Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️
Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha
10 + 10 × 0 +10 =❔
#ሁልጊዜ_ድል_በመንሳቱ_ለሚያዞረን
የክርስቶስ ድል የኔ ድል ነው
ስለዚህ ክርስትና ድል መንሳት ሳይሆን በክርስቶስ የተገኘውን ድል መጠበቅ ነው።
ክርስትና ድል መንሳትት ሳይሆን ድል መጠበቅ ነው።
ነገር ግን በክርስቶስ #ሁልጊዜ #ድል_በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤
— 2ኛ ቆሮ 2፥14
ሁልጊዜ በእኛ ድል በመንሳት ሳይሆን በክርስቶስ ድል መንሳት ያገኘነውን ድል በማስጠበቅ ነው የምንዞረው።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
መዝሙር 103
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን።
² ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤
³ ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥
⁴ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥
⁵ ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ዲያቢሎስን እንድንለምነው ሳይሆን እንድንረግጠው ነው የተጠራነው።
ዲያቢሎስ መረገጥ እንጂ ልመና አይገባውም።
ዲያቢሎስን አትለምኑት በኢየሱስ ስም ርገጡት።
🎤ODUU GAMMACHISAA
Namonni Hojjii Olinne Hojjechuu Barbaddan Qoftii #jion Godha
👉 /channel/hulepay_official_bot?start=r09587601350
👉 /channel/kana_betting_bot?start=i1440158768
በአዳም ምክኒያት ወደ ህይወታችን የገባው #ኃጢአት በህይወታችን ላይ ዲያቢሎስ ባለ ሙሉ መብትና ገዢነት እንዲኖረው ለዲያቢሎስ Access እንደሰጠው ሁሉ በክርስቶ ኢየሱስ ምክኒያት ወደ ህይወታችን የገባው የእግዚአብሔር #ፅድቅ ለእግዚአብሔርና ለእግዚአብሔር ክብር፣ ለእግዚአብሔር ህልውና፥ ለእግዚአብሔር ህይወት Access ሰጥቶታል።
ኃጢአት በኢየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ላይ ተወግዶ የእግዚአብሔር ፅድቅ በእኛ ላይ ነግሷል🔥❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🎤ODUU GAMMACHISAA
Namonni Hojjii Olinne Hojjechuu Barbaddan Qoftii #jion Godha
👉 /channel/hulepay_official_bot?start=r09587601350
👉 /channel/kana_betting_bot?start=i1440158768
🎼#WANTI_NU_BIRA_HIN_JIRRE_HIN_JIRUU_QOFAADHA🎼
❤️ #MALEE ❤️
🎶#HUNDU_NU_BIRA_JIRA🎶
#JOIN GODHA!!
👉Waver @tamisha11
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ወደፊት መሄዳችሁን እንዳታቆሙ🔥🔥🔥
ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፤ “ለምን ትጮኹብኛላችሁ? ይልቅስ እስራኤላውያንን #ወደ_ፊት #እንዲጓዙ ንገራቸው፤
— ዘጸአት 14፥15 (አዲሱ መ.ት)
ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ገና እንዳልያዝሁት እቈጥራለሁ፤ ነገር ግን አንድ ነገር አደርጋለሁ፤ በኋላዬ ያለውን እየረሳሁ #በፊቴ ያለውን #ለመያዝ #እዘረጋለሁ፥
— ፊልጵስዩስ 3፥13
ወደፊት ሂዱ🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️
Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha
10 + 10 × 0 +10 =❔
በመንፈሳዊ ሕይወታችሁ ዝለትና ድርቀት እንዳያጋጥማችሁ ከውሃው አትራቁ።
ውሃው የእግዚአብሔር ቃል ነው።
ክርስትና መተከል ላይ የሚያቆም ሕይወት ሳይሆን የቃሉን ውሃ ዘወትር በመጠጣት የተካፈልነውን ዘር በማፍራት የምንገልጠው ሕይወት ነው።
እኔ #ተከልሁ አጵሎስም #አጠጣ ነገር ግን እግዚአብሔር #ያሳድግ ነበር፤
— 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥6
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
💰💰 Namoota Telegram Fayyadamuun Qarshii Hojjechuu Barbaaddan qofaaf🔰
👉/channel/kana_betting_bot?start=i1440158768
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️
Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha
10 + 10 × 0 +10 =❔
መንፈሳዊ ውጊያ ማለት አማኞች ወደ መለኮት እውቀት እንዳያድጉና መንፈሳዊ ሕይወታቸው በመንፈስ ፍሬ እንዳይሞላ የሚደረግ የዲያቢሎስ የእለት ተእለት የሽንገላ ስራ ነው።
ወዳጄ ወደ መለኮት እውቀትና በመንፈሳዊ ሕይወት ማደግ ምንም አማራጭ የሌለው የሕይወት ምርጫ ነው።
መንፈሳዊ ውጊያ ማለት ሰይጣን ብር ወይም እቃ ሲሰርቅባችሁ ሳይሆን የመለኮትን እውቀት እንዳታውቁ ነፍሳችሁን ሲያደነዝዝ እና መንፈሳዊ ሕይወታችሁ እንዳያድግ ከእግዚአብሔር ቃልና ከፀሎት ሲነጥላችሁ ማለት ነው።
ኤፌሶን 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።
¹¹ የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።
You have to be must growth in your spiritual life.
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🎼#WANTI_NU_BIRA_HIN_JIRRE_HIN_JIRUU_QOFAADHA🎼
❤️ #MALEE ❤️
🎶#HUNDU_NU_BIRA_JIRA🎶
#JOIN GODHA!!
