Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️
Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha
10 + 10 × 0 +10 =❔
ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እግዚአብሔርን እወቁት
“...አምላካቸውን የሚያውቁ ሕዝብ ይበረታሉ፥ ያደርጋሉም።”
— ዳንኤል 11፥32
እግዚአብሔር የሚታወቀው እግዚአብሔርን በመከተል ነው።
“እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል፤ እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን፤ እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል።”
— ሆሴዕ 6፥3
በ አምት ደቂቃ ፀሎት እግዚአብሔር ሊገኝ ይችላል ነገር ግን እግዚአብሔርን ልናውቀው አንችልም ።
እግዚአብሔርን የበለጠ ካወቅነው በላይ እንድናውቀው እግዚአብሔርን እንከተለው።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
That Devil is Defeated 🔥🔥
“ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ?”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥55
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
መዝሙር 37
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ ጐለመስሁ አረጀሁም፤ ጻድቅ ሲጣል፥ ዘሩም እህል ሲለምን አላየሁም።
²⁶ ሁልጊዜ ይራራል ያበድርማል፥ ዘሩም በበረከት ይኖራል።
መዝሙር 37 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ ጐልማሳ ነበርሁ፤ አሁን አርጅቻለሁ፤ ነገር ግን ጻድቅ ሲጣል፣ ዘሩም እንጀራ ሲለምን አላየሁም።
²⁶ ሁል ጊዜ ቸር ነው፤ ያበድራልም፤ ልጆቹም የተባረኩ ይሆናሉ።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
“ቤተክርስቲያን አለም ፊቷን ያዞረችባቸው ሰዎች ህብረት ሳትሆን ፊታቸውን በአለም ላይ ያዞሩ ሰዎች ህብረት ናት”
"ንቀነው እንጂ ንቆን የተለየነው የአለም ክብርም ይሁን ተድላ የለም"
"ሳናገኘው ቀርተን ሳይሆን ሳንገኝለት ቀርተን ያፈረስነው የአለም ኪዳን እልፍ ነው"
በኢየሱስ ቆፍጠን ያልን አለምን የካድን ህዝቦች ነን።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እግዚአብሔር ያዳነን የባህሪውን ግዴታ ሊወጣ ፈልጎ ሳይሆን #ወዶን ነው።
እግዚአብሔር እኛን ያዳነበት ምክኒያቱ #ወዶን ነው።
ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፤ #ወድዶኛልና አዳነኝ።
— 2ኛ ሳሙኤል 22፥20
ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፤ #ወድዶኛልና አዳነኝ።
— መዝሙር 18፥19
አለማትም በፈጠረ በእግዚአብሔር ተወዳችኋል።❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🎧🙋♂️#ATUUMTI_KUN 🙋♂️
Channelota Kana Hin Qabdu Tanaan Hummaa
Hin Qabduu Hammumma #JOIN Godhii!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️
Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha
10 + 10 × 0 +10 =❔
በእግዚአብሔር የመታመንና የመደገፍ ምስጢሩ የእግዚአብሔርን ስም በሚገባ ማወቅ ነው።
ስምህን የሚያውቁ ይታመኑብሃል፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ የሚሹህን አትተዋቸውምና።
— መዝሙር 9፥10 (አዲሱ መ.ት)
እግዚአብሔርን የሚያውቁ ሁሉ ደሞ ይበረታሉ ነገሮችንም ሁሉ በእግዚአብሔር ኃይልና እግዚአብሔር ቀሚሰጣቸው ብቃት ያደርጋሉ።
...ነገር ግን አምላካቸውን የሚያውቁ ሕዝብ ይበረታሉ፥ ያደርጋሉም።
— ዳንኤል 11፥32
ክርስትና እግዚአብሔርን በመንፈስ ቅዱስ በማወቅና በመረዳት እርሱን ማምለክ ነው።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
wow🎁Badhaasni Eegaluufi ariifadhaa 🎁
Deqiqaa 15 tu hafa
Ariifadhaa hirmaadhaa badhafamaa
🎁🎁🎁🎁
የክርስቶስ ወንድሞች የእግዚአብሔር ልጆች የሆነው በትንሳኤው ነው።
ሊሞቱም ወደ ፊት አይቻላቸውም፥ የትንሣኤም ልጆች ስለ ሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው።
— ሉቃስ 20፥36
የትንሳኤ ልጆች የእግዚአብሔር ናቸው።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🎶🎶🎶SHALOM
Singer Baca Bayana
Full Album
Waver👉 @tamisha11
📹📸📸📸📸📸📸📸📸📸📸
👉@waliifpromote
👉 @gurgurtachannel
ቆላስይስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ #የእግዚአብሔርንም_ምሥጢር እርሱንም #ክርስቶስን #እንዲያውቁ እጋደላለሁ፤
³ #የተሰወረ #የጥበብና_የእውቀት መዝገብ ሁሉ #በእርሱ ነውና።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
መዝሙር 103
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን።
² ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤
³ ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥
⁴ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥
⁵ ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ኢየሱስ የገባኝ ተብራርቶልኝ ሳይሆን በርቶልኝ ነው።
ሁለት + ሶስት = አምስት የሚባለው ማብራሪያ ለሳይንሱ የሚሰራ ቀመር ነው።
ኢየሱስን የተረዳሁት ተብራርቶልኝ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ አብርቶልኝ ነው።
እግዚአብሔር አምላክ ነው፥ ለእኛም #በራልን፤...
— መዝሙር 118፥27
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ያችን ቀን አልረሳት እጆቼን አንስቼ ኢየሱሴን ወደ ልቤ ያስገባሁበት ቀን😍😍😍
በዚህ ድንቅ ዝማሬ ከፍፍ በሉበት ኢየሱስን አምልኩት😍😍😍🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
What a word😍😍😍
የዘለአለምን ሕይወት እሰጣቸዋለሁ ለዘለአለም አይጠፉም😍😍😍
ዮሐንስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁷ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤
²⁸ እኔም #የዘላለም_ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ #ለዘላለምም_አይጠፉም፥ #ከእጄም ማንም #አይነጥቃቸውም።🔥
²⁹ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ #ከአባቴም_እጅ #ሊነጥቃቸው ማንም #አይችልም።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።
— ቆላስይስ 1፥13-14
Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️
Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha
10 + 10 × 0 +10 =❔
🎼#WANTI_NU_BIRA_HIN_JIRRE_HIN_JIRUU_QOFAADHA🎼
❤️ #MALEE ❤️
🎶#HUNDU_NU_BIRA_JIRA🎶
#JOIN GODHA!!
👉Waver @tamisha11
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️
Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha
10 + 10 × 0 +10 =❔