🎤ODUU GAMMACHISAA
Namonni Hojjii Olinne Hojjechuu Barbaddan Qoftii #jion Godha
👉 /channel/hulepay_official_bot?start=r09587601350
👉 /channel/kana_betting_bot?start=i1440158768
🎼#WANTI_NU_BIRA_HIN_JIRRE_HIN_JIRUU_QOFAADHA🎼
❤️ #MALEE ❤️
🎶#HUNDU_NU_BIRA_JIRA🎶
#JOIN GODHA!!
👉Waver @tamisha11
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ወደፊት መሄዳችሁን እንዳታቆሙ🔥🔥🔥
ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፤ “ለምን ትጮኹብኛላችሁ? ይልቅስ እስራኤላውያንን #ወደ_ፊት #እንዲጓዙ ንገራቸው፤
— ዘጸአት 14፥15 (አዲሱ መ.ት)
ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ገና እንዳልያዝሁት እቈጥራለሁ፤ ነገር ግን አንድ ነገር አደርጋለሁ፤ በኋላዬ ያለውን እየረሳሁ #በፊቴ ያለውን #ለመያዝ #እዘረጋለሁ፥
— ፊልጵስዩስ 3፥13
ወደፊት ሂዱ🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️
Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha
10 + 10 × 0 +10 =❔
DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa
DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa
ኢየሱስ የሕይወት እንጀራ ነው
ኢየሱስ የሕይወት ውሃ ነው
የነፍስ እርካታና ጥጋብ ያለው በዚህ ምድር በምናከማየው ሃብትና ንብረት ሳይሆን በኢየሱስ ብቻ ነው።
ኢየሱስ ይወዳችኋል ዛሬ ጌታ ወደ ሕይወታችሁ ገብቶ ሰላም፣ እረፍት፣ እርካታ፣ የዘለዓለም ሕይወት ሊሰጣችሁ የልባችሁን በር እያንኳኳ ነው የልባችሁን በር ከፍታችሁ ይሕንን ጌታ ወደ ልባችሁ አስገቡ❤️
በዚህ ቻናል ውስጥ ያላችሁ የተወደዳችሁ ይህ ምሽት ለእናንተ ከእግዚአብሔር ጋር የምትታረቁበት በክርስቶስ ኢየሱስ ኃጢአታችሁ የሚወገድበት ምሽት ነው ስለዚህ ጌታን ወደ ልባችሁ ማስገባት የምትፈልጉ ከጌታ ጋር ኪዳን መግባት የምትፈልጉ በውስጥ መስመር ፃፉልኝ ፀልይላችኋለሁ ኢየሱስ ሕይወታችሁን ይቀይረዋል።
👇👇👇👇
@Binajesus
@Binajesus
@Binajesus
በእናንተ ላይ የተመከረ ማንኛውም የክፉ ምክር በኢየሱስ ስም አይከናወንም🔥✋
የእግዚአብሔር ምክር ብቻ በሕይወታቹ ላይ ፃና በኢየሱስ ስም ።🔥❤️✋
የክፉውን ዓለም የማሸነፍ ምስጢሩ በእግዚአብሔር ቃል የመሞላት ውጤት ነው።
“... የእግዚአብሔርም ቃል #በእናንተ_ስለሚኖር #ክፉውንም ስለ #አሸነፋችሁ እጽፍላችኋለሁ።”
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥14
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
የዛሬው የወንጌል አገልግሎት😱😱 🙈🙈🔥🔥🔥
1ኛ ስንሄድ አቀባበል ያደረጉልን አገልጋዮች እንደ መልአክ ተቀበሉን
2ኛ እግዚአብሔር የሰዎችን ልብ ሁሉ አስገዛልን
3ኛ እጅግ ብዙ ሰዎች የምስራቹን ወንጌል ሰሙ
4ኛ እጅግ ብዙ ሰዎች ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኝ አድርገው ተቀበሉ ብቻ የዛሬው የወንጌል አገልግሎት የተለየ የእግዚአብሔር ክብርና አብሮነትን ያየንበት አስደናቂ የሆነ ጊዜ ነበር ክብር ሁሉ ለረዳን ጌታ ይሁን ገና ፍጥረትን ሁሉ በክርስቶስ ለእግዚአብሔር መንግስት እንጠቀልላለን🔥🔥🔥🔥🔥🔥
2ኛ ቆሮ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤
¹⁵ በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ መዓዛ ነንና፤
¹⁶ ለእነዚህ ለሞት የሚሆን የሞት ሽታ ለእነዚያም ለሕይወት የሚሆን የሕይወት ሽታ ነን። ለዚህም ነገር የሚበቃ ማን ነው?