👉Waver @tamisha11
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
መዝሙር 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።
² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።
³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።
Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️
Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha
10 + 10 × 0 +10 =❔
የእግዚአብሔርን ዘር በመካፈል ከእግዚአብሔር የተወለደው፣ አዲስ ፍጥረት የሆነው የውስጠኛው ሰውህ (ማንነትህ) Survive የሚያደርገው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣው ሕይወትና መንፈስ በሆነው በእግዚአብሔር ቃል ነው።
ቃልህ ተገኝቶአል እኔም በልቼዋለሁ አቤቱ፥ የሠራዊት አምላክ ሆይ፥ በስምህ ተጠርቻለሁና ቃልህ ሐሤትና የልብ ደስታ ሆነኝ።
— ኤርምያስ 15፥16
ከአእላፋት ወርቅና ብር ይልቅ የአፍህ ሕግ ይሻለኛል።
— መዝሙር 119፥72
እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
— ሮሜ 10፥17
ኢየሱስም፦ ሰው በእግዚአብሔር ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል ብሎ መለሰለት።
— ሉቃስ 4፥4
የውስጠኛው ሰዋችሁ (ማንነታችሁ) እንዳይከሳ እና እንዳይጠወልግ ምግቡን ዘወትር ስጡት ምግቡ ደግሞ ከእግዚአብሔር አፍ የሚወጣው የእግዚአብሔር ቃል ነው።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
DV lottery 2025 Guutamuu Eegaleera. Nutis Maatii Channel keenyaa Hundaaf Bilisaan guutaa jirra.
Ammuma Nutti Makamaa
ይህቺ ቀን😭😭😍😍😭😭😍😍
ያባቴ ልጆች በዚህ ማዕድ ላይ በቅርቡ እንደ ቤተሰብ ተሰብስበን ኢየሱስ ወገቡን ታጥቆ ያገለግለናል😍😍😍😭😭😭
ጌታቸው በመጣ ጊዜ ሲተጉ የሚያገኛቸው እነዚያ ባሪያዎች ብፁዓን ናቸው፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ታጥቆ በማዕድ ያስቀምጣቸዋል ቀርቦም ያገለግላቸዋል።
— ሉቃስ 12፥37
የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።
— ራእይ 19፥7
እርሱም፦ ወደ በጉ ሰርግ እራት የተጠሩ ብፁዓን ናቸው ብለህ ጻፍ አለኝ። ደግሞም፦ ይህ የእግዚአብሔር እውነተኛ ቃል ነው አለኝ።
— ራእይ 19፥9
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
መስቀል የአሮጌው ሰው(የአሮጌው አዳም) መጨረሻ ሲሆን
ትንሳኤ ደግሞ የአዲሱ ፍጥረት (የአዲሱ ሰው) መጀመሪያ ነው።
አሮጌው ሰው የተገደለው የተወገደው የተቀበረው ተጠርቆ የተሰቀለው በመስቀል ላይ ነው።
አሮጌው ሰው ስንል የአሮጌው የህይወት ስርአት እያልን ነው። የአሮጌው ሰው ህይወት ደግሞ ኃጢአትና የኃጢአት ውጤት ነው።
ስለዚህ በመስቀል ላይ ተጠርቆ የተሰቀለው ፣ የተወገደው ኃጢአትና የኃጢአት ውጤት ነው።
አዲስ ፍጥረት ነኝ ስል የትንሳኤ ልጅ ነኝ እያልኩኝ ነው።
አዲስ ፍጥረት ነኝ ስል የእግዚአብሔርን ዘር ተካፍያለሁ እያልኩኝ ነው።
አዲስ ፍጥረት ነኝ ስል የኃጢአት ተፈጥሮ የለብኝም እያልኩኝ ነው።
አዲስ ፍጥረት ነኝ ስል ኃጢአት አይገዛኝም እያልኩኝ ነው።
አዲስ ፍጥረት ነኝ ስል ኃጢአትና የኃጢአት ውጤቶች ሁሉ በእኔ ላይ ምንም ስልጣንና Ground የላቸውም እያልኩኝ ነው።
ምክኒያቱም የእግዚአብሔርን ዘር የተካፈልኩኝ አዲስ ፍጥረት ስለሆንኩኝ ነው።
ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
— 2ኛ ቆሮ 5፥17
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ከመልካም ነገር ሁሉ የማይጎድሉት መልካም ነገርን የሚፈልጉ ሳይሆን እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ናቸው።
ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም።
— መዝሙር 34፥10
የእግዚአብሔርን ሳይሆን እራሱ እግዚአብሔርን ፈልጉ መልካም ነገሮች ሁሉ በእግዚአብሔር ውስጥ ናቸው።
ወዳጆቼ ደስታ ያለው የእግዚአብሔርን ነገር በመፈለግ ውስጥ ሳይሆን እግዚአብሔርን በመፈለግ ውስጥ ነው።
በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።
— መዝሙር 105፥3
እግዚአብሔርን ከፈለጋችሁት የሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ነገር በእጁ ላይ ስላሉ የእናንተ ናቸው እናንተ ግን እርሱን ራሱን ነው መፈለግ ያለባችሁ።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🐓 ዶሮ Vs ንስር 🦅
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
💰💰 Namoota Telegram Fayyadamuun Qarshii Hojjechuu Barbaaddan qofaaf🔰
👉/channel/kana_betting_bot?start=i1440158768
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