትን_ጋሻ አንሡ፤

¹⁷ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም
#የእግዚአብሔር_ቃል ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዘማሪት ሩታ
የሕይወት ውሃ❤️


መባዘን አያውቅ መንከራተት
ኢየሱስ ጌታው የሆንክለት
አይናወጥም መስኩ ለምለም ነው
አንተን አዳኙ ያደረገ ሰው
ይትረፈረፋል ያፈራል ብዙ
አይቋረጥም ሕያው ነህ ምንጩ

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እሁድ ማታ ከ 4:00 ጀምሮ
ስለፀሎት እንማራለን አብረን እንፀልያለን
🔥🔥

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ❤️❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ
ላውድልህ ሀገሩን😭😭
ወደ ፀሎት የሚወስዳችሁ መዝሙር ነው😭😭


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አንዳንዴ ውሸት ከእኛ ጋር ለረጅም ጊዜ ስለኖረ አብሮን ለረጅም ጌዜ የኖረው ውሸት እውነት ይመስለናል ውሸት የቱንም ያህል እድሜ አብሮን ቢኖርም በእድሜው ብዛት ግን እውነት አይሆንም። 

ውሸት 1000 ዓመት ቢቆይም ውሸት ነው።

ውሸት ብዙ እድሜ ስላስቆጠረ እውነት አይሆንም።


በህይወታችሁ እድሜ ካስቆጠረው ውሸት ነፃ ልትወጡ የምትችሉት የተገለጠውን የእግዚአብሔርን እውነት አምናችሁ ስትቀበሉ ነው።

እውነቱ ለረጅም ዘመን አብሮአችሁ የቆየው ውሸት ሳይሆን በኢየሱስ የተገለጠው የማይለወጥ እውነት ነው።

“እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።”
  — ዮሐንስ 8፥32


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዘዳግም 32
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ የእግዚአብሔር እድል ፈንታ ሕዝቡ ነው፤ ያዕቆብም የርስቱ ገመድ ነው።

¹⁰ በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።

¹¹ ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ ወሰዳቸው፥ በክንፎቹም አዘላቸው።

¹² እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።

¹³ በምድር ከፍታ ላይ አወጣው፤ የእርሻውን ፍሬ በላ፤ ከዓለትም ድንጋይ በሚገኝ ማር፥ ከጭንጫውም ድንጋይ በሚገኝ ዘይት አጠባው፤


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢሳይያስ 40
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም።

²⁹ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።

³⁰ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤

³¹ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እኔን በጣም የሚገርመኝ ኢየሱስ ፈሪሳውያን ዝሙት ስትሰራ ወግረው ሊገሏት ወደ ኢየሱስ ያመጧን ሴት ጌታ ከወጋሪዎቿ ብቻ ሳይሆን ነፃ ያወጣት ነፍሷን ወግሮ ከሚገለውም ኃጢአት ነው ነፃ ያወጣት።

አየህ ኢየሱስ ከወጋሪዎቿ ብቻ ቢያድናት ኖሮ በነጋታው ዝሙት ስትሰራ አይተው ወግረው ይገሏት ነበር

አየህ ኢየሱስ ከወጋሪዎቿ ብቻ አድኗት ቢሆን ኖሮ ተመልሳ የድሮ ሕይወቷን ትቀጥልበት ነበር

አየህ ኢየሱስ ከወጋሪዎቿ ብቻ ነፃ አውጥቷት ቢሆን ኖሮ እንደዛ በኢየሱስ ፍቅር ተነድፋ ጨርቋን የጣለችውን መቅደላዊት ማርያምን አናያትም ነበር

ኢየሱስ መቅደላዊት ማርያምን ወግረው ከሚገሏት ፈሪሳውያን ብቻ ሳይሆን ነፍሷን ወግሮ ከሚገላት ከኃጢአትም ነው ነፃ ያወጣት።

በፍቅሩ ነክቷት ለኃጢአት ገሏት እሱንና እሱን ብቻ እያፈቀረች እንድትኖር ሕያው አደረጋት።

በኢየሱስ ስም ለእናንተም እንደመቅደላዊት ማርያም ሆነላችሁ🔥❤️


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የጌታ የኢየሱስ ሻሎም ለሁላችሁም ይሁን❤️❤️✋

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

/channel/Gospelmessengers1

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️

Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha

10 + 10 × 0 +10 =❔

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የዓለምን ምድረበዳና ድርቀት አጠጥቶ የሚያረሰርስ ወንዝ ውስጤ እንዳለ የሚሰማኝ ነገርስ😭😭😍😍😭😭😍😍

ኦ መንፈስ ቅዱስ😭😭😭

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️

Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha

10 + 10 × 0 +10 =❔

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ነገ ማታ ከ 4:00 ጀምሮ አይቀርም የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን እንፀልያለን እንቀጣጠላለን ድንቅ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ምሽት እናሳልፋለን መቅረት በፍፁም አይቻልምም🔥🔥🔥

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ❤️❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ፍቅረኛዬ ኢየሱስ በደሙ የፃፈልኝ የፍቅር ደብዳቤ😭😭😭😭👇👇👇

እግዚአብሔርም ከሩቅ ተገለጠልኝ እንዲህም አለኝ፦
#በዘላለም_ፍቅር_ወድጄሻለሁ #ስለዚህ #በቸርነት_ሳብሁሽ
— ኤርምያስ 31፥3

አፈቅርሃለሁ ኢየሱስዬ😭😭😭❤️❤️❤️


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ችግሩ የገጠመን ችግር ሳይሆን ለችግሩ ያለን አመለካከት ነው።

"...በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን
#አሸንፌዋለሁ።”
— ዮሐንስ 16፥33

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

1 ምርጥ ዘር ነኝ
2 የንጉስ ካህን ነኝ
3 ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ
4 እግዚአብሔር ለራሱ የለየኝ

“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤”
— 1ኛ ጴጥሮስ 2፥9

“መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።”
— ራእይ 1፥6


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ንደ ጳውሎስ እድሜ ዘላለማችሁን የምታወሩት የደማስቆ አነካክ ጌታ ይንካችሁ😭😭😭🔥🔥

Читать полностью…
Subscribe to a channel