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🎼#WANTI_NU_BIRA_HIN_JIRRE_HIN_JIRUU_QOFAADHA🎼
❤️ #MALEE ❤️
🎶#HUNDU_NU_BIRA_JIRA🎶
#JOIN GODHA!!
👉Waver @tamisha11
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🎤ODUU GAMMACHISAA
Namonni Hojjii Olinne Hojjechuu Barbaddan Qoftii #jion Godha
👉 /channel/HojjiiOlline
👉 /channel/ET_Click_Bot?start=1440158768
Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️
Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha
10 + 10 × 0 +10 =❔
መስቀል የአሮጌው ሰው(የአሮጌው አዳም) መጨረሻ ሲሆን
ትንሳኤ ደግሞ የአዲሱ ፍጥረት (የአዲሱ ሰው) መጀመሪያ ነው።
አሮጌው ሰው የተገደለው የተወገደው የተቀበረው ተጠርቆ የተሰቀለው በመስቀል ላይ ነው።
አሮጌው ሰው ስንል የአሮጌው የህይወት ስርአት እያልን ነው። የአሮጌው ሰው ህይወት ደግሞ ኃጢአትና የኃጢአት ውጤት ነው።
ስለዚህ በመስቀል ላይ ተጠርቆ የተሰቀለው ፣ የተወገደው ኃጢአትና የኃጢአት ውጤት ነው።
አዲስ ፍጥረት ነኝ ስል የትንሳኤ ልጅ ነኝ እያልኩኝ ነው።
አዲስ ፍጥረት ነኝ ስል የእግዚአብሔርን ዘር ተካፍያለሁ እያልኩኝ ነው።
አዲስ ፍጥረት ነኝ ስል የኃጢአት ተፈጥሮ የለብኝም እያልኩኝ ነው።
አዲስ ፍጥረት ነኝ ስል ኃጢአት አይገዛኝም እያልኩኝ ነው።
አዲስ ፍጥረት ነኝ ስል ኃጢአትና የኃጢአት ውጤቶች ሁሉ በእኔ ላይ ምንም ስልጣንና Ground የላቸውም እያልኩኝ ነው።
ምክኒያቱም የእግዚአብሔርን ዘር የተካፈልኩኝ አዲስ ፍጥረት ስለሆንኩኝ ነው።
ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
— 2ኛ ቆሮ 5፥17
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ከመልካም ነገር ሁሉ የማይጎድሉት መልካም ነገርን የሚፈልጉ ሳይሆን እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ናቸው።
ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም።
— መዝሙር 34፥10
የእግዚአብሔርን ሳይሆን እራሱ እግዚአብሔርን ፈልጉ መልካም ነገሮች ሁሉ በእግዚአብሔር ውስጥ ናቸው።
ወዳጆቼ ደስታ ያለው የእግዚአብሔርን ነገር በመፈለግ ውስጥ ሳይሆን እግዚአብሔርን በመፈለግ ውስጥ ነው።
በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።
— መዝሙር 105፥3
እግዚአብሔርን ከፈለጋችሁት የሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ነገር በእጁ ላይ ስላሉ የእናንተ ናቸው እናንተ ግን እርሱን ራሱን ነው መፈለግ ያለባችሁ።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🐓 ዶሮ Vs ንስር 🦅
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
💰💰 Namoota Telegram Fayyadamuun Qarshii Hojjechuu Barbaaddan qofaaf🔰
👉/channel/kana_betting_bot?start=i1440158768
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ቅባት ምንድን ነው?
✍️ ብዙ ጊዜ ቅባት ካለ ድንቅ ይሆናል ፤ እርሱ የተቀባ አገልጋይ ነው ፤ እርሷ የተቀባች አገልጋይ ነች የሚል አባባል እንሰማለን ፤ ከቅባቱ የተነሳ ቀንበር ይሰበራል ሲባልም እንሰማለን: ስለዚህም ጌታዬ ሆይ ቀባኝ ብለን እንጸልያለን። መቀባትስ እንዴት ነው ? ቅባትስ ምንድን ነው ??
ስለ ቅባት መረዳት ያለብን የመጀመሪያ ነጥብ ቅባቱ በእኛ ውስጥ፣ ቅባቱ ከእኛ ጋር፣ ቅባቱ በእኛ ላይ የተለያዬ ነገሮች መሆናቸውን ነው በዝርዝር ሌላ ቀን እመለስበታለሁ ዛሬ የማወራው በእኛ ላይ ስለሚመጣው ቅባት ነው።
ቅባት በመንፈስ ቅዱስ የሚሰጥ ድንቅ ስጦታ ነው።
መንፈስ ቅዱስ ከስላሴ አካላት መካከል አንዱ የሆነና የራሱ ስብእና ያለው አምላክ ሲሆን ፤ ይህ መንፈስ ቅዱስ ነገሮችን ለመቀየር በእኛ ላይ ሲመጣ ውጤቱ ሐይል ነው ይህ ሐይል ደግሞ ቅባት ይባላል።
“ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ..”
— ሐዋርያት 1፥8
ቅባት ማለት ከመንፈስ ቅዱስ ውስጥ የሚመነጭ በሰው ላይ ፤ በእቃ ላይ ፤ በቁስ ነገር ላይ ሳይቀር ማረፍ የሚችል ማንኛውንም ነገር ወይም ሁኔታ መለወጥ የሚችል የእግዚአብሔር ሐይል ማለት ነው።
ቅባት የእግዚአብሔር ከእኛ ጋር የመሆኑ መገለጫ ነው ይህም በሕይወታችን የእግዚአብሔር አብሮነት በስራ ላይ ሲሆን ፤ እግዚአብሔር በሐይሉና በክብሩ መፍሰስ እና መገለጥ ሲጀምር ማለት ነው።
“እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤”
— ሐዋርያት 10፥38
“በሌሊትም ወደ ኢየሱስ መጥቶ፣ “ረቢ፤ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ ሰው በቀር አንተ የምታደርጋቸውን ታምራዊ ምልክቶች ማንም ሊያደርግ ስለማይችል፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣህ መምህር እንደሆንህ እናውቃለን” አለው።”
— ዮሐንስ 3፥2 (አዲሱ መ.ት)
ቅባት ማለት ከመንፈስ ቅዱስ የሚወጣ ሐይል ሆኖ የእግዚአብሔርን ባህርይ የሚያንጸባርቅ ስራ የሚሰራ ሐይል ነው። ለምሳሌ፦ ቅባት ሲመጣ ይፈውሳል ለምን ካልን እግዚአብሔር ፈዋሽ ስለሆነ! ይባርካል ፤ ነጻ ያወጣል ፤ ለምን እግዚአብሔር ባራኪ ነው ፤ ነጻ አውጪ ስለሆነ....ወዘተ !!
#የመንፈስ_ቅዱስ_ቅባት_በሰው ህይወት መኖሩ የሚታወቀው_ተግባራዊ_ነገሮችን_ስንመለከት_ነው!!
ስለዚህ በአጠቃላይ ወደ እግዚአብሔር ለመጡና ከእርሱ ጋር የጠበቀ ህብረት ላላቸው ሰዎች ይህ ለአገልግሎት የሚሰጠውና በእነርሱ ላይ የሚመጣው ቅባት የሐይላቸው ፤ የብርታታቸው ፤ የጥበባቸው ፤ የማስተዋላቸው ፤ እና ፍርያማ የመሆናቸው ሚስጢር ያለው ቅባት ውስጥ ነው።
✍ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ያዕቆብ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ አትሳቱ።
¹⁷ በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።
¹⁸ ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን።
🛑🛑አስቸካይ ማስታወቂያ🛑🛑
🚨#ቀኑ_ተቀይሯል በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ነው ሼር አድርጉት በደንብ ለሌሎች እንዲርስ የአባቴ ልጆች
😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
📌የፊታችን #ቅዳሜ_ህዳር_8 የሪቫይቫል ኮንፍረንስ ከጠዋቱ 2-9 ሰዐት ድረስ
በአሮማ ቤተክርስቲያን
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📌በመንፈስ ቅዱስ ሃይል የመሞላት ቀን
📌በአምልኮ እግዚአብሔርን ከፍ የምናደርግበት ቀን እንዲሁም የነፃ መውጣት ጊዜ እና ለታመሙ ሰዎች የምንፀልይበት ጊዜ ይኖረናል
📌የእግዚአብሔር ቃል በሀይል ይሰበካል
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል መቅረት አይቻልም!
Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️
Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha
10 + 10 × 0 +10 =❔
የተወደዳችሁ ያባቴ ብሩካን ዛሬ ምሽት ከትልቅ ይቅርታ ጋር ፕሮግራም አይኖረንም ቀጣይ ሳምንት ከተጋባዥ አገልጋዮች ጋር ድንቅ ፕርግራም ይኖረናል እወዳችኋለሁ ብሩካን ናችሁ❤️🔥
Читать полностью…🚨Powerful Message 🔥🔥
የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል።
— መዝሙር 119፥130
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
አስደናቂ የወንጌል ስርጭት በሚዛን ከተማ
ለወንጌል ተፈጥሬአለሁ
ኢየሱስን በሰዎች ልብ ላይ ልስለው ተፈጥሬአለሁ
ሰዎች በኢየሱስ ፍቅር እንዲወድቁ ኢየሱስን እንዲወዱት ኢየሱስን በሕይወቴ ልገልጠው ተፈጥሬአለሁ🔥🔥🔥🔥
ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤🔥🔥🔥
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ኃጢአት Nature እንደሆነ ሁሉ ጽድቅም Nature ነው።
ኃጢአትን የሆነ ጌዜ አይደለም መስራት የጀመርነው ስንወለድም ኃጢአተኛ ማንነት ይዘን ነው የተወለድነው።
በስጋ ስንወለድ ኃጢአተኛ ማንነትን ይዘን እንደተወለድን ሁሉ በክርስቶስ የማዳን ስራ አምነን ዳግም ስንወለድ የእግዚአብሔር ጽድቅ ማንነታችን ይሆናል።
ኃጢአትን ሰርተን ኃጢአተኛ እንዳልሆንን ሁሉ ጽድቅን ሰርተን ጻድቅ አንባልም።
ኃጢአትም ጽድቅም Nature ነው።
ኢየሱስ ክርስቶስ የሰራልንን ስራ በማመን ዳግም ከመንፈስና ከውሃ ስንወለድ ኃጢአት የማያውቀውና ማንነቱ የእግዚአብሔር ጽድቅ የሆነ አዲስ ፍጥረት ነው የሆነው።
2ኛ ቆሮ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
…
²¹ እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ነገ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ በሚዛንና በአከባቢዋ ይሰበካል ብዙዎችም ወደ ነፍሳቸው እረኛ ይመለሳሉ🔥🔥🔥
“ፊልጶስም ወደ ሰማርያ ከተማ ወርዶ ክርስቶስን ሰበከላቸው።”
— ሐዋርያት 8፥5
ወንጌል እየወረሰ ይቀጥላል🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
አባጨጓሬ እና ቢራቢሮ🦋🦋🦋
✍️ ስንቶቻችን ነን አባ ጨጓሬ የምናደንቀው? እስካሁን አባጨጓሬን ሲያይ የሚሸሽ እንጂ "ዋው አባጨጓሬ" ብሎ ተደንቆ የሚይዘውና የሚንከባከበው አላየሁም። ነገር ግን ቢራቢሮ የምትወዱ ሰዎች ብዬ ብጠይቃችሁ ቢራቢሮን ማን ይጠላል እንደምትሉኝ እርግጠኛ ነኝ። ቢራቢሮ በጣም የምታምር እና አስገራሚ ቀለሞች ያሏት ውብ ስትሆን አባጨጓሬ ግን የሚስብ ውበት የለውም።
👉ታውቃላችሁ? መጽሐፍ ቅዱሳችን ነፍሱን በእግዚአብሔር ቃል ያላደሰን ሰው እንደ አባጨጓሬ ሲመስለው ነፍሱን በቃሉ የሚያድስን ሰው በቢራቢሮነት ይመስለዋል!!
“መልካም፣ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።”
— ሮሜ 12፥2 (አዲሱ መ.ት)
ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ዳግመኛ የተወለዳችሁት #ከሚጠፋ_ዘር #አይደለም፥ #በሕያውና #ለዘላለም_በሚኖር #በእግዚአብሔር_ቃል #ከማይጠፋ_ዘር ነው እንጂ።
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥23
ልጆች ሆይ፥ እናንተ #ከእግዚአብሔር_ናችሁ #አሸንፋችኋቸውማል፥ #በዓለም ካለው ይልቅ #በእናንተ ያለው #ታላቅ ነውና።
— 1ኛ ዮሐንስ 4፥4